XCRUISER
Відкрити в Telegram
743
Підписники
+524 години
+127 днів
+7630 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+80
в 3 каналах
травень '26
+56
в 8 каналах
Get PRO
квітень '26
+81
в 3 каналах
Get PRO
березень '26
+92
в 3 каналах
Get PRO
лютий '26
+120
в 7 каналах
Get PRO
січень '26
+301
в 3 каналах
Get PRO
грудень '25
+70
в 4 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 28 червня | +3 | |||
| 27 червня | +5 | |||
| 26 червня | +1 | |||
| 25 червня | 0 | |||
| 24 червня | +3 | |||
| 23 червня | +1 | |||
| 22 червня | +2 | |||
| 21 червня | +3 | |||
| 20 червня | +1 | |||
| 19 червня | +7 | |||
| 18 червня | +7 | |||
| 17 червня | +3 | |||
| 16 червня | +2 | |||
| 15 червня | +5 | |||
| 14 червня | +2 | |||
| 13 червня | +2 | |||
| 12 червня | +2 | |||
| 11 червня | +12 | |||
| 10 червня | +1 | |||
| 09 червня | 0 | |||
| 08 червня | +6 | |||
| 07 червня | +7 | |||
| 06 червня | +1 | |||
| 05 червня | 0 | |||
| 04 червня | +3 | |||
| 03 червня | +1 | |||
| 02 червня | 0 | |||
| 01 червня | 0 |
Дописи каналу
Repost from 🗝ኢትዮ ዲሽ መረጃ 🇪🇹
ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት።
| 2 | ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ ከ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት። | 7 |
| 3 | ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች አዲስ ያበደ በ HDO box እና ከ Onstream የሚበልጥ Application Appstore ላይ አስቀምጠናል ለ Security ሲባል ሙሉ ስሙን አልነግራችሁም ሎጎው የ S ምልክት ነው ከ 1 ሰአት በሗላ ሁላችሁም Recommend List ላይ ስለሚመጣ ጠብቃችሁ Download አድርጉት። | 1 |
| 4 | ሰበር ዜና
ለፊልም አፍቃሪያን አሳዛኝ ዜና Onstream እና HDO Box አፕሊኬሽን ተዘግተዋል ግን Xcruiser AI Box ተጠቃሚ ከሆናችሁ ፈልም ለማየት Dates+ እና Netfly በነፃ ስለሚሰሩ እነሱን ተጠቀሙ MYTV BOX 4K ተጠቃሚ ከሆናችሁ ደግሞ ፈልም ለማየት ETV PRO እና Netfly ነፃ ስለሆኑ እነሱን ተጠቀሙ መልካም መዝናኛ አዲስ ነገር ካለ እዚሁ ቻናል ላይ Post አደርጋለሁ። | 137 |
| 5 | ዛሬ አዲስ የገባ TV Smart ማድረጊያ
MYTV BOX 4K
Android 14
4GB RAM
32GB Storage
Bluetooth ስላለው ከስፒከር ጋር አገናኝታችሁ ድምፁን በ wireless ማውጣት የምትችሉበት
ሪሞቱ ከጠፋ በቀላሉ ገበያ ላይ የሚገኝ F18 እና ባለኮከቡ የሚያዘው
ሶፍትዌር ያለው ስለሆነ ችግር ቢያጋጥም እንኳን በቀላሉ ማስተካከል የምትችሉት ከናንተ የሚጠበቀው ኮክሱ ላይ ያለውን QR Code Scan ማድረግ ብቻ ነው
ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኞች የተጫነበት የኳስ እና የፊልም ነፃ ሰርቨር ያለው
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
0911001481 ቤኪ | 144 |
| 6 | በ Xcruiser ብራንድ ኦርጅናል LNB ማቀፊያ አስገብተናል ፈላጊ ካለ ብዛት ብቻ 0911882556 | 323 |
| 7 | 👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Fix Hidden Wifi Problem (ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ የተደበቀን wifi ማግኘት እና Connect ማድረግ ይችላል)
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices)
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ
https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/
@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
18_6_2026 | 5 784 |
| 8 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcryiser V12 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን እሱም Hidden WiFi Support ያደርጋል በተጨማሪም አዲስ የተለቀቀውን ሶፍትዌር Online Update ላይ እናስቀምጣለን በቀላሉ Update ማድረግ ትችላላችሁ። | 520 |
| 9 | በ Xcruiser V8 or V12 AI Box እና በ LIFESTAR 1 Million 4K Android Apollo5Pro ወይም Dates ከተቋረጠባችሁ ወይም ኢሜል አስገቡ እያለ ካዛጋችሁ Dates application ወደ Dates+ ተቀይሯል እቃችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update አድርጉ ይሰራላችሗል በተጨመሪም ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Dates+ Application በ 4K(UHD) ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መከታተል ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ
Dates Applicationንን ብቻ እዛው ላይ Update እያደረጋችሁ አልራ አለኝ ወይም Email ጠየቀኝ አትበሉ Application ሳይሆን Update የሚደረገው ሙሉ የእቃችሁ ሶፍትዌር ነው በትክክል Update ከተደረገ Dates የሚለው App ይቀርና Dates+ የሚል ነው መምጣት ያለበት | 359 |
| 10 | 👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
Fix Dates+
Update IKS 155
@Lifestar_Ethiopia_bot | 323 |
| 11 | 👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices)
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
8_5_2026 | 305 |
| 12 | ዛሬ ቅዳሜ ነው ወጡ በስጋ ነው
XCRUISER V12 8K ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ
Free World Cap All Games ✅
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅
Free Red TV/Gseek ✅
YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
Dstv Stream ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot ✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio ✅
Easy Software Recovery ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅
ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ
@MyXcruiser
@MyXcruiserbot | 5 521 |
| 13 | ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች Dates/Apollo5Pro እና Netfly Black VIP አፕሊኬሽኖች Update እንደሆኑ ይታወቃል እና በድሮዎቹ ላይ አይሰራም ከናንተ የሚጠበቀው Android Boxአችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው የምትወዷቸውን ቻናሎች በ Dates+ እና በ Black VIP በነፃ መከታተል ትችላላችሁ የድሮው Dates ተዘግቷል Update አድርጉ አጠቃቀሙን ለማየት ቲክቶካችንን Follow ያድርጉ | 9 288 |
| 14 | የአለም ዋንጫን በቀጥታ በነፃ ይከታተሉ
Yahsat 52.5°E
11130 H 27500
Morplex Package
ኳሊቲ ከሌለው እንደ ቪዲዮው ኳሊቲ ጨምሩበት | 855 |
| 15 | ዛሬ ቅዳሜ ነው ወጡ በስጋ ነው
XCRUISER V12 8K ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ
Free World Cap All Games ✅
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅
Free Red TV/Gseek ✅
YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
Dstv Stream ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot ✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio ✅
Easy Software Recovery ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅
ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ
@MyXcruiser
@MyXcruiserbot | 707 |
| 16 | New software Released
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@GoldstarHdBot
@Superstar_Ethiopia_Bot | 635 |
| 17 | MAGIC Remote
አዲሱ SMART Magic ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች
1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን
2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው
3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው
4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables....
5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው
6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች
7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው
8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅልጥፍጥፍ ያለች ነች።
ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ኦርጅናሉ ካርቶኑ ሰማያዊ በነጭ መሆኑን እና ስሙ Magic ማለቱን ማረጋገጥ ነው።
0911882556 | 609 |
| 18 | ሱቃችን እስከ 8 ሰአት ድረስ እሁድም ክፍት ነው የፈለጋችሁትን ነገር ማግኘት ትችላላችሁ ለምሳሌ TV Smart ማድረጊያ፣ ሪሲቨር፣ Dish፣ ካሜራ፣ LNB, ሁሉም አይነት ሪሞቶች፣ ፋይንደሮች፣ ሚሞሪ እና ፍላሽ..... ወዘተ ደውለው ይጠይቁን 0911882556 ሙኬ አድራሻ መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር ግቢ በግራ በኩል 3ኛ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር | 725 |
| 19 | Немає тексту... | 7 798 |
| 20 | የ Xcruiser V12 AI Box አዲስ ሶፍትዌር Online Update ላይ እንዲለቀቅላችሁ ከፈለጋችሁ ንገሩኝ ለ Xcruiser V8 AI Box አዲስ ሶፍትዌር በቀጣይ እንለቃለን Hidden wifi function update እየተደረገ ስለሆነ ነው | 6 782 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
