የክርስቶስ ፈለግ
Open in Telegram
የተጠራችሁለት ለዚህ ነውና፤ ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሎአልና። 1ኛ የጴጥሮስ 2:21 #የክርስቶስን-ፈለግ እንከተል #Jesus is love✞.! #
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
270
Subscribers
+324 hours
+207 days
+2030 days
Loading data
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '26Oct '26
October '26
+273
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 29 October | +3 | |||
| 28 October | +3 | |||
| 27 October | +6 | |||
| 26 October | +1 | |||
| 25 October | +3 | |||
| 24 October | +5 | |||
| 23 October | +2 | |||
| 22 October | +2 |
Channel Posts
...
በየዕለቱ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሕብረት ለማድረግ ከእኛ በላይ መፈለጉ ይገርመኛል። ሁሌ ቀድሞ ይገይኛል። ልባችን ዘዉትር ይገስግስልን።
ኸረ ግን ከዚህ ወዳጅ ጋር መጣበቅ ይሁንልን🙌🥰! ፈላጊያችንን መፈለግ ይብዛልን።
.....
| 2 | ...
በጣም ያሳዝናል!😭
አንዳንዴ አስተዉላችሁ ከሆኔ በyou tube በጣም ሕይወት ነቀል የምባሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ መዝሙሮችና የሕይወት ምስክርነቶች በ7 yrs,1k subscribers, 700 view😁 and 150 likes😁 ስል አያሳዝንም እሺ!
የዓለም አሮጊቶች ተረትና ፌዝ በሰዓታት Millions ስገቡ!😭
ወገንታት! pls! ባገኛችኹ አጋጣም ኹሉ በየትኛዉም social media platform መንፈሳዊ ቻነሎችን(Channels) support እያደረጋችሁ። ምንም ብንራራቅና ባንተዋወቅ እንኳን! ለአንድ መንግስት እየሰራን ነዉ አንርሳ🙌።
ተባረኩ!
@followhistrace
... | 37 |
| 3 | '"'''''';
ግን አስባችሁ ታቃላችሁ የምጠራው አባት, ከፋኝ ብሎ የምጽናናበት መሸሻ ስፈልግ መሸሻ ያለው ሰው ምነኛ የታደለ ነው ሸክሙን የምሸከምለት አባት ያለው.
".................. """"""""" | 43 |
| 4 | ..
የእግዚአብሔር መንግስት ነገር በልባችሁ ይክበድ❤️🔥🔥!
@followhistrace
.. | 48 |
| 5 | ....
ኸረ ግን የማናስተዉለዉ ትልቁ ሃብታቸን በእግዚአብሔር መደገፍ አይመስላችኹም?
በትንሹ በትልቁ ስንዋልል። ኸረ ግን!
ለነፍሳችሁ ዕረፊ በሉዓት።
@followhistrace
.... | 115 |
| 6 | ✍ትጋትና ታማኝነት
... የይስሀቅ ልጅ ያዕቆብ አጎቱን ላባን 21 አመት ሙሉ ሲያገለግለው አንዲት ስንፍናና አጭበርባሪነት እስከማይገኝበት ድረስ በትጋትና በታማኝነት አገልግሎአል፤ በመጨረሻውም የትጋቱንና የታማኝነቱን ደመወዝ ተቀብሎአል ።
እኛም እግዚአብሔር የሰጠንን ስራና አገልግሎት በትጋትና በታማኝነት አገልግለን እንድንፈፅሜው እግዚአብሔር ይፈልጋል ።
ትጋትን ለስራው ፤ ታማኝነትን ለእግዚአብሔር እናሳይ ፤ በመጨረሻም ሽልማታችንን ከእጁ እንቀበላለን 🙏🙏 | 50 |
| 7 | ...
ምንም ይሁን ምንም
እግዚአብሄር ግን ነዉ መልካም!
ዘማሪ እንዳሌ
@followhistrace
.. | 106 |
| 8 | ...
ኃያላን በዓመፃቸዉና ባለማመን ጠንቃቸዉ በምድረ በዳ አልቀዉ ፣ በብዙ ፍርሃትና ሥጋት ለተተበተበዉ ምሥክን ሕዝብ ፣ እንደሰማይ ሰራዊት ታላቅ ሞገስ የሆነለት የእግዚአብሔር መገኘት ነዉ።
በዘመናችሁ የእግዚአብሔር አብሮነት ጋሻና ከለላ ይሁንላችኹ🙌🔥...!
... | 151 |
| 9 | ...
ከአፍቃሪ ወዳጃችኹ ጋር ፍቅር ስጀምራችሁ እንደዚህ ነዉ!🙌
When you are in Love with CHRIST!🥰
ጺዮን ትባላለች የደቡብ ኦሞ ሚሺነሪ
...... | 63 |
| 10 | No text... | 1 |
| 11 | .....
መዳናችንን፦
የማናዉቀዉ ስለሆነ በፍጹም ፍርሃት፤
የማንችለዉ ስለሆነ በፍጹም ደስታ፤
በክርስቶስ ስለሆነ በፍጹም ዕርግጠኝነት፤
እናጣጥመዉ!
.... | 62 |
| 12 | @
አንተ ብርሃናችን..🌟☀️
በፍጡር ጅምር "ይሁን" ተብለህ ፣ ፀሃይና ጨረቃ፣ ብርሃናት ሳይመጡ ቀናትን ያበጃጀህ፣ ያስቆጠረህ አንተ የቀን ቀትራችን ነህ። በውኃኾች ጥልቅ በኩራት ያላገጠዉን የጨለማዉን ብርታት በብርሃንነትህ ክንድ የቀጣህ አንተ የብርሃን ፈጣሪ ብርሃን ነህ። በተከሰተች ዐርብ በዕለተ ስቅለት ፣ የምንጫችንን ዕርቃን ለዓለምማ እንዴት? ያሉ በተለምዶ ቀን በዉርደትህ ዕለት ለጨለማ ያዳረጉን ፀሃይና ጨረቃ ብርሃንትህን ያዘሙልህ፣ አንተ የብርሃናት ምንጭ ነህ። በብርሃንህ ብርሃን ያሳየኼን፣ ከዓለም ጨለማ ወደ አብ ያፈለስከን ፤ ለዘላለም የገላገልከን አንተ የብርሃን ርዕስታችን ነህ። የጨለማ ቀኝ እጁን ሞትን ፣ በብርሃኔ ትንሳዔዉ ሽንፈቱን ለዘላለም አፀናህለት። በልባችን የብርሃን ሕይወትን አበራህ። ክብር ይሁንልህ!🙌
ከፍጥረታት በፍት በብርሃናት አንጓ የምትኖር፣ በእኛ ውስጥ ያደርክ የዓለምም ብቸኛ ተስፋዋና ብርሃናት ባልተበጁላት በአድስቱ ኢየሩሳለም የውበቷ ማማ፣ የእግዚአብሔር በግና ቃል
አንተ ነህ ኢየሱስ! 🔥
... | 82 |
| 13 | ..
አይገርማችኹም! እግዚብሔር በወንድሞች ሕብረት ብቻ ያዘዘዉ በረከት! praise God🙌🔥
ሁለተ ሳናስብ ወደ በረከቱ እንገሰግስ
በአባታችን ማዕድ ዙርያ በሙላት እንገኝ!🥰
Church አይቀርም!
... | 87 |
| 14 | .....
በደምህ ብዕር ነክረ ፣ በልቤ ላይ አድምቀ
ከጻፍከዉ🙌
ከፍቅርህ ድርሴት ውጭ ፣ በሕይወተ የለም የማነበዉ🔥
ዘማሪ ኢዮብ አሊ
...... | 66 |
| 15 | ሌላ አዕምሮ (part 1)
አዕምሯችን ከየትኛውም ጊዜ በላይ ላለማሰብ እረፍት ያገኘበት ጊዜ አሁን ይመስለኛል። ለምን? ብትሉኝ ብዙ ሥራ የሚያቀልለትን ሌላ አዕምሮ አግኝቷል። አይገርምም? ለሰው ልጅ አዕምሮ ተሰጥቷል ። አሁን ደግሞ ለሰው ልጅ አዕምሮ ሌላ አዕምሮ ተሰጥቷል። ለሰው ልጆች አዕምሮ የተሰጠው ማሰብ እንዲችሉ ነው። ግን ለአዕምሮ ሌላ አዕምሮ ያስፈለገው ለምንድነው ? ዓላማው ምንም ይሁን ምን በስተመጨረሻ የሰው ልጆች ማሰብ እንዳይችሉ ነው። ወንድሞቼ ስለ AI( Chat gpt,Gemini ) እያወራሁ ነው። አዕምሯችን በራሱ ማሰቡን ትቶ በAI ማሰብ ጀምሯል ። ጊዜ መቆጠብ ይመስለናል ወይንም ጫና መቀነስም ይመስለናል። ውጤታማነት የሚጨምር ይመስለናል። አልክድም ግን ከ 5 ከ10 ዓመት በኃላ አዕምሯችሁ በልፅጎ ሳይሆን ከስሞ ታገኛላችሁ። ፍፁም ጥገኛ የሆነ አዕምሮ እንኩ ይለናል። ከዛም ለመዝናናት ሳይሆን ለማሰብ ዳታ መግዛት ግዴታ ይሆናል። የዘርፉ ባለሙያዎች አዕምሯችን ባሰራነው ልክ የሚያድግ ነው ይሉናል። የአዕምሮ ምግብ ማሰብ ማሰላሰል ነው። ሌላ አካል ካሰበለት ለምኑ ብሎ ይጨነቃል? አስብልኝ ብሎ ቁጭ ይላል። ፍፁም ስንፍና ውስጥ ከወደቀ ወዴት ያድጋል? በዚህ ጊዜ የማሰብ ችሎታውን አሳልፎ የማይሰጥ ማን ይሁን? በስተመጨረሻም የሚላችሁ ነገር AIን የሰራ አዕምሮ በAI ልሞት ነው። የራሳችሁ አዕምሮ ገዳይ አትሁኑ። AI ን አዕምሯችን ከመቼውም ጊዜ በላይ አሳቢ ለማድረግ እንጠቀምበት።
ምን ጉድ! ለአዕምሮም አዕምሮ መጣ።
https://t.me/tekenchibo_0180
https://t.me/tekenchibo_0180
https://t.me/tekenchibo_0180 | 80 |
| 16 | .....
ያሸነፈልሽ ተሸነፈ ጌታሽ አበቃለት ሲሉኝ
የሞተውን እንኳ ስጡኝ ያልኩበት ምክኒያት አለኝ
የኔ እነደሌላው መች ሆኖ ቀርቦኝ ሲያጫውተኝ ቤዛዬ
አሳ ማጥመድ ወይ በሰው ፊት ሚወራ አልነበረም ስራዬ
Yihn mezmur gn በደምብ አስባችኹበት ታዉቃላችሁ?😭😭🙌
... | 205 |
| 17 | አዲስ ገራሚ የስልክ Wallpapers 🔥.
በእርግጠኝነት ትወዱታላችሁ 👌
@ShekinnahKBR | 73 |
| 18 | በሰው እውቀትና ጥበብ የሚፈቱ አያሌ ችግሮች ቢኖሩም፣ በጸሎት እንጂ በሰው ጥረት በፍጹም የማይፈቱ ውስብስብ ቋጠሮዎችም አሉ። በራስ ጥረት ከመደከም ይልቅ በመስቀሉ ስር መውደቅና በጸሎት መበርታት ከብዙ ከንቱ ድካም ያድናል!
በጸሎት እንበርታ 🙌 | 68 |
| 19 | ➠ ዝንብና ንብ ተገናኝተው እያወሩ
በወሬያቸው መሃል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል
ጠየቀቻት
➥ " ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ?
ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ?
ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል፣ ይገድሉኛል።
በሚጠጡት ነገር ውስጥ ከተገኘሁ ያንን መጠጥ ይደፉታል።
በሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ደግሞ ያረፍኩበትን ቦታ ቆርሰው ይጥሉታል፤ ወይ ደግሞ ጭራሽ ምግቡንም አይበሉትም።
➪ አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም፤
እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል
ደግሞም ደስ ይላቸዋል፤
በእርሻቸውም ቤት ሰርተው ያስቀምጡሻል
ለምንድነው?"
ስትል ዝንብ ለንብ ጥያቄዋን አቀረበች
በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ ብላ መለሰች
👉 "…ውሎሽ የት ነው?"
📲 Join & Share
👇👇👇👇
@LIVINGWORD11
@LIVINGWORD11 | 1 |
| 20 | ..
ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል። ዮሐ 20:31
https://t.me/followhistrace
.... | 77 |
