ch
Feedback
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement

EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别

📈 Telegram 频道 EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement 的分析概览

频道 EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement (@ehpmofficial) 是活跃参与者。目前社区聚集了 56 999 名订阅者,在 其他 类别中位列第

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 56 999 名订阅者。

根据 невідомо 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 0,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。

56 999
订阅者
无数据24 小时
无数据7
无数据30

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
频道帖子
▫️Subscribe to the channel ⚠ Dear user "No pain No gain🙏🙏 ", to send message in the group, you must be a member of the following channel: @AdsOriginal .

2
'አይዞን' ዋ! የቀለም ቀንዴ ቢያዝንልህ ሆዴ ብታመም አንጀቴ:መድሃኒትህ ሆነ 'አይዞን' 😥 በቀን አንዴ! አይዞን!
0
3
ይህን የቴሌግራም group ከዚህ በሗላ መዝጋት የለባችሁም Admins. ለመወያየትም ለመወቃቀስም ይሆናል።
0
4
🎖​️ GI​FT Te​l​e​g​ram Gold ke​y 0£ ​👉👉👉 🆓 ​GE​T SECR​ET BUTT​ON 🤘 ​TO G​ET ME​GA T​e​leg​ram VIP PREM​IU​M !​! ​👇👇👇👇👇👇​👇👇 Hurry to get it! Places are limited! Hurry to get it! Places are limited!
0
5
没有文字...
0
6
‎ቀን፡ 27/9/2018 ‎ለ፡ ለጤና ሚኒስቴር ‎አዲስ አበባ ‎ጉዳዩ፡- በጤና ባለሙያዎች ቁርጥ የፈተና ቀን መዘግየት ላይ የቀረበ አቤቱታ ‎እኛ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ብሄራዊ የብቃት መመዘኛ (Exit Exam) የወሰድን የጤና ዘርፍ ተመራቂዎች ስንሆን፣ ይህንን ደብዳቤ ለመጻፍ የተገደድነው ፈተናውን ካለፍን በኋላ እስካሁን ድረስ ወደ ስራ ለመሰማራትም ሆነ ተገቢውን ፍቃድ አግኝተን ለማገልገል ባለመቻላችን እየደረሰብን ያለውን ከፍተኛ እንግልት ለመግለጽ ነው። ‎ከእኛ ጋር በተመሳሳይ ወቅት ፈተናውን የወሰዱ የሌሎች የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎች ወደ ስራ ተሰማርተው ህይወታቸውን መምራት ቢጀምሩም፣ እኛ የጤና ተማሪዎች ግን እስካሁን ድረስ ያለ ምንም መፍትሄ በየቤታችን ተቀምጠን እንገኛለን። ይህ መዘግየት በውስጣችን የፈጠረው የስነ-ልቦና ጫና እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በተግባር የተማርናቸውን የህክምና እውቀቶች እና ክህሎቶች ከስራ ርቀን በመቆየታችን ምክንያት እየረሳን መምጣታችን ለወደፊቱ የሙያ ብቃታችን ትልቅ ስጋት ሆኖብናል። ‎ጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ጤና የሚሰጠውን ትኩረት ግምት ውስጥ በማስገባት፣ እኛ የተማርነውን እውቀት ለሀገራችን እንድንሰጥ በአስቸኳይ እንዲታዩልን እንጠይቃለን፡- ‎👉 የሚፈተንበት ግልጽ የሆነ የጊዜ ሰሌዳ እንዲቀመጥ። ‎ፍትሃዊ አሰራር፡ እንደ ሌሎች ዘርፎች ሁሉ ለጤና ባለሙያዎችም ፈጣን ምላሽ በመስጠት የሙያ ግዴታችንን እንድንወጣ እንዲመቻችልን። ‎እውቀታችን ሳይተን እና ተስፋችን ሳይቆርጥ፣ የሚመለከተው አካል በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። ‎ከአክብሮት ሰላምታ ጋር https://t.me/Health1819 https://t.me/Health1819
0
7
መቸም አንድ አንሆንም እስቲ ከሌላ ሆስፒታል ለህክምና ስንመጣ ማንገላታቱን ተዉን ጤና ባለሙያ ነን እያልን እዚሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የተንገላታን የለንም እስቲ በናንተ ተቋም ስንመጣ ፍቅር ስጡን መጀመሪያ
0
8
🙏
0
9
እኔን ከሞላ ጎደል ሁልሽም ታውቂኛለሽ። በቅርቡ ለሁለት አመታት ማለትም ኢንተርንሺፕና አንድ አመት ደግሞ በጂፒነት የሰራሁትን 100ሺ ብር ቀለል ባለ መንገድ ተበልቻለሁ። ጉዳዩ ግን ሰኔ 1 ጀምሮ አገው ግምጃ ቤት የተባለችን ሆስፒታል ለመዝጋት ሙሉ በሙሉ ተስማምተናል። የምበላው የለኝም ነገር ግን ሆስፒታሉ እንዲዘጋ የበኩሌን አደርጋለሁ። የግሌን ከጓደኞቼ ጋር ከፍቼ ህዝቡን ለማገልገል ከወዲሁ እየተዘጋጀሁ ነው። ወጥር ሌላህም ስልህ እየቀለድኩ አይደለም። የብልፅግና ተላላኪ ነኝ የሚል አተላ ፈፅሞ ሊያስረኝ የታለ አለ አሉ።😂😂 አፈወርቅን ለማሰር፣ አተላ። በግማሹ በላይ ዘለቀ፣ በግማሹ የንጉስ ላሊበላ ደም ተቀብቶኝ እንኳን በባርነት ሊያሰሩኝ እንዳልም ደም ደም ይሸተኛል። እናቴ ትሙት ብየህ ከገባህበት ገብቼ አወጣሃለሁ። ማንንም እንዳትፈራ ዝጋ ስልህ ነው። ቢሮ ቁማ የምታራ ስራ አስኪያጅ ትኖር እንደሆን እናያለን። አበልሽን ደሞዞሽን በልተሽ ስለእኔ መብትማ አትከራከሪ። ክላልኝ አንተ የአተላ ልጅ። አንተ እኔን በነፃ ልታሰራ? ሰው አታቅም። ማን እንደሆንኩ ጠይቅ። አተላ። ሁልሽም ስራ አስኪያጅ ፎቶሽን አውቀዋለሁ። ወይ አንቺ ወይ እኔ እንጠፋለን። አብረሽን ሁኚ ስልሽ ነው የልፋጭ ልጅ። ሰኔ አንድ ፕሮግራም አውጭና ስምሽን አወጣሻለሁ። ማንም አይነካሽም እኔው ነኝ። እኔን እኮ ነው ስድስት ወር በነፃ ያሰራሽኝ። አተላ ብልፅግና ይገጣጥምሽ እንደሆን እናያለን።
0
10
NGO job vacancy Lutheran World Federation World Service invite qualified applicants for following position Position: Pharmacist, nurse and nutrition Experience: 1year and above Qualifications:Bachelor’s degree in Pharmacy,nursing and nutrition #How to apply 👇👇👇👇 https://samitips.com/job/wash-officer-2/
0
11
በአሁኑ ሰዓት ስለ ኬዝ ሴናሪዬ የሚያወራ የታወከ የጤና ባለሙያ እንደማየት የሚያስጠላ ነገር የለም ጤና ባለሙያው የራሱ ህይወት እንደ አንድ complicated ኬዝ ሆኖ እያለ አንዳንድ ከሙያው ውጭ የሆነ አስተሳሰብ ያላቸው ከመንግስት ተልኮ ተቀብለው አጀንዳ ለማስቀየር የሚታትሩ አሉ እባካችሁ ከሙያችሁ ላይ አተኩሩ። እኔን የገረመኝ የጤና ባለሙያዎች የህልውና ትግል በቀጣይ ወራት በድጋሜ መጀመር አለበት ብለው ያስባሉ?በሚለው ጣያቄ አስፈለጊ አይደለም ጥያቄያችን ተመልሷል እና አይመለከተኝም እንዴትም ብዬ ይሄን ሀገር ጥዬ እወጣለሁ ብለው vote ያደረጉ ሳይ እንደሰው ሞተናል ይሄን ቀፋፊ አመለካከት ካላስወገድን ዘላለም እንዲ ነው የምንቀጥለው ። አስፈላጊ አይደለም ያላችሁት እርሱት እናንተ ናችሁ የማታስፈልጉት አይመለከተኝም ሀገር ጥዬ አወጣለሁ ላላችሁት ጥሩ አስባችሁ ነበር ነገር ግን እንኳን ከሀገር ከሰፈርም ውልፍት የማትሉበት ጊዜ ላይ ነው ያላችሁት ቀጥ ብለህ ሽንጥህን ገትረህ መታገል ነው ያለብህ በየፊናህ ሌላው ዋናው ሀሳብ ለ WHO በትክክለኛው አካሄድ ጥያቄዎችን እንዲደርሱ ማድረግ ተደጋጋሚ መጠየቅ ይሄን ደሞ ከላይ ያሉት ትክክለኛ የባለሙያው ችግር በሚገባቸው ሰወች እንዲደርስ ማድረግ አስፈላጊው ነገር ነወ።
0
12
አድሜ ለካድሬ..... ህወታቺን......... አመሰቃቀሉት.... እነሱ ክትፎ ለዉሻ አየሰጡ አኛ ደግሞ ቆቀር ቤት አየፈልግን ግዛቺን እንጨሩሳለን
0
13
ስሙን የማይፅፍ ሚሊሻ ስንት አመት የተማረን ባለሙያ እኮ ነው እያሰረ፣ እየደበደበ ያለው። አትገረምም አስራት ወልደየስ። በአንድነታችን አለምን ማስደመም አለብን። BC We are educated more than anybody!
0
14
ትክክለኛ አቋም ያለቺሁ በቡድን መደራጀት ትቅሙን የተረዳቺሁ join it
0
15
🚀 ​UN​LO​CK​ED Telegram ​code U​NLIMIT​ED 👉 🌟 E​NTE​R ​UP​DA​TED CHANN​E​L ​👇 T​O U​NL​OC​K ME​GA Telegr​a​m Beta S​UB​SCRIP​TION ​💎 👇​👇👇👇👇👇👇 Hurry to get it! Places are limited! Hurry to get it! Places are limited!
0
16
▫️Subscribe to the channel ⚠ Dear user "Hab og ", to send message in the group, you must be a member of the following channel: @AdsOriginal . ‎ ‎
0
17
🎉 MOD ​T​elegr​a​m ​Mega ​act​iva​te WI​THOUT ​SPE​NDING 💯 🆓 ACCESS ​L​IMITED ​H​AS​H 💯 TO G​ET UN​L​IMIT​ED Telegr​am Super ​KEY ! ​👇👇⭐ Hurry to get it! Places are limited! Hurry to get it! Places are limited!
0
18
ያንተ ድድብና ደሞ ለከት የለውምምምም እና አሁን አንተ ምን እየሰራህ ነው ሌሎቹን ገዳይ ጨፍጫፊ ሌባ መሆናቸውንን ነገርከንን ብልግና ደሞ ልማታዊ የሰላም ዘብ መሆኑንን በጀርባ በኩል አወራሃንን ዙረህ መድረኩንን ትረግማለህ መንታታታ ምላስ double standard Shame on
0
19
የ 6 ወር ዱቲ ዝም! ሲያንስህ ነው። ጤና ጣቢያ በዱሮ ደሞዝ ዱቲ ይታሰባል😁😄 ይሄም ሲያንስህ ነው። የካድሬ መጨዋቻ ማላገጫ, ሲያንስህ ነው አልኩህ። ሲኒዬር ሀኪም ከ 212 ሰዓት በላይ አይከፈልህም ተባልክ! ይገባሀል በረዚደንት እና በ Gp ላብ ሊበላ? የታባክ። እወደድ ባይ ሆነህ ስታሽቃብጥ አልነበር?
0
20
All Health Professionals in South West Region Please Join with the Link below‼️ Only Those who work in South West region! https://t.me/+eOCw_Wg81AMyNDdk Unity is Power‼️ Now or Never‼️
0