XCRUISER
الذهاب إلى القناة على Telegram
729
المشتركون
+624 ساعات
+267 أيام
+7730 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+62
في 3 قنوات
مايو '26
+56
في 8 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+81
في 3 قنوات
Get PRO
مارس '26
+92
في 3 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+120
في 7 قنوات
Get PRO
يناير '26
+301
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+70
في 4 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 20 يونيو | +1 | |||
| 19 يونيو | +7 | |||
| 18 يونيو | +7 | |||
| 17 يونيو | +3 | |||
| 16 يونيو | +2 | |||
| 15 يونيو | +5 | |||
| 14 يونيو | +2 | |||
| 13 يونيو | +2 | |||
| 12 يونيو | +2 | |||
| 11 يونيو | +12 | |||
| 10 يونيو | +1 | |||
| 09 يونيو | 0 | |||
| 08 يونيو | +6 | |||
| 07 يونيو | +7 | |||
| 06 يونيو | +1 | |||
| 05 يونيو | 0 | |||
| 04 يونيو | +3 | |||
| 03 يونيو | +1 | |||
| 02 يونيو | 0 | |||
| 01 يونيو | 0 |
منشورات القناة
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Fix Hidden Wifi Problem (ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ የተደበቀን wifi ማግኘት እና Connect ማድረግ ይችላል)
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices)
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ
https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/
@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
18_6_2026
| 2 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcryiser V12 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን እሱም Hidden WiFi Support ያደርጋል በተጨማሪም አዲስ የተለቀቀውን ሶፍትዌር Online Update ላይ እናስቀምጣለን በቀላሉ Update ማድረግ ትችላላችሁ። | 225 |
| 3 | በ Xcruiser V8 or V12 AI Box እና በ LIFESTAR 1 Million 4K Android Apollo5Pro ወይም Dates ከተቋረጠባችሁ ወይም ኢሜል አስገቡ እያለ ካዛጋችሁ Dates application ወደ Dates+ ተቀይሯል እቃችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update አድርጉ ይሰራላችሗል በተጨመሪም ሙሉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች በ Dates+ Application በ 4K(UHD) ጥራት በእንግሊዘኛ ቋንቋ መከታተል ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ
Dates Applicationንን ብቻ እዛው ላይ Update እያደረጋችሁ አልራ አለኝ ወይም Email ጠየቀኝ አትበሉ Application ሳይሆን Update የሚደረገው ሙሉ የእቃችሁ ሶፍትዌር ነው በትክክል Update ከተደረገ Dates የሚለው App ይቀርና Dates+ የሚል ነው መምጣት ያለበት | 133 |
| 4 | 👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
Fix Dates+
Update IKS 155
@Lifestar_Ethiopia_bot | 105 |
| 5 | 👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
✅Update Dates+/Apollo5 Pro App
✅Update Netfly Vip Black
✅Fix Bluetooth Audio (now you can connect audio to external speaker devices)
ማሳሰቢያ
ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ።
@MyXcruiserBot
@MyXcruiser
8_5_2026 | 108 |
| 6 | ዛሬ ቅዳሜ ነው ወጡ በስጋ ነው
XCRUISER V12 8K ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ
Free World Cap All Games ✅
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅
Free Red TV/Gseek ✅
YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
Dstv Stream ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot ✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio ✅
Easy Software Recovery ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅
ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ
@MyXcruiser
@MyXcruiserbot | 3 503 |
| 7 | ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android Box ተጠቃሚዎች Dates/Apollo5Pro እና Netfly Black VIP አፕሊኬሽኖች Update እንደሆኑ ይታወቃል እና በድሮዎቹ ላይ አይሰራም ከናንተ የሚጠበቀው Android Boxአችሁን በአዲሱ ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው የምትወዷቸውን ቻናሎች በ Dates+ እና በ Black VIP በነፃ መከታተል ትችላላችሁ የድሮው Dates ተዘግቷል Update አድርጉ አጠቃቀሙን ለማየት ቲክቶካችንን Follow ያድርጉ | 7 491 |
| 8 | የአለም ዋንጫን በቀጥታ በነፃ ይከታተሉ
Yahsat 52.5°E
11130 H 27500
Morplex Package
ኳሊቲ ከሌለው እንደ ቪዲዮው ኳሊቲ ጨምሩበት | 657 |
| 9 | ዛሬ ቅዳሜ ነው ወጡ በስጋ ነው
XCRUISER V12 8K ከሚሰራቸው ነገሮች ውስጥ
Free World Cap All Games ✅
Free Apollo5Pro/Dates ️ ✅
Free Netfly VIP ✅
Free Red TV/Gseek ✅
YouFlix Premium ✅
Netflix Account Support ✅
Dstv Stream ✅
Appstore and Playstore ✅
ScreenRecord ✅
ScreenShoot ✅
Wifi Extender ✅
Bluetooth Remote ✅
Real 8K Video Out ✅
Digital Audio ✅
Easy Software Recovery ✅
Application Lock System ✅
All Important App Built in ✅
8GB RAM ✅
256GB STORAGE ✅
ANDROID VERSION 14 ✅
Google TV UI✅
ማሳሰቢያ እንደሚታወቀው Xcruiser Android Box መጣ ከተባለ 1 ሳምንት እንኳን ሳይሞላው አለቀ ይባላል ወይም ዋጋ ይጨምራል ይሔ የሚሆነው እቃው ተፈላጊ ስለሆነ ብዙ ሰዎች በብዛት ይገዙትና እኛጋር ሲያልቅ እኛ ድጋሚ ከሪሴለሮች የሸጥንናለቸው ገዝተን ስንሸጥ ዋጋው ይጨምራል ስለዚህ መጣ በተባለ ጊዜ መግዛት በጣም ጥቅም አለው
0911001481 ቤኪ
0911882556 ሙኬ
0911961727 አቢቲ
በስራ ሰአት ብቻ ይደውሉልን ያላችሁበት እንልካለን እናመሰግናል ሞተረኞች አሉ
@MyXcruiser
@MyXcruiserbot | 597 |
| 10 | New software Released
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@GoldstarHdBot
@Superstar_Ethiopia_Bot | 588 |
| 11 | MAGIC Remote
አዲሱ SMART Magic ሪሞት የሚሰጣቸው ጥቅሞች
1. ሪሞቱ Bluetooth ስለሆነ ከርቀት ማዘዝ እንችላለን
2. ሪሞቱ ከ Bluetooth በተጨማሪም Study IR (Infrared) ሲስተም አለው
3. ለሪሞቱ ምንም አይነት ባትሪ አትገዙለትም በረጅም ግዜ ቻርጅ ሲፈልግ ቻርጅ ማድረግ ብቻ ነው አብሮት Charger Cable አለው
4. ይሔ ሪሞት ለተለያየ ዲቫይሶች ይሆናል ለምሳሌ ለማንኛውም Android Box (TV Smart ማድረጊያ) ፣ ለማንኛውም SMART TV (Android or WEBOS)፣ PC፣ Tables....
5. ሪሞቱ ሙሉ QWERTY Keyboard አለው
6. ይሞቱ Air Mouse ሲስተም አለው ይሔም ማለት ሪሞታችንን ወደ ቲቪ ስክሪን ትክክል አድርገን በእጃችን ሪሞታችንን ስናንቀሳቅስ አብራ Mouseሳ ትንቀሳቀሳለች
7. ይሔ ሪሞት በአጠቃላይ ከ Android, Windows, Linux እና Mac OS ጋር compatible ነው
8. ሪሞቱ ጠንካራ እና ኦርጅናል ነው በቀላሉ ቢወድቅም አይሰበርም በዛ ላይ ለአያያዝ ቀላል እና ቅልጥፍጥፍ ያለች ነች።
ይሔናንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ፎቶውን አሳይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ኦርጅናሉ ካርቶኑ ሰማያዊ በነጭ መሆኑን እና ስሙ Magic ማለቱን ማረጋገጥ ነው።
0911882556 | 602 |
| 12 | ሱቃችን እስከ 8 ሰአት ድረስ እሁድም ክፍት ነው የፈለጋችሁትን ነገር ማግኘት ትችላላችሁ ለምሳሌ TV Smart ማድረጊያ፣ ሪሲቨር፣ Dish፣ ካሜራ፣ LNB, ሁሉም አይነት ሪሞቶች፣ ፋይንደሮች፣ ሚሞሪ እና ፍላሽ..... ወዘተ ደውለው ይጠይቁን 0911882556 ሙኬ አድራሻ መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር ግቢ በግራ በኩል 3ኛ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር | 725 |
| 13 | لا يوجد نص... | 7 798 |
| 14 | የ Xcruiser V12 AI Box አዲስ ሶፍትዌር Online Update ላይ እንዲለቀቅላችሁ ከፈለጋችሁ ንገሩኝ ለ Xcruiser V8 AI Box አዲስ ሶፍትዌር በቀጣይ እንለቃለን Hidden wifi function update እየተደረገ ስለሆነ ነው | 6 782 |
| 15 | Xcruiser V12 AI Box አስገብተናል ፈላጊ ካለ 0911882556 | 711 |
| 16 | Xcruiser-V12-AI-Box_5_8_2026.zip | 7 229 |
| 17 | በ Lifestar 24H Smart እና በ Lifestar 24H Diamond ሪሲቨሮች ላይ 24H Sport ቻናል የ 3 ወር ነፃውን ሰርቨር በራሳችሁ Active ለማድረግ ይሔንን ይጠቀሙ በቴሌግራም @Charge24Hbot ላይ ገበታችሁ ከታች ያለውን አንዱን user name and password በመጠቀም register አድርጋችሁ የሪሲቨሩን serial number ማስገባትና active ማድረግ ነው ወይም ሪሲቨሩን በ wifi ወይም በ Usb tethering በኬብል ኢንተርኔት 1 ግዜ ካገኘ እራሱ automatically ይከፍታለል ቻናሉ ላይ ማድረግ ብቻ ነው መልካም ጨዋታ ጉዞ ከ Lifestar ጋር ወደፊት
24H Sport ሰርቨር በዌብሳት እራሳችሁ የትም ቦታ ሆናችሁ የፈለጋችሁትን የ LIFESTAR 24H ሪሲቨር Serial Number Active ለማድረግ ከታች ያለው user name and password አንዱን ይጠቀሙ @Charge24Hbot
አጠቃቀሙን ለማየት ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ https://vt.tiktok.com/ZSHTCqPjk/
lifestar1 9gR5WETK
lifestar2 f60hDoC
lifestar3 4vsDmQKF
lifestar4 Kzv08YqC
@Lifestar_Ethiopia_Bot | 0 |
| 18 | ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcruiser V12 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲስ Update ሶፍትዌር ስንለቅ ምን የነበረውን Function ብናስተካክል ወይም ምን አዲስ ነገር ብንጨምር ትመርጣላችሁ ፍላጎታችሁን Comment ላይ አስቀምጡልን እናመሰግናለን | 0 |
| 19 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcruiser V12 AI Box ተጠቃሚዎች Red NeflyVIP Application ሰርቨር ወደ Red NeflyVIP ተቀይሯል ሁላችሁም Update አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ያበደ ጥራት Stable ሰርቨር WoW 😍
@MyXcruiser | 0 |
| 20 | አስደሳች ዜና
ለ Xcruiser V8 AI Box እና ለ Xcruiser V12 AI Box ተጠቃሚዎች Apollo5(Dates) Application ሰርቨር ወደ Dates+ Update ሆኗል ሁላችሁም Update አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ያበደ ጥራት Stable ሰርቨር WoW 😍
@MyXcruiser | 0 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
