GELAN G.SECONDARY SCHOOL
قناة بسيطة
Gelan General secondary school is government school in Addis Ababa ,Ethiopia which is located around Gelan 3 condominium near highway. The school strives for educational quality.📚🖊🖍✏️🇪🇹
إظهار المزيد2 804
المشتركون
-224 ساعات
-277 أيام
-6430 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+8
في 0 قنوات
يونيو '26
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+99
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+103
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+124
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+158
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+263
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+131
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+161
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+96
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+130
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+101
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+75
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+69
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+109
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+88
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+147
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+231
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+383
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+267
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+361
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+161
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+125
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 046
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 15 يوليو | 0 | |||
| 14 يوليو | 0 | |||
| 13 يوليو | +1 | |||
| 12 يوليو | 0 | |||
| 11 يوليو | 0 | |||
| 10 يوليو | +2 | |||
| 09 يوليو | 0 | |||
| 08 يوليو | 0 | |||
| 07 يوليو | 0 | |||
| 06 يوليو | +4 | |||
| 05 يوليو | 0 | |||
| 04 يوليو | 0 | |||
| 03 يوليو | 0 | |||
| 02 يوليو | +1 | |||
| 01 يوليو | 0 |
منشورات القناة
🖐🖐🖐🖐🖐08/11/2018ዓ.ም🖐🖐
🖐🖐🖐🖐ማስታወቂያ🖐🖐🖐🖐
ለ2018ዓ.ም 5ኛ ዙር ተፈታች የ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎች ነገ በ09/11/2018ዓ.ም የ2018ዓ.ም የመጨረሻው ዙር ብሔራዊ ፈተና እንደሚጀመር ይታወቃል። በመሆኑም የ5ኛው ዙር ተፈታኝ 80 ተማሪዎች 12:30 ት/ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን!!!
ማሳሰቢያ:-
1ኛ- በተጠቀሰው ሰዓት መገኘት
2ኛ- አድሚሽን ካርድ እና የት/ቤቱን መታወቂያ መያዝ
3ኛ- የት/ቤት ዩኒፎርም መልበስ
4ኛ- ምሳ ወይም ለምሳ የሚሆን ገንዘብ መያዝ ከሁላችሁም ይጠበቃል።
🙏መልካም ፈተና መልካም ውጤት !!!🙏
| 2 | لا يوجد نص... | 775 |
| 3 | لا يوجد نص... | 884 |
| 4 | 06/11/2018 ዓ.ም
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ።
በ2018 ዓ.ም
# ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ተዘዋወራችሁ
# ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ተዘዋውራችሁ የክረምት ማጠናካሪያ ትምህርት እንድትከታተሉ የተለያችሁ Top 30 ተማሪዎች በሙሉ
በተደጋጋሚ ማስታወቂያ እና በወላጅ ውይይት እንደገለፅነው የክረምት የውጤት ማላቂያ የማጠናከሪያ ትምህርት
ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረ መሆኑን እያሳወቅን
👉 ከነገ ማክሰኞ (07/11/2018ዓ.ም) ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታው ያልመጣ ተማሪ ለሚፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር ሃላፊነት የሚወስድ መሆኑን
👉 ተማሪዎች ሁላችሁም የምትመጡት ለመማር እስከሆነ ድረስ ማስታወሻ ደብተር ይዞ መምጣት ግዴታ መሆኑን
👉 የየትምህርት ቤታችሁን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርምና መታወቂያ) አሟልቶ መገኘት ግዴታ መሆኑን
👉 ሙሉ የትምህርት ጊዜ ከ2:15 - 6:30 በተመደባችሁበት ክፍል ቁጭ ብሎ መማር እንደሚገባችሁ በጥብቅ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ ለወላጆች :- ይህ ጉዳይ እጅግ በጣም ልዩ ትኩረት የተሰጠው መሆኑን አውቃችሁ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!! | 883 |
| 5 | لا يوجد نص... | 2 |
| 6 | የመጀመሪያ ቀናችን እንዲህ ተጀምሯል
ጀግኖች ለነገ የስኬት ተስፋ የሰነቃችሁ ልጆቻችን በርቱ የበጋ ፀሐይ የክረምት ዝናብ አይበግረንም በርትተን እንሰራለን
እናንተም በርትታችሁ ተማሩ ስሩ ስኬት የእድል ሳይሆን የስራ የልፋት ውጤት ነው!!! | 854 |
| 7 | 06/11/2018 ዓ.ም
ጥብቅ ማሳሰቢያ
ለ11ኛ እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ።
በ2018 ዓ.ም
# ከ10ኛ ወደ 11ኛ ክፍል ተዘዋወራችሁ
# ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ተዘዋውራችሁ የክረምት ማጠናካሪያ ትምህርት እንድትከታተሉ የተለያችሁ Top 30 ተማሪዎች በሙሉ
በተደጋጋሚ ማስታወቂያ እና በወላጅ ውይይት እንደገለፅነው የክረምት የውጤት ማላቂያ የማጠናከሪያ ትምህርት
ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረ መሆኑን እያሳወቅን
👉 ከነገ ማክሰኞ (07/11/2018ዓ.ም) ጀምሮ ወደ ትምህርት ገበታው ያልመጣ ተማሪ ለሚፈጠረው ማንኛውም አይነት ችግር ሃላፊነት የሚወስድ መሆኑን
👉 ተማሪዎች ሁላችሁም የምትመጡት ለመማር እስከሆነ ድረስ ማስታወሻ ደብተር ይዞ መምጣት ግዴታ መሆኑን
👉 የየትምህርት ቤታችሁን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርምና መታወቂያ) አሟልቶ መገኘት ግዴታ መሆኑን
👉 ሙሉ የትምህርት ጊዜ ከ2:15 - 6:30 በተመደባችሁበት ክፍል ቁጭ ብሎ መማር እንደሚገባችሁ በጥብቅ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ ለወላጆች :- ይህ ጉዳይ እጅግ በጣም ልዩ ትኩረት የተሰጠው መሆኑን አውቃችሁ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!! | 90 |
| 8 | ልጆቻችን የማህበራዊ ሳይንስ የመጀመሪያ ቀን ፈተና አጠናቀው በሠላም ወደየቤታቸው ሸኝተናል
መልካም አዳር | 853 |
| 9 | በ06/11/2018ዓ.ም ፈተና የምትጀምሩ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጠዋት 12:30 ት/ቤት እንድትገኙና በተዘጋጀላችሁ ትራንስፖርት እንድትሄዱ በድጋሜ ለማስታወስ እንወዳለን። | 940 |
| 10 | በ2018ዓ.ም ውጤታችሁ TOP 30 ውስጥ ገብታችሁ ለክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት የተመረጣችሁ ተማሪዎች ጠዋት 2:00 ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን። | 965 |
| 11 | لا يوجد نص... | 1 134 |
| 12 | +4 2018 SAT round 2 Online exam by @NextGen_12.pdf | 1 226 |
| 13 | ማጠከሪያ ትምህርት የሚል ቢጨመር | 1 |
| 14 | لا يوجد نص... | 1 137 |
| 15 | +1 Math round 3 EUEE (2) (1).pdf | 1 134 |
| 16 | لا يوجد نص... | 1 287 |
| 17 | لا يوجد نص... | 1 219 |
| 18 | ስማችሁ ከላይ የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች ዛሬ እስከ 11፡00 ድረስ እየመጣችሁ ስትሪም (natural or social ) እንድትመርጡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ | 1 303 |
| 19 | لا يوجد نص... | 1 321 |
| 20 | ለ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎች ነገ አርብ ይሰጣል የተባለው ኦረንቴሽን ወደ ቅዳሜ የተቀየረ መሆኑን እናሳውቃለን | 1 330 |
