ch
Feedback
GELAN G.SECONDARY SCHOOL

GELAN G.SECONDARY SCHOOL

关闭频道

Gelan General secondary school is government school in Addis Ababa ,Ethiopia which is located around Gelan 3 condominium near highway. The school strives for educational quality.📚🖊🖍✏️🇪🇹

显示更多
2 804
订阅者
-224 小时
-277
-6430
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+8
在0个频道中
六月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+99
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+103
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+124
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+158
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+263
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+131
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+161
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+96
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+130
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+101
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+75
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+69
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+109
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+88
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+147
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+231
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+383
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+267
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+361
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+161
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+125
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+1 046
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
15 七月0
14 七月0
13 七月+1
12 七月0
11 七月0
10 七月+2
09 七月0
08 七月0
07 七月0
06 七月+4
05 七月0
04 七月0
03 七月0
02 七月+1
01 七月0
频道帖子
🖐🖐🖐🖐🖐08/11/2018ዓ.ም🖐🖐 🖐🖐🖐🖐ማስታወቂያ🖐🖐🖐🖐 ለ2018ዓ.ም 5ኛ ዙር ተፈታች የ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎች ነገ በ09/11/2018ዓ.ም የ2018ዓ.ም የመጨረሻው ዙር ብሔራዊ ፈተና እንደሚጀመር ይታወቃል። በመሆኑም የ5ኛው ዙር  ተፈታኝ 80 ተማሪዎች 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን!!! ማሳሰቢያ:- 1ኛ- በተጠቀሰው ሰዓት መገኘት 2ኛ- አድሚሽን ካርድ እና የት/ቤቱን መታወቂያ መያዝ 3ኛ- የት/ቤት ዩኒፎርም መልበስ 4ኛ- ምሳ ወይም ለምሳ የሚሆን ገንዘብ መያዝ ከሁላችሁም ይጠበቃል። 🙏መልካም ፈተና መልካም ውጤት !!!🙏

2
没有文字...
775
3
没有文字...
884
4
06/11/2018 ዓ.ም ጥብቅ ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ። በ2018 ዓ.ም # ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ተዘዋወራችሁ # ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ተዘዋውራ
06/11/2018 ዓ.ም ጥብቅ ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ። በ2018 ዓ.ም # ከ10ኛ ወደ  11ኛ ክፍል ተዘዋወራችሁ # ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ተዘዋውራችሁ የክረምት ማጠናካሪያ ትምህርት እንድትከታተሉ የተለያችሁ Top 30 ተማሪዎች በሙሉ በተደጋጋሚ ማስታወቂያ እና በወላጅ ውይይት እንደገለፅነው የክረምት የውጤት ማላቂያ የማጠናከሪያ ትምህርት ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረ መሆኑን እያሳወቅን 👉  ከነገ ማክሰኞ (07/11/2018ዓ.ም) ጀምሮ  ወደ ትምህርት ገበታው ያልመጣ ተማሪ ለሚፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር  ሃላፊነት የሚወስድ መሆኑን 👉 ተማሪዎች ሁላችሁም  የምትመጡት ለመማር እስከሆነ ድረስ ማስታወሻ ደብተር ይዞ መምጣት ግዴታ መሆኑን 👉 የየትምህርት ቤታችሁን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርምና መታወቂያ) አሟልቶ መገኘት ግዴታ መሆኑን 👉 ሙሉ የትምህርት ጊዜ ከ2:15 - 6:30 በተመደባችሁበት ክፍል ቁጭ ብሎ መማር እንደሚገባችሁ በጥብቅ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ ለወላጆች :- ይህ ጉዳይ  እጅግ በጣም ልዩ ትኩረት የተሰጠው መሆኑን አውቃችሁ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን።                   ት/ቤቱ!!
883
5
没有文字...
2
6
የመጀመሪያ ቀናችን እንዲህ ተጀምሯል ጀግኖች ለነገ የስኬት ተስፋ የሰነቃችሁ ልጆቻችን በርቱ የበጋ ፀሐይ የክረምት ዝናብ አይበግረንም በርትተን እንሰራለን እናንተም በርትታችሁ ተማሩ ስሩ ስኬት የእድል+6
የመጀመሪያ ቀናችን እንዲህ ተጀምሯል ጀግኖች ለነገ የስኬት ተስፋ የሰነቃችሁ ልጆቻችን በርቱ የበጋ ፀሐይ የክረምት ዝናብ አይበግረንም በርትተን እንሰራለን እናንተም በርትታችሁ ተማሩ ስሩ ስኬት የእድል ሳይሆን የስራ የልፋት ውጤት ነው!!!
854
7
06/11/2018 ዓ.ም ጥብቅ ማሳሰቢያ ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ። በ2018 ዓ.ም # ከ10ኛ ወደ  11ኛ ክፍል ተዘዋወራችሁ # ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ተዘዋውራችሁ የክረምት ማጠናካሪያ ትምህርት እንድትከታተሉ የተለያችሁ Top 30 ተማሪዎች በሙሉ በተደጋጋሚ ማስታወቂያ እና በወላጅ ውይይት እንደገለፅነው የክረምት የውጤት ማላቂያ የማጠናከሪያ ትምህርት ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረ መሆኑን እያሳወቅን 👉  ከነገ ማክሰኞ (07/11/2018ዓ.ም) ጀምሮ  ወደ ትምህርት ገበታው ያልመጣ ተማሪ ለሚፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር  ሃላፊነት የሚወስድ መሆኑን 👉 ተማሪዎች ሁላችሁም  የምትመጡት ለመማር እስከሆነ ድረስ ማስታወሻ ደብተር ይዞ መምጣት ግዴታ መሆኑን 👉 የየትምህርት ቤታችሁን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርምና መታወቂያ) አሟልቶ መገኘት ግዴታ መሆኑን 👉 ሙሉ የትምህርት ጊዜ ከ2:15 - 6:30 በተመደባችሁበት ክፍል ቁጭ ብሎ መማር እንደሚገባችሁ በጥብቅ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ ለወላጆች :- ይህ ጉዳይ  እጅግ በጣም ልዩ ትኩረት የተሰጠው መሆኑን አውቃችሁ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን።                   ት/ቤቱ!!
90
8
ልጆቻችን የማህበራዊ ሳይንስ የመጀመሪያ ቀን ፈተና አጠናቀው በሠላም ወደየቤታቸው ሸኝተናል መልካም አዳር
853
9
በ06/11/2018ዓ.ም ፈተና የምትጀምሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጠዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙና በተዘጋጀላችሁ ትራንስፖርት እንድትሄዱ በድጋሜ ለማስታወስ እንወዳለን።
940
10
በ2018ዓ.ም ውጤታችሁ TOP 30 ውስጥ ገብታችሁ ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የተመረጣችሁ ተማሪዎች ጠዋት 2:00 ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን።
965
11
没有文字...
1 134
12
+4
2018 SAT round 2 Online exam by @NextGen_12.pdf
1 226
13
ማጠከሪያ ትምህርት የሚል ቢጨመር
1
14
没有文字...
1 137
15
+1
Math round 3 EUEE (2) (1).pdf
1 134
16
没有文字...
1 287
17
没有文字...
1 219
18
ስማችሁ ከላይ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች ዛሬ እስከ 11፡00 ድረስ እየመጣችሁ ስትሪም (natural or social ) እንድትመርጡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
1 303
19
没有文字...
1 321
20
ለ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎች ነገ አርብ ይሰጣል የተባለው ኦረንቴሽን ወደ ቅዳሜ የተቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን
1 330