قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
前往频道在 Telegram
القناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله https://t.me/HussinAssilty
显示更多📈 Telegram 频道 قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد 的分析概览
频道 قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد (@hussinassilty) 阿拉伯语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 814 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 820,并在 沙特阿拉伯 地区排名第 5 851 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 814 名订阅者。
根据 25 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 524,过去 24 小时变化为 30,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 34.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.11% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 436 次浏览,首日通常累积 1 294 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
- 主题关注点: 内容集中在 اِبن, إِنسَان, تَرجَمَة, شَيخ, حَدِيث 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“القناة الرسمية التابعة والمعتمدة للشيخ حسين السلطي حفظه الله
https://t.me/HussinAssilty”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
12 814
订阅者
+3024 小时
+1057 天
+52430 天
帖子存档
شرح صحيح البخاري
كتاب الوضوء.
زيادة " من استطاع منكم أن يطيل غرته فليفعل" وبيان اختلاف المحققين في ثبوتها .
وممن ردها ابن تيمية وابن القيم والألباني وممن قبلها وجعلها محفوظة الإتيوبي لإخراج الشيخين لها.
🎙 الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
#الحلقة ٦٤ من مكة المباركة .
🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
شرح صحيح البخاري
كتاب الوضوء.
زيادة " من استطاع منكم أن يطيل غرته فليفعل" وبيان اختلاف المحققين في ثبوتها .
ومن ردها ابن تيمية وابن القيم والألباني وممن قبلها وجعلها محفوظة الإتيوبي لإخراج الشيخين لها.
🎙 الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله
#الحلقة ٦٤ من مكة المباركة .
🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !
ክፍል አስራ ሁለት
ሰይድ ቁጥብ የነብዩን ሶሓቦች የሚሳደብ ለመሆኑ ከራሱ መፅሐፍ ማረጋገጥ !
ሁለተኛ : ሙዓዊያንና ዐምር ኢብኑ ዓስን ሲሳደብ !
ባሳለፍናቸው ክፍሎች ለማየት እንደሞከርነው የነብዩን ሶሓቦች መውደድ ኢማን ሲሆን እነርሱን መጥላት ደግሞ ኩፍርና ኒፋቅ ነው ። ይህ ማለት የሚወዳቸው ሙእሚን ነው ማለት ነው የሚጠላቸው ደግሞ ሙናፊቅ ! ምክንያቱ ደግሞ የአላህ መልእክተኛ አደራና ኑዛዜ ነው ። ሶሓቦቼን በመጥፎ አታንሱ አትጥሏቸው ብለው አደራ ብለውናልና ። ከዚህም በላይ የወደዳቸው እኔን ለመውደዱ ነው የሚጠላቸውም እኔን ለመጥላቱ ነው ብለውናል ። እንደሚታወቀው ነብዩን መጥላት ኩፍር ነው ። ሶሓቦችን መጥላት ደግሞ ነብዩን መጥላት ነው ።
የነብዩን ሶሓቦች የምንወደው አላህ መርጦ የሳቸው ባልደረባ ስላደረጋቸውና ለእስልምና ህይወታቸውን ፣ ክብራቸውን ፣ ጉልበታቸውን ፣ እውቀታቸውን ፣ ገንዘባቸውን ጭምር ቤዛ ስላደረጉ ነው ። ለነብዩ ሸሪዓ ብለው ተሰደዋል ፣ ተርበዋል ፣ ተጠምተዋል ፣ ተገርፈዋል ፣ በእሳት ተቃጥለዋል ፣ በመካ ሀሩር የነደደ ቋጥኝ በእነርሱ ደም እንዲቀዘቅዝ ተደርጓል ። ለዚህ ነው አላህ ያላቃቸው ያከበራቸውና ዝናቸው ከፍ እንዲል ያደረገው ። በዚህ አላበቃም አመኞችን በመልካም እንዲያነሱዋቸውና ፈለጋቸውን እንዲከተሉ አዟል ። ይህ ነው የመወደዳቸው ሚስጢር ። ለዚህ ነው ሙእሚን እንጂ አይወዳቸውም ሙናፊቅ እንጂ አይጠላቸውም የተባለው ።
እነዚህን የአላህ መልእክተኛ ባልደረቦችን ነው ሰይድ ቁጥብ የሚያዋርደውና የሚያንቋሽሸው ። በአላህ ይሁንብኝ የሙሐመድ ሓሚዲን ጥብቅና ባይኖርና ወጣቶች እሱን ሰምተው የሰይድ ቁጥብን ተግባር ቀለል አድርገው በማየት ልባቸው ይታመማል ሳያውቁት ኒፋቅ ሊገባባቸው ይችላል የሚለው ስጋት ባይኖር ኖሮ የሰይድ ቁጥብን ቅርሻት ባልፃፍኩኝ ነበር ። ነገር ግን የዚህ ሰው ማንነት ሙሐመድ ሓሚዲን ከሚለውና ከሚገልፀው በጣም የራቀ ይልቁንም ራሱ አምኖበት በተናገረው ንግግሩና ፅሑፉ የአላህ መልእክተኛን ሶሓቦች የሚያዋርድና የሺዓዎችን አንጀት የሚያርስ በሶሓቦች ክብር ተረማምዶ በራፊዳዎች ሜዳሊያ የተሸለመ ግለሰብ መሆኑ እንዲታወቅ ነው ። ለማንኛውም ማየት ማመን ነውና እስኪ በነብዩ ላይ ይወርድ የነበረውን ወሕይ ከሚፅፉት የነበረውን ፣ የመጀመሪያውን በባህር ላይ የተደረገውን ዘመቻ የመራውን ፣ የምእመናን አጎት የሆነውንና የአላህ መልእክተኛ ዱዓእ ያደረጉለትን ብርቅዬ ሶሓብይ ሙዓውያንና ጓደኛውን ታላቁን ሶሓብይ ዐምር ኢብኑ ዓስም ምን እንደሚላቸውና እንዴት እንደሚያዋርዳቸው እንመልከት : –
"إن معاوية وزميله عَمْراً لم يغلبا علياً لأنهما أعرف منه بدخائل النفوس، وأخبر منه بالتصرف النافع في الظرف المناسب . ولكن لأنهما طليقان في استخدام كل سلاح، وهو مقيد بأخلاقه في اختيار وسائل الصراع . وحين يركن معاوية وزميله إلى الكذب والغش والخديعة والنفاق والرشوة وشراء الذمم لا يملك عليٌ أن يتدلى إلى هذا الدرك الأسفل فلا عجب ينجحان ويفشل، وإنه لفشل أشرف من كل نجاح ".
كتب وشخصيات ص (242)
" ሙዓዊያና ጓደኛው ዓምር ዐልይን ያሸነፉት ከሱ የበለጠ በሰዎች ውስጥ ያለውን በማወቃቸው ወይም በክስተቶች ጠቃሚ የሆነውን መንገድ በመከተል ከሱ የበለጠ እውቀት ኖሯቸው አይደለም ። ነገር ግን እነርሱ ለማሸነፍ የሚያስችለውን የትኛውንም መንገድ በመከተል ልቅ ስለሆኑና እሱ ግን በፍልሚያ ጊዜ መጠቀም ያለበትን መንገድ እንዲመርጥ በባህሪው የተገደበ ስለነበረ ነው ። ሙዓዊያና ጓደኛው ወደ ውሸት ፣ ማታለል ፣ ክህደት ፣ ንፍቅናና ፣ ጉቦ በመስጠት የሰዎችን ጫንቃ ወደመግዛት በተዘነበሉ ጊዜ ዐልይ ወደዚህ ዝቅጠት መዝቀጥ አይችልም ነበርና እነርሱ በማሸነፋቸውና እሱ በመሸነፉ መገረም አያስፈልግም ። መሸነፉ ከየትኛውም ማሸነፍ በላይ ክብር ነበርና " ።
ተመልከቱ ሰይድ ቁጥብ ሙዓዊያንና ዐምር ኢብኑ ዓስን በውሸት ፣ በማታለል ፣ በክህደት ፣ በሙናፊቅነት ፣ ጉቦ ሰጥቶ ሰዎችን በመግዛት ያሸነፉ ብሎ እንዴት እንደሚወርፋቸው ‼ ሱብሓነላህ ! እንዴት ይሆን ነገ አላህ ፊት ከሙዓዊያና ኢብኑል ዓስ ጋር ከሳሽና ተከሳሽ ሆኖ የሚቀርበው ? ለዛው ጠበቃቸው የአላህ መልእክተኛ ሆነው እሱ ነብዩ ለምን ሶሓቦቼን ሰደብክብኝ ሲሉት መልስ ሊሰጥ ! ከዚህ በላይ የሚገርመው ደግሞ የሶሓቦች ጠበቃ የአላህ መልእክተኛ ሆነው የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ደግሞ ሙሐመድ ሓሚዲን ሆኖ አላህ ፊት መገናኘታቸው ነው ።
አላህ ሆይ አንተ ጠብቀን !
አላህ ካለ ይቀጥላል ።
https://t.me/bahruteka
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
ከአምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች…
———
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በሱንና ዑለማዎች መደባበቅን ተጠንቀቅ!፣ ስሜትህን ሲገጥሙህ ታከብራቸዋለህ፣ ሲቃረኑህ አለያም ሀሳብህን ሲቃወሙህ ትተቻቸዋለህ፣ አለያም የሆናቸውን የምትወድ በመምሰል ትጎላለህ፣ አለያም በመካከላቸው ለመለያየት ጥረት ታደርጋለህ፣ ይህ ሁሉም የሱንና ዑለማዎች ያስጠነቀቋቸው የሆኑት ሰርጎ ገቦች ባህሪና በሰለፊዮች መካከል ለመለያየት የሚታገሉ ሰዎች መለያ ነው። እውነተኛ ሠለፊይ የሆነ ሰው ወደ እውቀት ባለቤቶች በመመለስ በጉዳዮች ላይ ያመላክታል፣ የሚሰጡትንም ሀቅን የሚገጥም የሆነውን ሀሳብ እንደ ብርሃን በመጠቀም ይመራበታል፣ አላህን በሚያስቆጣ ነገር ላይ አይወድቅም!፣ አታላይና ስውር ሴረኛ አይሆንም!!።” [ኸምሱነ ነሲሀህ ሊጦላብ አል ዒልም ገፅ 29]
✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
Repost from 𝐒𝐞𝐦𝐢𝐫 𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐇𝐚𝐟𝐬𝐚𝐡)
የዕውቀት ባለቤቶችን (ዑለማዎችን) መቀማመጥና ማማከር—በተለይም በሀገራችን ኢትዮጵያ የባህርዳር መሻይኾችን...
በዚህ በጊዜያችን ካሉት የብልሃት፣ የዕውቀትና የርጋታ ባለቤቶች መካከል የባህር ዳር መሻይኾችንና ወጣቶቻቸውን በበጎ እንቀናባቸዋለን። እነሱ የዳዕዋን ጥቅም የሚመለከት ማንኛውንም ውሳኔ በመመካከር (በሹራ) እንጂ አይወስኑም። አንዳቸው ሌላውን አያቃልሉም፤ በእነሱ ዘንድ የራስን ሃሳብ ብቻ መጫን (አምባገነንነት)፣ እራስ ወዳድነትና የመሪነት ፍላጎት (የስልጣን ጥመኝነት) የለም።
በዚህም ምክንያት በእነሱ ዘንድ ልዩነቶችን፣ ግጭቶችን፣እንዲህ አሉ ታባለ፣ ቅሬታዎችን አታገኝም። ለመመካከር ባላቸው ከፍተኛ ጉጉትና ጥንቃቄ የተነሳ ውሳኔዎቻቸው ሁሉ ትክክለኛና ስኬታማ ናቸው። ይህም አላህ ለሚሻው ሰው የሚሰጠው ትልቅ ችሮታ (ፈድል) ነው።
ሰለፊይ ወንድሞቼን የእነሱን ፈለግ እንዲከተሉና በአስቸጋሪ (በተወሳሰቡ) ጉዳዮች ላይ እንዲያማክሯቸው እመክራለሁ።
📚ምንጭ፦ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች ከሚለው ሪሳለህ (ቁጥር 23)]✍ ሸይኽ ዶክተር ሁሰይን ቢን ሙሐመድ አስ-ሱልጢይ (ሀፊዘሁላህ) https://t.me/semirEnglish https://t.me/semirEnglish
✍️قال الشيخ ربيع المدخلي - رحمه الله :
🌿 فالشباب الأن في بلبلة من عمل الإخوان المسلمين، مطايا الروافض وإخوانهم، وأعتقد أن في الإخوان المسلمين روافض مدسوسين، يحركون عواطف البلهاء الذين يتبعونهم!
🌿وهذا تجده في أي بلد، تجدهم يتعاطفون مع الروافض، ويمهدون لهم السبل لإفساد الناس وإدخالهم في الرفض! في العراق، في سوريا، في لبنان، في السودان، في دول إفريقيا، في شرق آسيا يمهد لهم الإخوان المسلمون.
📚 شرح عقيدة السلف أصحاب الحديث ص (471)
Repost from Shakir Sultan (Channel)
አስደሳች ዜና! 📢
~ እነሆ በየሳምንቱ ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ተከታታይ የሆነ የቂርኣት ፕሮግራም በአል-ወሰጢያ መድረሳ ተዘጋጅቷል!
📕 የሚቀራው ኪታብ፦
الجامع المختصر في علم الحديث والأثر.
إعداد وجمع :- الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
🎙 አስተማሪ ፦
ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አል-ስልጢይ (ሐፊዘሁሏህ)
🕌 ቦታ: አል-ወሰጢያ መድረሳ
🗓 ቀን: በየሳምንቱ ማክሰኞ
🕰 ሰዓት: ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
📲 ለሁሉም እንዲደርስ ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራ ተጋሪ ይሁኑ!
https://t.me/AbraribnAwal
Repost from طه خضر أبوعبد الله
ظاهرة اضطراب الدعوة السلفية في هذا العصر يرجع سببه إلى التصدر قبل التأهل والتسرع وادعاء العلم
قال الإمام الألباني: "إن الدعوة السلفية الآن -مع الأسف- في اضطراب، وأعزو السبب في ذلك إلى تسرع كثير من الشباب المسلم في ادعاء العلم، فهو يتجرأ على الإفتاء والتحريم والتحليل قبل أن يُعرف، بعضهم -كما سمعنا كثيرا- لا يحسن أن يقرأ آية من القرآن، ولو أنها أمامه في المصحف الكريم، فضلا عن أنه كثيرا ما يلحن في قراءة حديث الرسول عليه الصلاة والسلام، فيصدق فيه المثل المعروف في بعض البلاد: "تزبب قبل أن يتحصرم" أي: العنب حينما يبدأ يصير حباً أخضر، وهذا هو الحصرم، ويكون حامضا جدا، فهو قبل أن يتحصرم جعل نفسه كالزبيب، أي: كالعنب الذي نضج وصُيِّرَ زبيباً، ولذلك فركوب كثير من هؤلاء الناس رءوسهم وتسرعهم في ادعاء العلم والكتابة، وهم لَمْ يمشوا بعد إلى منتصف طريق العلم، هو الذي جعل الذين ينتمون للدعوة السلفية الآن -مع الأسف- شيعا وأحزابا".
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ለሰለፍዮች ምክር
ዶክተር ሸይኽ ሁሴን ሙሀመድ አስስልጢ - ሀፊዞሁሏሁ - እንዲህ ብለዋል :-
"ሰለፍይ ወንድምህ ስህተት ከሰራ ፣ ለመውቀስ ወይም ለማዋረድ አትቸኩል። በምትኩ በጥበብ በምክር እና በትእግስት (እርሱ የሚስተካከልበትን መንገድ) መፍትሄ አፈላልግ። እንደ ሀዳድያ አትሁን።
አንዳንድ ወደ ሱና የተጠጉ፣ ለእርሷ ጉጉት ያላቸው ሰዎች ይህ አካሄድ ከሰለፎች የመጣ መስሏቸው ፣ ሱና እና ሰለፎች በምን ላይ እንዳሉ ባለማወቃቸው ምክንያት ይህ የሰለፎች ጎዳና ነው ብለው በመጠርጠር በዚህ (ችግር) ውስጥ ወድቀው ይገኛሉ።
ስለዚህ ወንድምህ ለእውነትና ለምክር ምላሽ ካልሰጠ ፣ ማስረጃህን ሰብስብና ጉዳዩን ለታመኑ የእውቀት ባለቤቶች አቅርብ ፣ እነርሱንም አማክር።"
الرسالة خمسون النصيحة لطلاب العلم ص/١٩
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
قال حماد بن زيد -رحمه الله-:
الجهمية إنما يُحاولون أن يقولوا: ليسَ في السماء شيء.
أخرجه عبد الله بن الإمام أحمد في السنة: (رقم٥٤)] بإسناد صحيح.
- علق شيخ الإسلام رحمه الله-:
وهذا الذي كانت الجهمية يُحَاولونَه قد صرَّحَ به المتأخرون منهم، وكان ظهور السنة وكثرةُ الأئمة في عصر أولئك يَحول بينهم وبين التصريح به، فلمّا بَعُدَ العهدُ وخَفيَت السنةُ وانقَرضت الأئمة صرَّحت الجهميةُ النُّفاةُ بما كان سَلفهم يُحاولونَه ولا يَتَمَكَّنُون من إظهاره.
[اجتماع الجيوش الإسلامية: (٢/١٣٦)]
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
አዲስ pdf (አጠር ያለ ዋና ዋና ነጥቦች በ 7 ገፅ ብቻ)
የሙሉ ኪታቡ pdf ↘️
https://t.me/IbnShifa/7377
ملخص خمسون نصيحة لطلاب العلم
والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
#join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
አዲስ pdf (የተስተካከለና ጭማሪ ተደርጎበት ለአንባቢያን የቀረበ)
عنوان:- خمسون نصيحة لطلاب العلم
والوقاية من الوقوع في الفتن والبدع وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች ለዲን ተማሪዎች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
#join ↘️↘️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
