ch
Feedback
XCRUISER

XCRUISER

前往频道在 Telegram

Xcruiser information

显示更多
912
订阅者
+324 小时
+207 天
+7730 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+7
在1个频道中
八月 '26
+83
在8个频道中
Get PRO
七月 '26
+99
在7个频道中
Get PRO
六月 '26
+84
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+56
在8个频道中
Get PRO
四月 '26
+81
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+92
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+120
在7个频道中
Get PRO
一月 '26
+301
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+70
在4个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
03 九月+1
02 九月+3
01 九月+3
频道帖子
አልቆ የነበረው Xcruiser XS6650HD Satellite Finder ዛሬ ድጋሜ አስገብተናል አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች አዲስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ነው ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር አሻሽሎ የመጣ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. 5500D ባትሪ አቅሙ 1700mhp ነው  አዲሱ 6650 ግን የባትሪ አቅሙ 2600mhp ነው ይሔም በ 900mhp ይበልጣል 2. 5500D ባትሪ ቻርጅ ሲያደርግ ይዘገያል በቶሎ Full ቻርጅ አያደርግም አዲሱ 6650 ግን Fast Charge System አለው 3. 5500D በ 0 ሲግናል ኳሊቲ DVBS2 ያሳያል አዲሱ 6650 ም DVBS2 ያሳያል በተጨማሪም DVB S2 ከመድረሳችሁ በፊት Power ይጨምራል 4. 5500D ሲግናል ኳሊቲ Lock ሳያደርግ ትንንሽ ሲግናል ኳሊቲዎችን ያሳያል አዲሱ 6650 ም ያሳያል 5. 5500D ወደ ሳተላይት ስንቀርብ Signal Strength ይጨምራል አዲሱ 6650 ም ይጨምራል 6. አዲሱ 6605 በጨለማ መስራት የሚያስችል ፍላሽ ላይት አለው ባትሪውም ከፍተኛ ስለሆነ ረጅም ሰአት በርቶ መቆየት ይችላል 5500 ግን ፋላሽ ላይት የለውም 7. አዲሱ 6605 ተጨማሪ ኳሊቲ የሚያሳይ ደማቅ Indicator አለው 5500 ግን የለውም 8. አዲሱ 6650 የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ኮንፓስ አለው 5500 ግን የለውም 9. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሁሉንም ሳተላይቶች ኳሊቲያቸውን አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 5500 ግን የለውም 10. ለአዲሱ 6650 ፋይንደር አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በፍላሽ በቀላሉ Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን ይሔንን ማድረግ አንችልም 11. በአዲሱ 6650 የፈለግነውን ሳተላይት ወይም ፍሪኩዌንሱ ኦርደር አድርገን ወደ ፍላሽ Backup or Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን አንችልም 12. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሾርት ካለ ስክሪኑ ላይ ሾርት አለ ብሎ ይፅፋል በተጨማሪም ብዙ ግዜ ሾርት ገመድ ቼክ ብታደርጉበትም ምንም አይሆንም 13. አዲሱ 6650 ፋይንደር ቢበላሽ መለዋወጫ አለን ስለዚህ 6650 ፋይንደር አጥታችሁ ሌላ ፋይንደር ላይ የምታገኙት ምንም አይነት Function ወይም ጥቅም የለም ሁሉንም በአንድ አድርጎ የያዘ ፋይንደር ነው የፋይንደር አገልግል በሉት 😁 የጊዜው ከሌሎቹ በብዙ ርቀት 1ኛ ደረጃ የተቀመጠ ፋይንደር ነው ይሔንን ፋይንደር ከኛ ወስዳችሁ ካልተመቻችሁ ወይም እንደምትፈልጉት ካልሆነ ብራችሁን እንመልሳለን ወይም ወደሌላ ፋይንደር እንቀይርላችሗለን ፈላጊ ካለ 0911882556 0911001481 0911961727

2
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች ተወዳጆቹ MovieBox እና Cricify Application Appstore ላይ Update ተለቋል ቼክ አድርጓቸው
221
3
Xcruiser V12 or V8 AI Box ያላችሁ ትናንት የተለቀቀው Red TV Application እንዴት ነው ወደዳችሁት በማንኛውም ኔትወርክ ጥርት አድርጎ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ብዙ conne
Xcruiser V12 or V8 AI Box ያላችሁ ትናንት የተለቀቀው Red TV Application እንዴት ነው ወደዳችሁት በማንኛውም ኔትወርክ ጥርት አድርጎ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ብዙ connection አይፈልግም ያለማጋነን Xcruiser AI Box Best Android box in the world ኳስ ለማየት ዲሽ መስቀል በየጊዜው የሰርቨር ክፍያ ምናም ያስቀረ ምርጥ እቃ
221
4
Xcruiser V12 or V8 AI Box ያላችሁ ዛሬ የተለቀቀው Red TV Application እንዴት ነው ወደዳችሁት በማንኛውም ኔትወርክ ጥርት አድርጎ ምንም ቀጥቀጥ ሳይል ይሰራል ብዙ connection አይፈልግም ያለማጋነን Xcruiser AI Box Best Android box in the world ዲሽ የክፍያ ሰርቨር ምናም ያስቀረ ምርጥ እቃ
281
5
Surprise the king is back እንደሚታወቀው ለ Xcruiser AI Box ተጠቃሚዎች አስበን የሰራነውን Red TV Application ሀክ አድርገው በማንኛውም Box ላይ በነፃ ሲጠቀሙበት
Surprise the king is back እንደሚታወቀው ለ Xcruiser AI Box ተጠቃሚዎች አስበን የሰራነውን Red TV Application ሀክ አድርገው በማንኛውም Box ላይ በነፃ ሲጠቀሙበት ነበር ዛሬ Update አድርገን እና ተጨማሪ የሴኪውሪቲ ሲስተም አካተን Xcruiser AI Android Box ላላችሁ ብቻ በነፃ እንድትጠቀሙበት AppStore ላይ አዲሱን Red TV App Recommend List ላይ አስቀምጠንላችሗል መልካም መዝናኛ እንደሚታወቀው Red TV Application በጣም በትንሽ Connection ምንም ቀጥቀጥ ሳይል የሚሰራ ምርጥ ሰርቨር ነው።
3 834
6
https://t.me/Bkjabot/s/10
646
7
https://telegra.ph/Xcruiser6650-08-03
631
8
ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻን
ንጉሱ TV Smart ማድረጊያ Xcruser V12 AI Box በድጋሜ አስገብተናል ሁለት አመት ሙሉ በነፃ ምንም ሳይቆራረጥባችሁ በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ ሁሉንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ ቻንፒዮንስ ሊግ፣ ላሊጋ፣ ቦንደንስሊጋ ወዘተ አለም ላይ የሚደረጉ ማንኛውን የእስፓርት ክንውኖችን Live በ XCRUISER V12 AI Box 8K በጥራት መከታተል ትችላላችሁ ፊልም ወዳድ ከሆናችሁማ ሁሉንም አለም ላይ ያሉ ፊልሞች በነፃ እስከ 4K UHD ጥራት ማየት ትችላላችሁ ይሔ እቃ ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ በጥቂቱ Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅ Free Netfly VIP ✅ YouFlix Premium ✅ Netflix Account Support ✅ It's Can Get Hidden Wifi ✅ Appstore and Playstore ✅ ScreenRecord ✅ ScreenShoot ✅ Wifi Extender ✅ Bluetooth Remote ✅ Bluetooth Audio ✅ Real 8K Video Out ✅ Digital Audio (Optical Out) ✅ Easy Software Recovery ✅ USB Update ✅ Application Lock System ✅ All Important App Built in ✅ 8GB RAM ✅ 256GB STORAGE ✅ ANDROID VERSION 14 ✅ Google TV UI✅ 👆ከላይ የተዘረዘሩት ጥቅሞች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ፅሁፉን ይጫኑ ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው 0911001481 ቤኪ 0911882556 ሙኬ 0911961727 አቢቲ በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ @MyXcruiser @MyXcruiserbot
492
9
ጥያቄ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Box ተጠቃሚዎች ማነው Red TV Application Update እንዲለቀቅለት የሚፈልግ?
7 950
10
የ 2026 የሚገርም ሁላችሁም መግዛት ያለባችሁ ሪሲቨር GOLDSTAR 7200HD እና 7500HD 3 month Free Gseek 12 month Free Apollo 12 month Free FuncamPlus
የ 2026 የሚገርም ሁላችሁም መግዛት ያለባችሁ ሪሲቨር GOLDSTAR 7200HD እና 7500HD 3 month Free Gseek 12 month Free Apollo 12 month Free FuncamPlus Unlimited Free Nova TV ሪሲቨሩን በማንኛውም ሱቅ ታገኛላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ካርቶኑ እና ሪሲቨሩ ላይ 2026 ማለቱን ብቻ ማረጋገጥ ነው።
537
11
ማሳሰቢያ አዲስ Gseek ሰርቨር አስሞልታችሁ ወይም በፊት ያስሞላችሁት ሰርቨር ሳያልቅ ቻናሉ አልከፍት ካለ የግድ የመጨረሻ ሶፍትዌር መጫን አለባችሁ ሶፍትዌር Download ለማድረግ ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ @GoldstarHdbot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot በአዲሱ የውድድር አመት ሰርቨር ማስሞያ ዋጋ ዝርዝር https://telegra.ph/Server-Price-08-11
544
12
https://vt.tiktok.com/ZS4HGm2wJ/ 👆👆👆 New tiktok video like follow share
1 098
13
👆👆👆 ይሔ የ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder Update Software ነው What's New ሁሉንም ኢትዮጲያ ውስጥ የሚፈለጉ ሳተላይቶችን እና ፍሪኩዌንሲዎችን የያዘ ነው ማሳሰቢያ ሶፍትዌሩን ጭናችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Software Version 225 3_7_2026 አጫጫኑን ለማየት እዚህ ጋር ይጫኑ @MyXcruiserBot @MyXcruiser
1
14
👆👆👆 ይሔ የ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder Update Software ነው What's New ሁሉንም ኢትዮጲያ ውስጥ የሚፈለጉ ሳተላይቶችን እና ፍሪኩዌንሲዎችን የያዘ ነው ማሳሰቢያ ሶፍትዌሩን ጭናችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Software Version 225 3_7_2026 @MyXcruiserBot @MyXcruiser
1 229
15
Tiktok ላይ አዲስ Video ለቀናል ጥሩ ጥሩ ኮሜንቶችን የፃፈ እና Like, Repost, Share, Follow ያደረጉትን መርጠን Xcruiser 6650 Finder የምንሸልም ይሆናል ሊንኩን ከታ
Tiktok ላይ አዲስ Video ለቀናል ጥሩ ጥሩ ኮሜንቶችን የፃፈ እና Like, Repost, Share, Follow ያደረጉትን መርጠን Xcruiser 6650 Finder የምንሸልም ይሆናል ሊንኩን ከታች ታገኛላችሁ https://www.tiktok.com/@bekyja?_r=1&_t=ZS-98WFFhKNoK8
994
16
👆👆👆 ይሔ የ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder Update Software ነው What's New ሁሉንም ኢትዮጲያ ውስጥ የሚፈለጉ ሳተላይቶችን እና ፍሪኩዌንሲዎችን የያዘ ነው ማሳሰቢያ ሶፍትዌሩን ጭናችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Software Version 224 @MyXcruiserBot @MyXcruiser
1 438
17
Wow LIFESTAR 100" Smart TV በገበያ ላይ ውሏል ያበደ ምርጥ ምርጥ ቴክኖሎጂዎችን በውስጡ ያካተተ ነው 1. QLED Screen የሚጠቀም ነው የምታዩት ምስል እጅግ በጣም ጥራት አለው 2.
Wow LIFESTAR 100" Smart TV በገበያ ላይ ውሏል ያበደ ምርጥ ምርጥ ቴክኖሎጂዎችን በውስጡ ያካተተ ነው 1. QLED Screen የሚጠቀም ነው የምታዩት ምስል እጅግ በጣም ጥራት አለው 2. AI Picture Enhancer (known as AI Picture Pro or AI Super Upscaling) Technology አለው ማንኛውም ጥራቱ የወረደ ምስል ስታዩ በራሱ ምስል ጥራቱን አሳድጎ ያሳያችሗል 3. ኦርጅናል ረጅም ግዜ የሚያገለግሉ Bluetooth Voice Command ሪሞት አለው እሱም ከማንኛውም አቅጣጫ ማዘዝ ያስችላችሗል 4. Android 14 Ram 2GB Storage 32GB 5. Official Google TV OS ነው የሚጠቀመው DSTV Stream እና Nova App አለው በጥራት ይሰራል 6. TV እና ሪሲቨርን በአንድ ላይ የያዘ ነው ወዘተ ጥቅሞች አሉት ይሔንን TV ከማንኛውም የ TV መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ 0920553973
1 003
18
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች አዱስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር
አስደሳች ዜና ለቴክኒሻኖች አዱስ የገባ እጅግ በጣም የሚገርም ፋይንደር በ 5500D ሳተላይት ፋይንደር ላይ ስትጠቀሙበት የነበረውን አልጎሪዝም ወይም ጥቅም በሙሉ የያዘ ባለው ቴክኖሎጂ ላይ ብዙ ነገር አሻሽሎ የመጣ አዲሱ Xcruiser XS6650 Satellite Finder ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. 5500D ባትሪ አቅሙ 1700mhp ነው አዲሱ አዲሱ 6650 ግን የባትሪ አቅሙ 2600mhp ነው ይሔም በ 900mhp ይበልጣል 2. 5500D ባትሪ ቻርጅ ሲያደርግ ይዘገያል በቶሎ Full ቻርጅ አያደርግም አዲሱ 6650 ግን Fast Charge System አለው 3. 5500D በ 0 ሲግናል ኳሊቲ DVBS2 ያሳያል አዲሱ 6650 ም DVBS2 ያሳያል 4. 5500D ሲግናል ኳሊቲ Lock ሳያደርግ ትንንሽ ሲግናል ኳሊቲዎችን ያሳያል አዲሱ 6650 ም ያሳያል 5. 5500D ወደ ሳተላይት ስንቀርብ Signal Strength ይጨምራል አዲሱ 6650 ም ይጨምራል 6. አዲሱ 6605 በጨለማ መስራት የሚያስችል ፍላሽ ላይት አለው ባትሪውም ከፍተኛ ስለሆነ ረጅም ሰአት በርቶ መቆየት ይችላል 5500 ግን ፋላሽ ላይት የለውም 7. አዲሱ 6605 ተጨማሪ ኳሊቲ የሚያሳይ ደማቅ Indicator አለው 5500 ግን የለውም 8. አዲሱ 6650 የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ ኮንፓስ አለው 5500 ግን የለውም 9. አዲሱ 6650 ፋይንደር ሁሉንም ሳተላይቶች ኳሊቲያቸውን አመጣጥነን የምንሰራበት Spectrum አለው 5500 ግን የለውም 10. ለአዲሱ 6650 ፋይንደር አዲስ Update ሶፍትዌር ቢለቀቅ በፍላሽ በቀላሉ Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን ይሔንን ማድረግ አንችልም 11. በአዲሱ 6650 የፈለግነውን ሳተላይት ወይም ፍሪኩዌንሱ ኦርደር አድርገን ወደ ፍላሽ Backup or Update ማድረግ እንችላለን በ 5500 ግን አንችልም 12. አዲሱ 6650 ፋይንደር ቢበላሽ መለዋወጫ አለን ስለዚህ 6650 ፋይንደር አጥታችሁ ሌላ ፋይንደር ላይ የምታገኙት ምንም አይነት Function ወይም ጥቅም የለም ሁሉንም በአንድ አድርጎ የያዘ ፋይንደር ነው የፋይንደር አገልግል በሉት 😁 ይሔንን ፋይንደር ከኛ ወስዳችሁ ካልተመቻችሁ ወይም እንደምትፈልጉት ካልሆነ ብራችሁን እንመልሳለን ወይም ወደሌላ ፋይንደር እንቀይርላችሗለን ፈላጊ ካለ 0911882556 0911001481 0911961727
612
19
ሰበር ዜና ዛሬ የተለቀቁ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና
ሰበር ዜና ዛሬ የተለቀቁ ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበዱ ያበዱ በትንሽ ኮኔክሽን እስከ 4K ጥራት ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይሉ የሚሰሩ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጡ ፊልም ማየቻ እና ኳስ ማየቻ አፕሊኬሽኖች Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስማቸውን አልነግራችሁም ስማቸው የሚጀምረው በ R እና በ V ነው አሁን ላይ ሁላችሁም V8 እና V12 AI Android Box ላይ Recommend List ላይ ስለሚመጣ Download አድርጋችሁ በነፃ ተጠቀሙ 😍 በእርግጠኝነት ወዳችሁት እጄን ነው የምትስሙኝ።
5 557
20
⭕️Xcruiser Flash⭕️ ✨8GB ✨16GB ✨32GB ✨64GB 🔥Original እና ሙሉ ዋስትና ያለው 🌟ገዝተውት ፍጥነቱ እንዳሰቡት ካልሆነ አልያም አልሰራ ካለ ብርዎትን ተመላሽ የምናደርግበት
⭕️Xcruiser Flash⭕️ ✨8GB ✨16GB ✨32GB ✨64GB 🔥Original እና ሙሉ ዋስትና ያለው 🌟ገዝተውት ፍጥነቱ እንዳሰቡት ካልሆነ አልያም አልሰራ ካለ ብርዎትን ተመላሽ የምናደርግበት እና ምንተማመንበት ምርጥ እቃ በብዛት ለመግዛት 0911882556
951