ESS Study Tips
前往频道在 Telegram
Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot
显示更多3 185
订阅者
+124 小时
-77 天
-7230 天
数据加载中...
吸引订阅者
十月 '2610月 '26
十月 '26
+2
在0个频道中
九月 '26
+76
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+90
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+25
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+36
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+69
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+250
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+1 546
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+1 116
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+44
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+52
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+29
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+48
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+58
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+46
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+63
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+113
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+101
在3个频道中
Get PRO
九月 '24
+261
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+328
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+156
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+233
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+735
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+104
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 02 十月 | +1 | |||
| 01 十月 | +1 |
频道帖子
| 2 | 没有文字... | 781 |
| 3 | 没有文字... | 849 |
| 4 | 没有文字... | 773 |
| 5 | ESS STUDY TIPS | 1 |
| 6 | 👇አዲስ ለጀመነው Program ነገሮችን share ለማድረግ ይህን Bot ተጠቀሙ
@esshomebot | 675 |
| 7 | 没有文字... | 678 |
| 8 | ⚖የዚህ ቻናል ህግ(2019)
👤Active User መሆን አለባቹ (አስተያየት መስጠት፡ መጠየቅ ፡ የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ)
📲Study tip እና ጠቃሚ ነገሮችን Post ስናደርግ ተማሪ ለሆኑ 2 ሰዎች share የማድረግ ግዴታ አለባቹ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሌሎችም መጠቀም ስላለባቸው
🗂እኔን ጠቅሞኛል የምትሉትን ማንኛውንም Material,Tip,Video Or Channel Share የማድረግ ግዴታ አለባቹ
📝ከትምህርት topic ውጭ ማንኛውንም ነገር Group ላይ መልቀቅ አይቻልም ከለቀቃቹ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ 🚫Ban
ግዴታ ያልኳቹ ስቀልድ ነው ነገር ግን በቻላቹት መጠን እነዚህን ለማክበር ሞክሩ | 582 |
| 9 | 📚 ESS STUDY TIPS — 2019 ዓ.ም. 📚
ላለፉት 2 ዓመታት ከእናንተ ጋር በመሆን ስንማማር፣ ስንረዳዳ እና የተሻለ ተማሪ ለመሆን ስትጥሩ እኔም የድርሻዬን አስታዋፆ እያደረኩኝ አብረን ቆይተናል። 🥹❤️📖
አሁን ግን…በ አዲስ ዓመት፣ በ አዲስ ጉልበት፣ በ አዲስ ጉዞ! ጀምረናል 🔥🎯
🚀 በ2019 ዓ.ም. ESS Study Tips ከተለመደው የStudy Tips ቻናል በላይ ይሆናል።
🎯 በዚህ ዓመት የምንጀምራቸው አዳዲስ የተማሪዎች ፕሮግራሞች፦
🔥 FOCUS ROOM
ከዚህ በፊትም እየተጠቀምነው ነበር እንደሚታወቀው ከ እለተ ሰኞ እስከ አርብ ለ 2 ሰዓት የምጣነባት ቻሌንጅ ነው ይህንን በዚህ አመትም በተሻለ መልክ እንቀጥላለን። 🎯
📚 RESOURCE DROP
ይህ ደግሞ በሳምንት 1 ወይም 2 ተማሪዎች የሚጠቅሟቸውን የጥናት ማቴሪያሎች እርስ በርሳቸው Share የሚደራረጉበት ነው። የተለያዩ pdf ጥያቄዎችን short Note እና Assigment ባላቹበት የክፍል ደረጃ share የምትደራረጉበት ነው። 🤝📖
🩺 STUDY CLINIC
ይህ ደግሞ በጥናት እና በትምህርት ዘርፍ የሚገጥሙንን ችግሮች የምናጋራበትና ህክምና የምንሰጥበት ነው። 💡🧠
🎙️ STUDENT STORIES
ከተለያዩ ተማሪዎች የጥናት ስልታቸውንና አንዳንድ ምክሮችን የሚያጋሩበት ነው። ❤️🎓
⭐ STUDENT PICKS
ጠቃሚ Apps 📱፣ ትምህርታዊ Movies 🎬 እና ለተማሪዎች የሚጠቅሙ ሀሳቦች። የምናጋራበት ነው
💭 ከዛሬ ጀምሮ…
ESS Study Tips = አንድ ቻናል ብቻ አይደለም።
🤝 የተማሪዎች ስብስብ ነው።
📚 የመማሪያ ቦታ ነው።
🎯 የእድገት ጉዞ ነው።
🇪🇹❤️ 2019 ዓ.ም. — አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ! | 675 |
| 10 | ለ 2019 እንኳን አደረሳችሁ።
ይህ የትምህርት ዘመን ብዙ የምታነቡበት ፣ የምትተጉበት ፣ ስንፍናን የምታስወግዱበት ፣ ለፍታችሁ ውጤት የምታገኙበት ይሁንላችሁ!
ላለፉት 2 ዓመታት አብረናቹ እንደነበርነው በዚህ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች እናንተን የምንረዳበት አመት ስለሚሆን እና አብሮነታቹ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን
መልካም አዲስ አመት | 858 |
| 11 | ውድ ቤተሰቦች የመጀመሪያ የ youtube አካውንታችን በ youtube ስለታገደ እዚህ ላይ እየገባቹ Subscribe በማድረግ አበረታቱን🙏 | 976 |
| 12 | ብዞቻቹ የፈተና አሰራር ዘዴዎች የሚለውን መፅሐፍ ምን ያህል ጠቃሚና እንደሚረዳ አልተረዳቹትም ግን አንብበው ከተጠቀሙት እንደዚህ አይነት መልዕክት ሲደርሰን ደስታችን እጥፍ ይሆናል እስካሁን ያልተጠቀማቹት መጀመሪያ sample የተለቀቀ አለ እሱን አንብባቹ ወስኑ
sample - | 917 |
| 13 | 没有文字... | 1 029 |
| 14 | 没有文字... | 1 032 |
| 15 | Install ስታደርጉ ካስቸገራቹ ይህን Step ተከተሉ | 962 |
| 16 | ESS STUDY TIPS (version 1.0.0).apk | 1 039 |
| 17 | ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በ offline የምትጠቀሙትና የ ጥናት ዘዴዎችን የያዘ App ሰርተን ልንጨርስ ነው ልክ መተግበሪያው እንዳለቀ እንለቅላቹሃለን በጣም እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ🙏
🫵በትዕግስት ጠብቁን | 1 039 |
| 18 | 没有文字... | 2 |
| 19 | ✅በፈተና ወቅት ግራ መጋባትና መጨነቅ ይበቃችኋል! ውጤታማ የሚያደርጉ ምርጥ የፈተና ስልቶችን የያዘው ኢ-ቡክ አሁን ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
✅ሙሉውን ከመግዛታችሁ በፊት ይዘቱን እንድታዩ የተወሰኑ ገጾችን ጋብዣችኋለሁ። ናሙናውን አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተመልከቱት! | 1 082 |
| 20 | ታውቃላቹ አንዳንዴ እንደለፋነው እንዳነበብነው ውጤታችን ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ነገር እንዳትረሱ የናንተ ልፋትና ጥረት በ 1 ፈተና እንደማይለካ። ስለዚህ በነገሮች ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት ቀጥሉልኝ🫡 | 1 294 |
