1 460
订阅者
-124 小时
+47 天
-930 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+45
在0个频道中
十一月 '24
+64
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+52
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+79
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+76
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+71
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+67
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+40
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+916
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '230
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '230
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '230
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+139
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+163
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+121
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+281
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 十二月 | +2 | |||
| 20 十二月 | 0 | |||
| 19 十二月 | +1 | |||
| 18 十二月 | 0 | |||
| 17 十二月 | +1 | |||
| 16 十二月 | 0 | |||
| 15 十二月 | +3 | |||
| 14 十二月 | +2 | |||
| 13 十二月 | +4 | |||
| 12 十二月 | +5 | |||
| 11 十二月 | +3 | |||
| 10 十二月 | +2 | |||
| 09 十二月 | +1 | |||
| 08 十二月 | +8 | |||
| 07 十二月 | +3 | |||
| 06 十二月 | +2 | |||
| 05 十二月 | +2 | |||
| 04 十二月 | +2 | |||
| 03 十二月 | +2 | |||
| 02 十二月 | 0 | |||
| 01 十二月 | +2 |
频道帖子
| 2 | አንድ ዛፍ ሲወድቅ ሁሉም ሰው ይሰማዋል።ግን ጫካውን የሞሉት ዛፎች በሙሉ ሲያድጉ ማንም አይሰማቸውም!ማንም አያያቸውም!
የኔ ቆንጆ አስተውዪ ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት እድገትሽን፣ስኬትሽን ሳይሆን ውድቀትሽን ነው! ስለዚህ ላለመውደቅ ጣሪ! የህይወት አንዱ መስመር መውደቅ ነውና ዉድቀትሽን ቢያዩት እንኳን ተነስተሽ ከውድቀትሽ ተምረሽ መነሳትሽንም አሳያቸው።ከውድቀትሽ በላይ መነሳትሽ ይበልጥ ዋጋ አለውና
በርቺልኝ!!! የኔ ጠንካራ ሴት ልብሽን የሚያውቅ አምላክ ካንቺ ጋር ነውና ምንም አትፍሪ እመኝ ደግሞ ማለፉ አይቀርም🥰💪
3 ቀን ብቻ ቀረው ያልጀመረ ካለ ገብታቹ ታስክ ብቻ ስሩ start | 201 |
| 3 | ያንተ ቀን ሲመጣ
ቅርጫት እራሱ ውሃ ይይዝልሃል😊 | 294 |
| 4 | .......ካነበብኩት 🥰
ምናልባት አንድቀን የምንጨፍንባቸው ግን የማንገልጥባቸው ቀኖች ሊመጡ ይችላሉ።ምናልባት አንድቀን በመጨፈናችን ውስጥ አዲስ ነገር ሊፈጠር ይችላል።ታውቃላችሁ እኛ ሰዎች መቼና እንዴት እንደምናልፍ የማናውቅ ደካሞች ነን።ይሄ ድካማችን ተፈጥሯዊ ስለሆነ እስካለንበትና እስከኖርንበት ጊዜ ድረስ ከእኛ ጋር አብሮ ይቆያል።እኛ ማድረግ የምንችለውና ማድረግ የሚገባን ሳናልፍ በፊት የማያልፍ መልካም ነገር ሰርተንና ፈጣሪን አመሰግነን፤በሰላም መጨፈን ነው።ያኔ ብናልፍ እንኳን "ነበሩ" የሚል ታሪክ ይኖረናል።😔
5 ቀን ቀረው ፍጠኑ ያልጀመረ ካለ ፍጠኑ start | 291 |
| 5 | 5 ቀን ቀረው ፍጠኑ start | 266 |
| 6 | ለ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ🕌 | 516 |
| 7 | የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል?
ከደስታው ብዛት የማትተኙበት ቀን...ቅርብ ያድርግልን😇
አሜን 🙏
መልካም ሰንበት😍
@ethiofuny_88 | 489 |
| 8 | በህይወትህ ውስጥ በተፈጠረ አንድ አሳዛኝ ምዕራፍ ምክኒያት ተስፋ አትቁረጥ
ጉዞህን ቀጥል ታሪክህ እዚህ ጋር አያበቃም 🙌
መልካም ውሎ
https://t.me/ethiofuny_88 | 502 |
| 9 | ጉልበትህን 🤯 የሚበሉ 🥶 የየቀን 🫠ልማዶች
🤡1-ባለፈ ነገር መጨነቅ
🤡2-ከልክ በላይ ራስን መወጠር
🤡3-ነገሮችን ግላዊ ማድረግ
🤡4- ዘግይቶ መተኛት
🤡5- ማህበራዊ ሚዲያ ማብዛት
🤡6- በቂ አለመመገብ
🤡7- ሁልጊዜ ማማረር
🤡8- ሐሜተኛነት
🤡9- አሁንን አለመኖር
🤡10- ሌሎችን ለማስደሰት መልፋት
መልካም ቀን😍 | 532 |
| 10 | ሰዉ ረስቶኛል ማለት ነው? 🤭 Ethio Telecom ብቻ እኮ ነው መልካም አዲስ አመት ያለኝ🤣
ድሮ SMS ለመመለስ ማደርገው ጥረት ይለያል😁 | 549 |
| 11 | ይህ አመት ስኬትን፣ ሳቅን፣ እና የህልሞችህ /ሽን ሁሉ ፍፃሜ ያድርግልህ/ሽ።🙏🙌 | 559 |
| 12 | 🌼አዲስ አመት 🌼2017🌼
🌼እንኳን አደረሳቹ🌼
🥰ብዙ ሰዎች ይችን ቀን ለማየት ፈልገው ያላዩ አሉ እና እኛ 🥹ግን በምህረቱ ለዚች ሰአት 🤲🏻❣️ቀን ደርሰናል እግዚያብሄር ይመስገን ሰላም ✝️ያሳደረ አምላክ ሰላም ያውለን🙏
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
https://t.me/ethiofuny_88 | 626 |
| 13 | ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሞቅ ሞቅ አድርጉት እንጂ የ2016 የመጨረሻው ቀን እኮ ነው😍 | 517 |
| 14 | ✨️
እነዛ ደስታን የናፈቁ ልቦች❤️🩹ማዘናቸው ትዝ እስከማይላቸው ድረስ በደስታ ሙላቸው።
💙🙏
መልካም ቀን
#share | 559 |
| 15 | ቤተሰቦች መልካም ምሽት የዛሬን አበቃን ❤️ | 555 |
| 16 | አሸንፋቹ ስልካቹን ያላካቹ እስከ ነገ ጥዋት 3 ሰአት ብቻ እንቀበላለን 🎁
@Binish_a | 587 |
| 17 | አሸናፊዎች እየደረሳቸው ነው የደረሳቹ comment እያረጋቹ | 603 |
| 18 | አሸናፊዎች ስልካቹን እየላካቹ 👉 @Binish_a
1 #Kiyatarik7
3 #crazygirl6767
5 #Mihret021
8 #DG343343
10 #Gad12375 | 433 |
| 19 | አሸናፊዎች ስልካቹን @Binish_a ላኩልን | 54 |
| 20 | ተጠናቋል🙏 | 50 |
