EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
📈 تحلیل کانال تلگرام EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
کانال EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement (@ehpmofficial) بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 56 827 مشترک است و جایگاه را در دسته متفرقه دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 56 827 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ невідомо، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 0 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 0% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
توضیحی برای کانال ارائه نشده است.
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته متفرقه تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| 2 | ይህን የቴሌግራም group ከዚህ በሗላ መዝጋት የለባችሁም Admins.
ለመወያየትም ለመወቃቀስም ይሆናል። | 0 |
| 3 | ቀን፡ 27/9/2018
ለ፡ ለጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- በጤና ባለሙያዎች ቁርጥ የፈተና ቀን መዘግየት ላይ የቀረበ አቤቱታ
እኛ በ2018 ዓ.ም አጋማሽ ላይ ብሄራዊ የብቃት መመዘኛ (Exit Exam) የወሰድን የጤና ዘርፍ ተመራቂዎች ስንሆን፣ ይህንን ደብዳቤ ለመጻፍ የተገደድነው ፈተናውን ካለፍን በኋላ እስካሁን ድረስ ወደ ስራ ለመሰማራትም ሆነ ተገቢውን ፍቃድ አግኝተን ለማገልገል ባለመቻላችን እየደረሰብን ያለውን ከፍተኛ እንግልት ለመግለጽ ነው።
ከእኛ ጋር በተመሳሳይ ወቅት ፈተናውን የወሰዱ የሌሎች የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎች ወደ ስራ ተሰማርተው ህይወታቸውን መምራት ቢጀምሩም፣ እኛ የጤና ተማሪዎች ግን እስካሁን ድረስ ያለ ምንም መፍትሄ በየቤታችን ተቀምጠን እንገኛለን። ይህ መዘግየት በውስጣችን የፈጠረው የስነ-ልቦና ጫና እንደተጠበቀ ሆኖ፣ በተግባር የተማርናቸውን የህክምና እውቀቶች እና ክህሎቶች ከስራ ርቀን በመቆየታችን ምክንያት እየረሳን መምጣታችን ለወደፊቱ የሙያ ብቃታችን ትልቅ ስጋት ሆኖብናል።
ጤና ሚኒስቴር ለህዝብ ጤና የሚሰጠውን ትኩረት ግምት ውስጥ በማስገባት፣ እኛ የተማርነውን እውቀት ለሀገራችን እንድንሰጥ በአስቸኳይ እንዲታዩልን እንጠይቃለን፡-
👉 የሚፈተንበት ግልጽ የሆነ የጊዜ ሰሌዳ እንዲቀመጥ።
ፍትሃዊ አሰራር፡ እንደ ሌሎች ዘርፎች ሁሉ ለጤና ባለሙያዎችም ፈጣን ምላሽ በመስጠት የሙያ ግዴታችንን እንድንወጣ እንዲመቻችልን።
እውቀታችን ሳይተን እና ተስፋችን ሳይቆርጥ፣ የሚመለከተው አካል በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጠን በታላቅ
አክብሮት እንጠይቃለን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
https://t.me/Health1819
https://t.me/Health1819 | 0 |
| 4 | 'አይዞን'
ዋ! የቀለም ቀንዴ
ቢያዝንልህ ሆዴ
ብታመም አንጀቴ:መድሃኒትህ ሆነ
'አይዞን' 😥 በቀን አንዴ!
አይዞን! | 0 |
| 5 | የ 6 ወር ዱቲ ዝም! ሲያንስህ ነው። ጤና ጣቢያ በዱሮ ደሞዝ ዱቲ ይታሰባል😁😄 ይሄም ሲያንስህ ነው። የካድሬ መጨዋቻ ማላገጫ, ሲያንስህ ነው አልኩህ። ሲኒዬር ሀኪም ከ 212 ሰዓት በላይ አይከፈልህም ተባልክ! ይገባሀል በረዚደንት እና በ Gp ላብ ሊበላ? የታባክ። እወደድ ባይ ሆነህ ስታሽቃብጥ አልነበር? | 0 |
| 6 | በአሁኑ ሰዓት ስለ ኬዝ ሴናሪዬ የሚያወራ የታወከ የጤና ባለሙያ እንደማየት የሚያስጠላ ነገር የለም
ጤና ባለሙያው የራሱ ህይወት እንደ አንድ complicated ኬዝ ሆኖ እያለ አንዳንድ ከሙያው ውጭ የሆነ አስተሳሰብ ያላቸው ከመንግስት ተልኮ ተቀብለው አጀንዳ ለማስቀየር የሚታትሩ አሉ እባካችሁ ከሙያችሁ ላይ አተኩሩ።
እኔን የገረመኝ የጤና ባለሙያዎች የህልውና ትግል በቀጣይ ወራት በድጋሜ መጀመር አለበት ብለው ያስባሉ?በሚለው ጣያቄ
አስፈለጊ አይደለም ጥያቄያችን ተመልሷል እና አይመለከተኝም እንዴትም ብዬ ይሄን ሀገር ጥዬ እወጣለሁ ብለው vote ያደረጉ ሳይ እንደሰው ሞተናል ይሄን ቀፋፊ አመለካከት ካላስወገድን ዘላለም እንዲ ነው የምንቀጥለው ።
አስፈላጊ አይደለም ያላችሁት እርሱት እናንተ ናችሁ የማታስፈልጉት
አይመለከተኝም ሀገር ጥዬ አወጣለሁ ላላችሁት ጥሩ አስባችሁ ነበር ነገር ግን እንኳን ከሀገር ከሰፈርም ውልፍት የማትሉበት ጊዜ ላይ ነው ያላችሁት
ቀጥ ብለህ ሽንጥህን ገትረህ መታገል ነው ያለብህ በየፊናህ
ሌላው ዋናው ሀሳብ ለ WHO በትክክለኛው አካሄድ ጥያቄዎችን እንዲደርሱ ማድረግ ተደጋጋሚ መጠየቅ ይሄን ደሞ ከላይ ያሉት ትክክለኛ የባለሙያው ችግር በሚገባቸው ሰወች እንዲደርስ ማድረግ አስፈላጊው ነገር ነወ። | 0 |
| 7 | 🎉 MOD Telegram Mega activate WITHOUT SPENDING 💯
🆓 ACCESS LIMITED HASH 💯 TO GET UNLIMITED Telegram Super KEY !
👇👇⭐
Hurry to get it!
Places are limited!
Hurry to get it!
Places are limited! | 0 |
| 8 | 🎖️ GIFT Telegram Gold key 0£ 👉👉👉
🆓 GET SECRET BUTTON 🤘 TO GET MEGA Telegram VIP PREMIUM !!
👇👇👇👇👇👇👇👇
Hurry to get it!
Places are limited!
Hurry to get it!
Places are limited! | 0 |
| 9 | አድሜ ለካድሬ..... ህወታቺን......... አመሰቃቀሉት.... እነሱ ክትፎ ለዉሻ አየሰጡ አኛ ደግሞ ቆቀር ቤት አየፈልግን ግዛቺን እንጨሩሳለን | 0 |
| 10 | 🚀 UNLOCKED Telegram code UNLIMITED 👉
🌟 ENTER UPDATED CHANNEL 👇 TO UNLOCK MEGA Telegram Beta SUBSCRIPTION 💎
👇👇👇👇👇👇👇
Hurry to get it!
Places are limited!
Hurry to get it!
Places are limited! | 0 |
| 11 | All Health Professionals in South West Region Please Join with the Link below‼️ Only Those who work in South West region!
https://t.me/+eOCw_Wg81AMyNDdk
Unity is Power‼️
Now or Never‼️ | 0 |
| 12 | ትክክለኛ አቋም ያለቺሁ በቡድን መደራጀት ትቅሙን የተረዳቺሁ join it | 0 |
| 13 | NGO job vacancy
Lutheran World Federation World Service invite qualified applicants for following position
Position: Pharmacist, nurse and nutrition
Experience: 1year and above
Qualifications:Bachelor’s degree in Pharmacy,nursing and nutrition
#How to apply 👇👇👇👇
https://samitips.com/job/wash-officer-2/ | 0 |
| 14 | ስሙን የማይፅፍ ሚሊሻ ስንት አመት የተማረን ባለሙያ እኮ ነው እያሰረ፣ እየደበደበ ያለው።
አትገረምም አስራት ወልደየስ።
በአንድነታችን አለምን ማስደመም አለብን። BC We are educated more than anybody! | 0 |
| 15 | Mnew hot honk andu geday ante neh mesel | 0 |
| 16 | መቸም አንድ አንሆንም እስቲ ከሌላ ሆስፒታል ለህክምና ስንመጣ ማንገላታቱን ተዉን ጤና ባለሙያ ነን እያልን እዚሁ አዲስ አበባ ዉስጥ የተንገላታን የለንም እስቲ በናንተ ተቋም ስንመጣ ፍቅር ስጡን መጀመሪያ | 0 |
| 17 | 🙏 | 0 |
| 18 | ▫️Subscribe to the channel
⚠ Dear user "No pain No gain🙏🙏 ", to send message in the group, you must be a member of the following channel: @AdsOriginal .
| 0 |
| 19 | እኔን ከሞላ ጎደል ሁልሽም ታውቂኛለሽ። በቅርቡ ለሁለት አመታት ማለትም ኢንተርንሺፕና አንድ አመት ደግሞ በጂፒነት የሰራሁትን 100ሺ ብር ቀለል ባለ መንገድ ተበልቻለሁ።
ጉዳዩ ግን ሰኔ 1 ጀምሮ አገው ግምጃ ቤት የተባለችን ሆስፒታል ለመዝጋት ሙሉ በሙሉ ተስማምተናል።
የምበላው የለኝም ነገር ግን ሆስፒታሉ እንዲዘጋ የበኩሌን አደርጋለሁ። የግሌን ከጓደኞቼ ጋር ከፍቼ ህዝቡን ለማገልገል ከወዲሁ እየተዘጋጀሁ ነው።
ወጥር ሌላህም ስልህ እየቀለድኩ አይደለም።
የብልፅግና ተላላኪ ነኝ የሚል አተላ ፈፅሞ ሊያስረኝ የታለ አለ አሉ።😂😂
አፈወርቅን ለማሰር፣ አተላ።
በግማሹ በላይ ዘለቀ፣ በግማሹ የንጉስ ላሊበላ ደም ተቀብቶኝ እንኳን በባርነት ሊያሰሩኝ እንዳልም ደም ደም ይሸተኛል።
እናቴ ትሙት ብየህ ከገባህበት ገብቼ አወጣሃለሁ።
ማንንም እንዳትፈራ ዝጋ ስልህ ነው።
ቢሮ ቁማ የምታራ ስራ አስኪያጅ ትኖር እንደሆን እናያለን።
አበልሽን ደሞዞሽን በልተሽ ስለእኔ መብትማ አትከራከሪ።
ክላልኝ አንተ የአተላ ልጅ።
አንተ እኔን በነፃ ልታሰራ? ሰው አታቅም። ማን እንደሆንኩ ጠይቅ። አተላ።
ሁልሽም ስራ አስኪያጅ ፎቶሽን አውቀዋለሁ። ወይ አንቺ ወይ እኔ እንጠፋለን።
አብረሽን ሁኚ ስልሽ ነው የልፋጭ ልጅ።
ሰኔ አንድ ፕሮግራም አውጭና ስምሽን አወጣሻለሁ። ማንም አይነካሽም እኔው ነኝ።
እኔን እኮ ነው ስድስት ወር በነፃ ያሰራሽኝ። አተላ
ብልፅግና ይገጣጥምሽ እንደሆን እናያለን። | 0 |
| 20 | بدون متن... | 0 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
