uz
Feedback
ESS Study Tips

ESS Study Tips

Kanalga Telegram’da o‘tish

Daily study tips, exam strategies & note-taking methods that actually work. 🎯 For students who want higher scores with less stress. 📞Contact us:@ess_cbot 📙የእኛን መፅሐፍ(PDF) ለማግኘት:https://t.me/ess_study_tipsbot

Ko'proq ko'rsatish
3 187
Obunachilar
+124 soatlar
-97 kun
-6730 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+3
0 kanalda
Sentabr '26
+76
0 kanalda
Get PRO
Avgust '26
+90
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+52
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+25
1 kanalda
Get PRO
May '26
+22
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+36
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+69
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+250
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+1 546
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+1 116
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+44
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+43
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+52
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+29
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+42
0 kanalda
Get PRO
May '25
+48
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+48
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+58
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+46
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+63
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+79
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+113
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+101
3 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+261
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+328
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+156
3 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+233
0 kanalda
Get PRO
May '24
+735
2 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+104
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
02 Oktabr+2
01 Oktabr+1
Kanal postlari
ውድ የ ESS STUDY TIPS ቤተሰቦች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
ውድ የ ESS STUDY TIPS ቤተሰቦች እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!

2
Matn yo'q...
794
3
Matn yo'q...
861
4
Matn yo'q...
783
5
ESS STUDY TIPS
ESS STUDY TIPS
1
6
👇አዲስ ለጀመነው Program ነገሮችን share ለማድረግ ይህን Bot ተጠቀሙ @esshomebot
683
7
Matn yo'q...
685
8
⚖የዚህ ቻናል ህግ(2019) 👤Active User መሆን አለባቹ (አስተያየት መስጠት፡ መጠየቅ ፡ የተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ) 📲Study tip እና ጠቃሚ ነገሮችን Post ስናደርግ ተማሪ ለሆኑ 2 ሰዎች share የማድረግ ግዴታ አለባቹ እናንተ ብቻ ሳትሆኑ ሌሎችም መጠቀም ስላለባቸው 🗂እኔን ጠቅሞኛል የምትሉትን ማንኛውንም Material,Tip,Video Or Channel Share የማድረግ ግዴታ አለባቹ 📝ከትምህርት topic ውጭ ማንኛውንም ነገር Group ላይ መልቀቅ አይቻልም ከለቀቃቹ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ 🚫Ban ግዴታ ያልኳቹ ስቀልድ ነው ነገር ግን በቻላቹት መጠን እነዚህን ለማክበር ሞክሩ
587
9
📚 ESS STUDY TIPS — 2019 ዓ.ም. 📚 ላለፉት 2 ዓመታት ከእናንተ ጋር በመሆን ስንማማር፣ ስንረዳዳ እና የተሻለ ተማሪ ለመሆን ስትጥሩ እኔም የድርሻዬን አስታዋፆ እያደረኩኝ አብረን ቆይ
📚 ESS STUDY TIPS — 2019 ዓ.ም. 📚 ላለፉት 2 ዓመታት ከእናንተ ጋር በመሆን ስንማማር፣ ስንረዳዳ እና የተሻለ ተማሪ ለመሆን ስትጥሩ እኔም የድርሻዬን አስታዋፆ እያደረኩኝ አብረን ቆይተናል። 🥹❤️📖 አሁን ግን…በ አዲስ ዓመት፣ በ አዲስ ጉልበት፣ በ አዲስ ጉዞ! ጀምረናል 🔥🎯 🚀 በ2019 ዓ.ም. ESS Study Tips ከተለመደው የStudy Tips ቻናል በላይ ይሆናል። 🎯 በዚህ ዓመት የምንጀምራቸው አዳዲስ የተማሪዎች ፕሮግራሞች፦ 🔥 FOCUS ROOM ከዚህ በፊትም እየተጠቀምነው ነበር እንደሚታወቀው ከ እለተ ሰኞ እስከ አርብ ለ 2 ሰዓት የምጣነባት ቻሌንጅ ነው ይህንን በዚህ አመትም በተሻለ መልክ እንቀጥላለን። 🎯 📚 RESOURCE DROP ይህ ደግሞ በሳምንት 1 ወይም 2 ተማሪዎች የሚጠቅሟቸውን የጥናት ማቴሪያሎች እርስ በርሳቸው Share የሚደራረጉበት ነው። የተለያዩ pdf ጥያቄዎችን short Note እና Assigment ባላቹበት የክፍል ደረጃ share የምትደራረጉበት ነው። 🤝📖 🩺 STUDY CLINIC ይህ ደግሞ በጥናት እና በትምህርት ዘርፍ የሚገጥሙንን ችግሮች የምናጋራበትና ህክምና የምንሰጥበት ነው። 💡🧠 🎙️ STUDENT STORIES ከተለያዩ ተማሪዎች የጥናት ስልታቸውንና አንዳንድ ምክሮችን የሚያጋሩበት ነው። ❤️🎓 ⭐ STUDENT PICKS ጠቃሚ Apps 📱፣ ትምህርታዊ Movies 🎬 እና ለተማሪዎች የሚጠቅሙ ሀሳቦች። የምናጋራበት ነው 💭 ከዛሬ ጀምሮ… ESS Study Tips = አንድ ቻናል ብቻ አይደለም። 🤝 የተማሪዎች ስብስብ ነው። 📚 የመማሪያ ቦታ ነው። 🎯 የእድገት ጉዞ ነው። 🇪🇹❤️ 2019 ዓ.ም. — አብረን እንማር፣ አብረን እንደግ!
680
10
ለ 2019 እንኳን አደረሳችሁ። ይህ የትምህርት ዘመን ብዙ የምታነቡበት ፣ የምትተጉበት ፣ ስንፍናን የምታስወግዱበት ፣ ለፍታችሁ ውጤት የምታገኙበት ይሁንላችሁ! ላለፉት 2 ዓመታት አብረናቹ እንደነበር
ለ 2019 እንኳን አደረሳችሁ። ይህ የትምህርት ዘመን ብዙ የምታነቡበት ፣ የምትተጉበት ፣ ስንፍናን የምታስወግዱበት ፣ ለፍታችሁ ውጤት የምታገኙበት ይሁንላችሁ! ላለፉት 2 ዓመታት አብረናቹ እንደነበርነው በዚህ ዓመት በተለያዩ ዘርፎች እናንተን የምንረዳበት አመት ስለሚሆን እና አብሮነታቹ ስላልተለየን ከልብ እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት
862
11
ውድ ቤተሰቦች የመጀመሪያ የ youtube አካውንታችን በ youtube ስለታገደ እዚህ ላይ እየገባቹ Subscribe በማድረግ አበረታቱን🙏
ውድ ቤተሰቦች የመጀመሪያ የ youtube አካውንታችን በ youtube ስለታገደ እዚህ ላይ እየገባቹ Subscribe በማድረግ አበረታቱን🙏
982
12
ብዞቻቹ የፈተና አሰራር ዘዴዎች የሚለውን መፅሐፍ ምን ያህል ጠቃሚና እንደሚረዳ አልተረዳቹትም ግን አንብበው ከተጠቀሙት እንደዚህ አይነት መልዕክት ሲደርሰን ደስታችን እጥፍ ይሆናል እስካሁን ያልተጠቀማ
ብዞቻቹ የፈተና አሰራር ዘዴዎች የሚለውን መፅሐፍ ምን ያህል ጠቃሚና እንደሚረዳ አልተረዳቹትም ግን አንብበው ከተጠቀሙት እንደዚህ አይነት መልዕክት ሲደርሰን ደስታችን እጥፍ ይሆናል እስካሁን ያልተጠቀማቹት መጀመሪያ sample የተለቀቀ አለ እሱን አንብባቹ ወስኑ sample -
923
13
Matn yo'q...
1 033
14
Matn yo'q...
1 037
15
Install ስታደርጉ ካስቸገራቹ ይህን Step ተከተሉ+1
Install ስታደርጉ ካስቸገራቹ ይህን Step ተከተሉ
967
16
ESS STUDY TIPS (version 1.0.0).apk
1 042
17
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በ offline የምትጠቀሙትና የ ጥናት ዘዴዎችን የያዘ App ሰርተን ልንጨርስ ነው ልክ መተግበሪያው እንዳለቀ እንለቅላቹሃለን በጣም እንደምትጠቀሙ
ውድ የ ESS Study Tips ቤተሰቦች ሙሉ በሙሉ በ offline የምትጠቀሙትና የ ጥናት ዘዴዎችን የያዘ App ሰርተን ልንጨርስ ነው ልክ መተግበሪያው እንዳለቀ እንለቅላቹሃለን በጣም እንደምትጠቀሙበት ተስፋ አደርጋለሁ🙏 🫵በትዕግስት ጠብቁን
1 040
18
Matn yo'q...
2
19
✅በፈተና ወቅት ግራ መጋባትና መጨነቅ ይበቃችኋል! ውጤታማ የሚያደርጉ ምርጥ የፈተና ስልቶችን የያዘው ኢ-ቡክ አሁን ተዘጋጅቶ ቀርቧል። ✅ሙሉውን ከመግዛታችሁ በፊት ይዘቱን እንድታዩ የተወሰኑ ገጾችን ጋብዣችኋለሁ። ናሙናውን አሁኑኑ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተመልከቱት!
1 082
20
ታውቃላቹ አንዳንዴ እንደለፋነው እንዳነበብነው ውጤታችን ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ነገር እንዳትረሱ የናንተ ልፋትና ጥረት በ 1 ፈተና እንደማይለካ። ስለዚህ በነገሮች ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት ቀ
ታውቃላቹ አንዳንዴ እንደለፋነው እንዳነበብነው ውጤታችን ላይሆን ይችላል ነገር ግን አንድ ነገር እንዳትረሱ የናንተ ልፋትና ጥረት በ 1 ፈተና እንደማይለካ። ስለዚህ በነገሮች ተስፋ ሳትቆርጡ ወደፊት ቀጥሉልኝ🫡
1 294