(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)
前往频道在 Telegram
🔰ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ🔰 ✅ከቁርኣን፣ ✅ከሐዲሥ ✅ከታማኝ ዑለማዎችና ✅ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ✅አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ✅አላማዬ በዲን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው https://t.me/Dimas_islamic_post
显示更多6 573
订阅者
-424 小时
-197 天
-5730 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+12
在1个频道中
八月 '26
+117
在9个频道中
Get PRO
七月 '26
+168
在13个频道中
Get PRO
六月 '26
+136
在9个频道中
Get PRO
五月 '26
+110
在19个频道中
Get PRO
四月 '26
+119
在11个频道中
Get PRO
三月 '26
+116
在9个频道中
Get PRO
二月 '26
+78
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+102
在8个频道中
Get PRO
十二月 '25
+74
在6个频道中
Get PRO
十一月 '25
+80
在11个频道中
Get PRO
十月 '25
+99
在5个频道中
Get PRO
九月 '25
+144
在22个频道中
Get PRO
八月 '25
+230
在27个频道中
Get PRO
七月 '25
+194
在33个频道中
Get PRO
六月 '25
+167
在38个频道中
Get PRO
五月 '25
+573
在116个频道中
Get PRO
四月 '25
+392
在126个频道中
Get PRO
三月 '25
+180
在34个频道中
Get PRO
二月 '25
+202
在41个频道中
Get PRO
一月 '25
+544
在61个频道中
Get PRO
十二月 '24
+238
在13个频道中
Get PRO
十一月 '24
+156
在17个频道中
Get PRO
十月 '24
+181
在23个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 292
在106个频道中
Get PRO
八月 '24
+645
在102个频道中
Get PRO
七月 '24
+369
在32个频道中
Get PRO
六月 '24
+291
在24个频道中
Get PRO
五月 '24
+477
在46个频道中
Get PRO
四月 '24
+365
在23个频道中
Get PRO
三月 '24
+451
在39个频道中
Get PRO
二月 '24
+436
在38个频道中
Get PRO
一月 '24
+412
在44个频道中
Get PRO
十二月 '23
+558
在47个频道中
Get PRO
十一月 '23
+509
在66个频道中
Get PRO
十月 '23
+526
在25个频道中
Get PRO
九月 '23
+208
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+248
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+102
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+145
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+112
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+99
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+226
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+178
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+212
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | +3 | |||
| 03 九月 | +3 | |||
| 02 九月 | +4 | |||
| 01 九月 | +2 |
频道帖子
Repost from (ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)
መቆያ‼️በመንፈስ የወጣው ደም በመንፈስ ተከፈለ‼️
አንዱ የጴንጤ እምነት ተከታይ ቸርች ገብቶ እየተከታተለ ሳለ አንዷ እራሷን ስታ እየጮኸች ወንበር አንስታ ጭንቅላቱን በሳችለትና ደም በደም አደረገቺው።ከዚያም አውቃ አይደለም መንፈስ ነው ተባለላትና ተመቺውን ወደ ህክምና ተወሰደ።ታከመ በላ ተጠገነ አገገመ።
ከዚያም የለበሰውን የህመም ጋቢ ተከናንቦ ቸርች ሄዶ ከመቺዋ አጠገብ ቁጭ አለ።ለሷም ቀስ ብሎ "አይዞሽ አንቺ አይደለሽም የመታሽኝ መንፈሱ ነው።በጌታ ፊት ይቅር ብዬሻለሁ" ብሎ አፅናናት።
ይህን የሱ ማፅናናት የቀጠለው ፕሮግራሙ ሞቅ እስከሚል ድረስ ነበር።
ፕሮግራሙ ሞቅ ሲል የእሱም መንፈስ ይጮኽና ያጓራ ጀመረ።ሰዎቹ ሊይዙት ቢሞክሩም አልቻሉትም።
ጮኸ አጓራ ፎከረ ተነሳ ወደቀ "ክፉ መንፈስም ነኝ" አለ። እንዲህ የሚሆነው ግን ለአንድ አላማ ነው።
ያቺን ልጅ ያደረገቺውን በተግባር መክፈል።
እየጮኸ ሳለም ወንበሩን አንስቶ በጭንቅላቷ ላይ ጨነቀለው።እሷም ፌንት በፍንከታ በላች።
የእሱ መንፈስ ግን በዚህ አላቆመም ወደ ውጭ ወጥቶ በመንፈስ ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንደ አጋነንት እንደ ዲያቢሎስ ግብረ ባህሪይ ጩኸቱን አቀለጠው።
የቸርቹ ተሰብሳቢ አብዷል ያዙት ያዙት ሲሉ፦"እሱ እየጮኸም አንድ ቃል ታናገረ መሰከረ አመነ ዳነ።
ቃሉም "አሽሀዱ አልላ ኢላሃ ኢልለ አላህ ወአሽኸዱ አንነ ሙሀመድ አርረሱል አሏህ" የሚል ነበር።
ከዚያ ቀን ጀምሮ እሱም ልጆቹና ባለቤቱ ሙስሊም ሆኑ።
⁉️ያሰለመው ክፉ መንፈሱ ነው ወይስ ሆን ብሎ ፈልጎት?
እስቲ አስቡት ከ60 አመት በላይ የእድሜ ባለፀጋ የሆነ ሰው ሴትና ወንድ የሚጨመላለቁበት እምነት ውስጥ ገብቶ ሲታይ።
ከአረጋውያን የማይሄድና የማይመጥን እምነት!
https://t.me/Dimas_islamic_post/9909
| 2 | መቆያ‼️በመንፈስ የወጣው ደም በመንፈስ ተከፈለ‼️
አንዱ የጴንጤ እምነት ተከታይ ቸርች ገብቶ እየተከታተለ ሳለ አንዷ እራሷን ስታ እየጮኸች ወንበር አንስታ ጭንቅላቱን በሳችለትና ደም በደም አደረገቺው።ከዚያም አውቃ አይደለም መንፈስ ነው ተባለላትና ተመቺውን ወደ ህክምና ተወሰደ።ታከመ በላ ተጠገነ አገገመ።
ከዚያም የለበሰውን የህመም ጋቢ ተከናንቦ ቸርች ሄዶ ከመቺዋ አጠገብ ቁጭ አለ።ለሷም ቀስ ብሎ "አይዞሽ አንቺ አይደለሽም የመታሽኝ መንፈሱ ነው።በጌታ ፊት ይቅር ብዬሻለሁ" ብሎ አፅናናት።
ይህን የሱ ማፅናናት የቀጠለው ፕሮግራሙ ሞቅ እስከሚል ድረስ ነበር።
ፕሮግራሙ ሞቅ ሲል የእሱም መንፈስ ይጮኽና ያጓራ ጀመረ።ሰዎቹ ሊይዙት ቢሞክሩም አልቻሉትም።
ጮኸ አጓራ ፎከረ ተነሳ ወደቀ "ክፉ መንፈስም ነኝ" አለ። እንዲህ የሚሆነው ግን ለአንድ አላማ ነው።
ያቺን ልጅ ያደረገቺውን በተግባር መክፈል።
እየጮኸ ሳለም ወንበሩን አንስቶ በጭንቅላቷ ላይ ጨነቀለው።እሷም ፌንት በፍንከታ በላች።
የእሱ መንፈስ ግን በዚህ አላቆመም ወደ ውጭ ወጥቶ በመንፈስ ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንደ አጋነንት እንደ ዲያቢሎስ ግብረ ባህሪይ ጩኸቱን አቀለጠው።
የቸርቹ ተሰብሳቢ አብዷል ያዙት ያዙት ሲሉ፦"እሱ እየጮኸም አንድ ቃል ታናገረ መሰከረ አመነ ዳነ።
ቃሉም "አሽሀዱ አልላ ኢላሃ ኢልለ አላህ ወአሽኸዱ አንነ ሙሀመድ አርረሱል አሏህ" የሚል ነበር።
ከዚያ ቀን ጀምሮ እሱም ልጆቹና ባለቤቱ ሙስሊም ሆኑ።
⁉️ያሰለመው ክፉ መንፈሱ ነው ወይስ ሆን ብሎ ፈልጎት?
እስቲ አስቡት ከ60 አመት በላይ የእድሜ ባለፀጋ የሆነ ሰው ሴትና ወንድ የሚጨመላለቁበት እምነት ውስጥ ገብቶ ሲታይ።
ከአረጋውያን የማይሄድና የማይመጥን እምነት! | 899 |
| 3 | ✅ልዩ የዑምራ ፓኬጅ!!🎁
💎በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ መሪነት🤖
ሁለት ጁሙኣዎችን በሁለቱ ሐረሞች
3ቀናት ለረሱልﷺ የስደት ማረፊያ በሆነችው መዲነቱል ሙነወራ እና
7 ቀናቶች ነብያችንﷺ ተወልደው ባደጉባት፤ ከምድር ገፅ ሁሉ በላጭና ዱንያ ላይ ያሉ ምእመናን በአጠቃላይ ተቀጣጭተው በሚሰግዱባት መከተል ሙከረማህ ቆይተው፤
የረሱልﷺ እና የምርጥ ባልደረቦቻቸው ቀብር ዘይረውና ሰልመው፤
መስጂድ አል_ቁባዕ ዘይረውና ረከዐተይን ሰግደው፤
ረውደቱል ሸሪፋ ዘይረው ረከዐተይን ሰግደው ጌታዎትን ተመሳጥረው፤
ወደ አላህ ይበልጥ ቀርበው ዱንያና አኼራዎትን የሚያሳምርሎት ከሙኻለፋ የጠራ: ሱናውና አዳቡን የጠበቀ 🕋ዑምራ🕋 መፈፀም የሚያስችሎት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተናል።
በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች በተከታታይ ስራ ዝግ በሚሆንባቸው
ከመስከረም🥰🥰 እስከ🥰🥰
የሚቆይ 1⃣0⃣ኛ ዙር ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል።
ከፈለጋችሁ✅🔤🔤
ከፈለጋችሁም🔠🔠🔠🔠🔠🔠
መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለሁለቱም ሐረሞች ቅርብ የሆኑ ምቹና ዘመናዊ ሆቴሎች በማዘጋጀት በቤተሰባዊ እንክብካቤ ልንኻድማችሁ ተዘጋጅተናል።
የሁል ጊዜ ምርጡና ተመረጭ ትራቭል =>የለምለም የጉዞ ወኪል!!
🎁ፓኬጁ የሚያካትተው……
💳ዓመታዊ የዑምራ ቪዛ፤
✈ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፤
🎓በሁለቱም ሐረሞች የሆቴል ክፍያ፤
🎓ዘመናዊ የባስ ትራንስፖርት፤
🎓በሁለቱም ሐረሞች የተለያዩ ቦታዎች ዝያራ፤
▫️ያስተውሉ…
አብረው ለሚመጡ ጥንዶች ልዩ መስተንግዶ ይደረጋል!!
አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ
🫱0911674580
🫱 0911683917
🫱 0922448888
አድራሻ📍ቤተል ሚና ሞል 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
✅Telegram:
https://t.me/Yelemlem_travel
| 455 |
| 4 | ዝናቡ እናንተ ጋ እንዴት ነው⁉️እኔ ባለሁበት ዛሬ በመዝነቡ ተስፋው ለምልሟል።
እናንተስ ጋር የት ነው እንዴት ነው?
አካፍሉን? | 1 338 |
| 5 | 🔘 አጫጭር ምክሮች ቁ.42
🚨 ወንድምህን ውደደው አትግፋው! 🚨
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
♻️ ሙሉ ሙሓደራውን ለማግኘት ⤵️
↪️ t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2006
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/25097
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7709 | 439 |
| 6 | ¿ርበነ ትዴንእ ዓሙጁ ቼቦሰተቤ | 1 547 |
| 7 | ዝናብ ለናፈቃችሁ‼️ | 2 275 |
| 8 | ክብር ለትክክለኛ ኒቃቢስቶች‼️
የምድራችን ኮከብ የሴቶች ተምሳሌት
የሴትነት ክብር የጀነት ውስጥ ንግስት
የባሏ አክባሪ የወንድ ልጅ እረፍት
መሰተር ባህሏ ፊትናውን በመፍራት
አጅነቢ የራቀች የምትሰግድ ሶላት
ክብር ይገባታል እሷ ናት ምርጫዬ
ፌመኒዝም በዝቶ ጠብቋት ጌታዬ
እንዴት ይጠላታል የኔስ ህሊናዬ
ክብርት የወርቅ ማረጋችን የኛ ሙስሊሞቹ
እነሱ እኮ ናቸው ባለ ኒቃቦቹ | 1 237 |
| 9 | ስላልገባችሁ እንጂ በ COPY ምርት አይሸወዱ ነው እንጂ!? | 163 |
| 10 | #Senegal🇸🇳
ሴኔጋል ከወራት በፊት በግብረሰዶማዊነት ላይ ያወጣችውን ጥብቅ ሕግ በማስፈጸም 71 ወንዶችን " ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ድርጊት " በሚል እንዲታሰሩ አድርጋ ወደ ፍርድ ቤት አቅርባለች።
በቅርብ ወራት ብቻ ከ100 በላይ ሰዎች በተመሳሳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ተጠርጥረው መያዛቸው ተገልጿል። ከነዚህም ውስጥ የሀገሪቱ ታዋቂ ሰዎች አሉበት ተብሏል።
በሴኔጋል ባለፈው መጋቢት ወር የተሻሻለው ጥብቅ ሕግ ግብረሰዶማዊ ግንኙነት እስከ 10 ዓመት ዘብጥያ ያስወረውራል። ከእስር በተጨማሪ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት አለው።
ግብረ ሰዶማዊነትን የሚያስተዋውቁ ወይም የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉ ግለሰቦች ከ3 እስከ 7 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ሕጉ ይፈቅዳል።
አፀያፊ የተባለውን ይህን ድርጊት የሚያበረታታ ማንኛውም ድርጊት እንደ ወንጀል እንዲታይ ተደርጓል።
https://t.me/Abdurahmanrahmato
https://t.me/+TdxdpETkqQc0ZDE0 | 1 049 |
| 11 | 没有文字... | 3 |
| 12 | ኒቃብ ለብሰው ሶላት ከማይሰግዱ ሴቶች ይልቅ ሳይለብሱ ሶላታቸውን የሚሰግዱ ሴቶች ይበልጣሉ። | 2 176 |
| 13 | ⚠️ እርቃናዊነት በዝቷል ተቆጣጣሪ ጠፍቷል❗️
📂| قال الشيخ صالح_الفوزان حفظه الله :
|[ كاسيات عاريات بمعنى أنهنَّ يسترنا بعض أجسامهنَّ ويكشفنا البقية ومواضع الفتنة، وهذا ما يقع الآن بين أظهركم في بيوت الأعراس، وفي الاستراحات، وفي تجمعات النساء يأتينا كاسيات عاريات عليهنَّ بعض القطع القماشية وبقية الأجسام عارية، تكشف ظهرها ونحرها وعضديها وذراعيها وساقيها تأتي والنساء ينظرنا إليهنَّ، ولهذا قال كاسيات عاريات عليهنَّ بعض اللباس الذي يكون على بعض أجسامهنَّ ومواضع الفتنة من الأجسام مكشوفة، والعياذ بالله، هذا في الحفلات، وكثر وتنوع في الحفلات، ولا رقيب ولا حسيب، ]|
📓|( خطبة: وصايا للمرأة المسلمة ١٤٣٤/١٠/١٥هـ )
❝ “ ካሲያቱ ዐሪያቱ ” ማለት በከፊል ሰውነታቸውን ሸፍነው በከፊል ለፈተና አጋላጭ የሆነውን የሰውነት ክፍል እራቁታቸውን የሆኑ ሴቶች ማለት ነው።
አንዳንድ ሰውነታቸውን ሸፍነው የቀሩትን የፈተና ቦታዎችን ለዕይታ ያጋልጣሉ ማለት ነው። ይህ አሁን በእናንተ መካከል በሠርግ ቤቶች ፤ በእረፍት ቦታዎች እና በሴቶች መሰባሰቢያ ቦታዎች ላይ እየሆነ ያለው ነው።
ሴቶች ለብሰው ግን ራቁታቸውን ወደ እኛ ይመጣሉ። የጨርቅ ቁርጥራጮችን ለብሰው ፤ በተቀረው ሰውነታቸው ደግሞ ራቁታቸውን ሆነው ፤ ጀርባቸውን ፣ አንገታቸውን ፣ የላይኛውን ክንዳቸውንና እግሮቻቸውን ለዕይታ ያጋልጡና ይመጣሉ በመሆኑም ሴቶች ይመለከቷቸዋል።
ለዚህም ነው ልብስ ለብሰው ግን ራቁታቸውን እንደሆኑ ተደርጎ የተነገረው። የተወሰነውን የሰውነታቸውን ክፍል የሚሸፍን ልብስ ለብሰው የሰውነታቸውን ፈታኝ ቦታዎች ክፍት ያደርጉታል ። - በአላህ እንጠብቃለን ! -
ይህም በድግሶች (ዝግጅቶች) ላይ የሚሆን ሲሆን በፕሮግራሞች ላይ ዓይነቱ ጨምሯል። ተባዝቷ ! የሚቆጣጠራቸው ወይም ተጠያቂ የሚያደርግም የለም❗️ ❞
(( ለሙስሊም ሴቶች ምክር 15/10/1434 ዓ/ሂ ))
((ታላቁ ሙፍቲ ሼይኽ ፈውዛን))
https://t.me/amr_nahy1
📝 … ኢስማኤል ወርቁ...
https://t.me/zmzmzmzmzmzmzmnxnx | 1 118 |
| 14 | 🥰ልዩ የዑምራ ፓኬጅ
ከተወዳጁ የለምለም ትራቭል✈️
ልብህ መካን ናፍቆታል?
መዲናን በዓይንህ ለማየት ተመኝተሃል?
እንግዲያውስ… ይህ ጊዜህ ነው! 🤲
በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች ለስራ ዝግ ሆነው የሚውሉ ቀናቶችን ከአረህማን እንግዶች አንዱ ሆነው በሐረመይን ያሳልፉ
ከመስከረም 1⃣4⃣_መስከረም2⃣4⃣
3⃣ቀናት በውቢቷ መዲና
7⃣ቀናት በተከበረችው መካ
✅ልዩ የዑምራ ፓኬጅ
✈️ጉዞአችን በአላህ ፈቃድ
🎙በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ የሚመራ ፍሆናል
የልብህን ናፍቆት ወደ እውነተኛ ጉዞ ቀይር።
ምናልባት የምትጠብቀው ጊዜ ይህ ይሆናል!
አትዘግይ—አሁኑኑ 🖤ፈጥነህ ተመዝገብ!
🎓ሆቴሎቻችን እስታንዳርዳቸውን ጠብቀው🎈
ከሁለቱም ሐረሞች ቅርብ ርቀት ላይ ይገኛሉ
በአላህ ፈቃድ እጅግ ውብና ያማረ ቆይታ ይኖረናል።
☑ ስለመረጡን እናመሰግናለን
✈️ የለምለም ትራቭል
ምርጫ ብቻ ሳይሆን ብልጫም ነው!
📞 0911674580
📞 0922448888
📞0911683917
📍አድራሻ ቤተል ሚና ሞል — 2ኛ ፎቅ
https://t.me/Yelemlem_travel | 1 296 |
| 15 | በሳዑዲ አረቢያ በቀጥታ የማኅበራዊ ሚዲያ (ቲክቶክ) ስርጭት ላይ የግድያ ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ኢትዮጵያዊ ከአምስት ግብረ አበሮቹ ጋር በሳዑዲ የጸጥታ አካላት መያዛቸውን በሪያድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ።
ኤምባሲው እንዳለው፣ በሳዑዲ ድንበርና በረሃማ አካባቢዎች በአንዳንድ ኢትዮጵያውያን መካከል ግጭትና ግድያ መፈጸሙን ተከትሎ ጉዳዩ በቅርበት ሲከታተል ቆይቷል።
በተጨማሪም ጉዳዩን በማኅበራዊ ሚዲያ በማሰራጨትና በማራገብ ተጠርጥረው ከ100 በላይ ግለሰቦች መያዛቸውንና ጉዳያቸውም በሕግ እየታየ መሆኑን ኤምባሲው ገልጿል።
ኮፒ | 1 347 |
| 16 | ጠ/ሚ አብይ አህመድ በሰላም ነው የጠፋው⁉️ | 1 549 |
| 17 | አስገራሚ‼️አሏህ ሲፈልግ እንዲህ ነው👇========
🔴 በግብፅ እጅግ ያልተለመደ የሕክምና ክስተት!
በግብፅ ሶሃግ ግዛት በሚገኝ ሳቅልታ ሆስፒታል የ26 ዓመት ነፍሰ ጡር ሴት በድንገተኛ የልብ መቆም ምክንያት ሕይወቷን አጣች።
ዶክተሮች እናትየዋን ለማዳን የማስነሳት ሙከራ ቢያደርጉም ሊታደጉዋት አልቻሉም። ነገር ግን በአልትራሳውንድ ምርመራ በማህፀኗ ውስጥ የነበሩት መንታ ሕፃናት እጅግ ደካማ የልብ ምት እንዳላቸው ተረጋገጠ።
በአስቸኳይ የቀዶ ጥገና ቡድን ተሰባስቦ፣ ሲዛሪያን ተከናወነ። ሁለቱም መንታ ሕፃናት በወደ 10 ደቂቃ ውስጥ ከማህፀን ውስጥ በሕይወት ወጡ።
ሕፃናቱ ከተወለዱ በኋላ የአተነፋፈስ እርዳታ ተሰጥቷቸው ሁኔታቸው ከተረጋጋ በኋላ ወደ አራስ ሕፃናት ከፍተኛ ክትትል ክፍል ገብተዋል።
እናታቸው ግን ሊታደጉ አልቻሉም።
﴿يُخْرِجُ الْحَيَّ مِنَ الْمَيِّتِ﴾
“ሕያውን ከሙት ያወጣል።”
📖 አል-አንዓም 6፥95
📍 ሶሃግ፣ ግብፅ
📌 ምንጭ፦ Gulf News
የተወሰደ | 3 380 |
| 18 | ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ‼️ "አብይ ወልይ ነው"
ግንዛቤ፦መርተድ እንዴት ወልይ ይሆናል⁉️
በአሏህ ያላመነና የማይፈራው ወልይ ወይም የአሏህ ወዳጅ ሊሆን አይችልም። | 3 333 |
| 19 | 🕋
ቀድማችሁ በመምጣት ቦታችሁን ያዙ!!
ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ከየለምለም ትራቭል!!
ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 24
3ቀናት መዲነቱል ሙነወራ 7ቀናት መከተል ሙከረማ
ለሁለቱም ሐረሞች ቅርብ በሆኑ ሆቴሎች ላይ በማረፍ:
አምስት አውቃት ሰላቶች በሐረመይን እየሰገዱ:
ሁለት ጁሙዐዎች በሁለቱ ሐረሞች መስገድ የሚችሉበት;
ከሙኻለፋና ከእንግልት የጠራ ዑምራ በመከወን አይረሴ ጊዜ አብረውን ያሳልፉ!!
ያስተውሉ፦
ከመስከረም 14_24 ያሉ ቀናቶች በተከታታይ ዝግ የሚበዛባቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ፧ የሚደብር ወከባና ግርግር የሚበዛባቸው ቀናቶች ናቸው።
ቶሎ አስበው…… ፈጥነው ይወስኑ!!
🤳 0911674580
🤳 0911683917
🤳 0922448888
ቤተል "ሚና_ሞል" 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
✈️የለምለም ትራቭል የትውልዱ ተስፋ!!
https://t.me/Yelemlem_travel | 1 800 |
| 20 | ❌ ከሕዝቦቼ ውስጥ ክፉዎቹ ናቸው❗️
⚠️ ለወደፊቱ ከሕዝቦቼ ውስጥ ወንዶች ይኖራሉ ፦
➥ የምግብ ዓይነት ይመገባሉ !
➥ የመጠጥ ዓይነት ይጠጣሉ !
➥ የልብስ ዓይነት ይለብሳሉ !
➥ በንግግራቸውም የሚያፌዙ ሲሆን ይመፃደቃሉ !
👉 እነዚህ የሕዝቦቼ መጥፎቹ ናቸው !!!
((( ረሱል ﷺ )))
(ሰሒሕ አል-ጃሚዕ (3663))
➥ ኢስማኤል ወርቁ
https://t.me/amr_nahy1 | 1 399 |
