(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)
Открыть в Telegram
🔰ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ🔰 ✅ከቁርኣን፣ ✅ከሐዲሥ ✅ከታማኝ ዑለማዎችና ✅ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ✅አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ✅አላማዬ በዲን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው https://t.me/Dimas_islamic_post
Больше6 563
Подписчики
-724 часа
-227 дней
-6230 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+15
в 1 каналах
август '26
+117
в 9 каналах
Get PRO
июль '26
+168
в 13 каналах
Get PRO
июнь '26
+136
в 9 каналах
Get PRO
май '26
+110
в 19 каналах
Get PRO
апрель '26
+119
в 11 каналах
Get PRO
март '26
+116
в 9 каналах
Get PRO
февраль '26
+78
в 3 каналах
Get PRO
январь '26
+102
в 8 каналах
Get PRO
декабрь '25
+74
в 6 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+80
в 11 каналах
Get PRO
октябрь '25
+99
в 5 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+144
в 22 каналах
Get PRO
август '25
+230
в 27 каналах
Get PRO
июль '25
+194
в 33 каналах
Get PRO
июнь '25
+167
в 38 каналах
Get PRO
май '25
+573
в 116 каналах
Get PRO
апрель '25
+392
в 126 каналах
Get PRO
март '25
+180
в 34 каналах
Get PRO
февраль '25
+202
в 41 каналах
Get PRO
январь '25
+544
в 61 каналах
Get PRO
декабрь '24
+238
в 13 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+156
в 17 каналах
Get PRO
октябрь '24
+181
в 23 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+1 292
в 106 каналах
Get PRO
август '24
+645
в 102 каналах
Get PRO
июль '24
+369
в 32 каналах
Get PRO
июнь '24
+291
в 24 каналах
Get PRO
май '24
+477
в 46 каналах
Get PRO
апрель '24
+365
в 23 каналах
Get PRO
март '24
+451
в 39 каналах
Get PRO
февраль '24
+436
в 38 каналах
Get PRO
январь '24
+412
в 44 каналах
Get PRO
декабрь '23
+558
в 47 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+509
в 66 каналах
Get PRO
октябрь '23
+526
в 25 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+208
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+248
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+102
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+145
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+112
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+50
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+99
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+226
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+178
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+212
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 06 сентября | +1 | |||
| 05 сентября | +2 | |||
| 04 сентября | +3 | |||
| 03 сентября | +3 | |||
| 02 сентября | +4 | |||
| 01 сентября | +2 |
Посты канала
| 2 | ⁉️ “ሱጁድ” ቢረሳ ምን ያድርግ ??
حكم من ترك سجدة في صلاته سهواً
السؤال: ما الحكم إذا سها المصلي عن سجدة في صلاته، سواءً علم وهو في الصلاة أم لم يعلم إلا بعدها؟
ጥያቄ ፦
አንድ ሰጋጅ በሶላቱ ውስጥ አንድን “ሱጁድ” ቢረሳ እየሰገደ እያለም ይወቅ ከሰገደ በኋላ ሑክሙ ምንድነው ?
الجواب: إذا نسي سجدة بطلت الركعة التي ترك منها السجدة وقامت الثانية مقامها، فمتى ذكر يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك منها السجدة، وسجد للسهو إذا كان إماماً، أما إذا كان مأموماً فإنه يقضي بعد تسليم إمامه يقوم يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك منها السجود، ويكفيه ... وتصح صلاته إن شاء الله بذلك؛ لأنه فاتته ركعة في المعنى بسبب السجدة التي تركها، أما إن كان إمام أو منفرد فإنه يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك السجدة منها ويسجد للسهو بعد ذلك، أما المأموم الذي نسي السجدة ولم يفطن لها إلا بعدما مضت الركعة بعدما قام إلى الركعة الثانية وشرع في القراءة فإنه إذا سلم إمامه يأتي بركعة بدل الركعة التي ترك منها السجود، فإن ذكرها حين قيامه رجع وسجدها وتمت صلاته من غير حاجة إلى زيادة ركعة إذا تذكرها في الحال حين قيامه إلى الركعة التي بعدها، أو بعد قيامه قبل الشروع في القراءة فإنه يرجع ويأتي بالسجدة وتجزئه ركعته، لكن لو نسي واستمر النسيان فإنه يأتي بركعة بعد ذلك، والأقرب والله أعلم إنه يسجد للسهو؛ لأنه صار كالمسبوق إذا قضى الركعة التي عليه يسجد للسهو سجدتين لأنه صار في هذا حكمه حكم المسبوق. نعم.
المقدم: جزاكم الله خير، وإذا لم يعلم إلا بعد الصلاة مثلاً يعيد الصلاة؟
الشيخ: لا. يأتي بركعة إذا كان الوقت قصير قريب يأتي بركعة فقط ويسجد للسهو، أما إذا كان طال الفصل.. عرفاً بأن نسي ولم يذكر إلا في اليوم الثاني أو الثالث أو بعد طول الفصل، المقصود: إذا طال الفصل يعيد الصلاة كلها، يأتي بها كلها، يقضي الصلاة كلها. نعم.
المقدم: جزاكم الله خير، وبارك الله فيكم.
نور على الدرب
መልስ ፦
አንድን ሰጋጅ በሶላቱ ውስጥ "አንድ ሱጁድ" ቢረሳ "ሱጁድ" የጣለበት ረከዓ ዋጋ የለውም ! ሁለተኛውም ረከዓ ቦታውን ይወስዳል። ባስታወሰ ሰዓት "ሱጁድ" የጣለበትን ለመተካት ሌላ አንድ ረከዓ ያስገኛል። ከዚያም ሶላቱን እየመራ የሚያሰግድ "ኢማም" ከሆነ (የመርሳት መጠገኛ ሱጁድ) "ሰጀደተ አስ-ሰህው" ማድረግ አለበት።
ሱጁዱን የጣለው ሰው ኢማሙን ተክትሎ የሚሰግድ ሰጋጅ ከሆነ ኢማሙ ሶላቱን ከጨረሰ በኋላ ረከዓውን መስገድ አለበት ፤ ስለዚህ "ሱጁድ" የጣለበትን "ረከዓ" በቅያሪ ለመተካት ሌላ ረከዓ ለማስገኘት ተነስቶ ይቆማል። ይህም በአላህ ፍቃድ ለእሱ በቂ ነው ፤ (ትክክለኛ ነው።) ምክንያቱም በተወው ሱጁድ ምክንያት አንድ ረከዓ አምልጦታልና ነው።
ይሁን እንጂ ኢማም ወይም ብቻውን የሚሰግድ ሰጋጅ ከሆነ ካሰላመተ በኋላ ሱጁዱን በጣለበት ቦታ ምትክ አንድ ረከዓ መስገድ እና ከዚያም የመርሳትን መጠገኛ ሱጁድ ማድረግ አለበት።
ሱጁዱን የረሳው ሰጋጅ ከኢማም ኋላ የሚሰግድ ከሆነና መርሳቱንም ያስታወሰው አንደኛው ረከዓ አልፎ ለሁለተኛው ረከዓ ከቆመና መቅራት ከጀመረ በኋላ ከሆነ ኢማሙ (የመጨረሻውን ሰላምታ) ሲያደርግ (ሶላቱን ሲያጠናቅቅ) ጊዜ ሱጁዱን ባጠፋበት ቦታ ምትክ አንድ ረከዓ መስገድ አለበት።
(ብቻውን የሚሰግድ ሆኖ) ለሁለተኛው ረከዓ ተነስቶ እየቆሞ እያለ ካስታወሰ ተመልሶ ሱጁዱን ማድረግ አለበት ፤ ሌላ ረከዓ ማከል ሳያስፈልገው ሶላቱ ይሟላለታል። ለቀጣዩ ረከዓ ሲቆም ወይም ከቆመ በኋላ ነገር ግን ንባቡን ከመጀመሩ በፊት ወዲያውኑ ካስታወሰም ተመልሶ ሱጁዱን ማስገኘት አለበት ፤ ረከዓውን ያብቃቃዋል። ነገር ግን ከረሳ እና በመርሳቱም የቀጠለ ከሆነ ሌላ ረከዓ መስገድ አለበት። - ትክክለኛውን የሚያወቀው አላህ ነው ! - የበለጠ ትክክለኛ የሆነው አስተያየት(አካሄድ) የመርሳትን (መጠገኛ) ሱጁድ ማድረግ አለበት የሚለው ነው። ምክንያቱም አሁን ልክ እንደ ሶላቱን ዘግይቶ የሚሄድ እና ያመለጠውን ረከዓ ከጨረሰ በኋላ አሟልቶ እንደሚሰግድ ሰው ዓይነት ነው ፤ ምክንያቱም ረከዓ አጓድሏልና ረከዓውን ካስገኘ በኋላ ሁለት የመጠገኛ ሱጁዶችን ያስገኛል። በዚህ ሁኔታው ፍርዱ ዘግይቶ ከሚሰግደው ሰው ጋር ተመሳሳይ ነው። አዎ !
የፕሮግራሙ አቅራቢ ፦
አላህ መልካም ምንዳ ይመንዳዎት ! ለምሳሌ ፦ ሶላቱን ሰግዶ ከጨረሰ በኋላ ካወቀ ሶላቱን መድገም አለበትን ?
ሼይኽ ፦
አይ ! አይደለም ! ... ጊዜው አጭር ከሆነ አንድ ረከዓ ይሰግዳል። ከዚያም ለመርሳቱ መጠገኛ ሁለት ሱጁድ ያደርጋል። ሆኖም ግን ረጅም ጊዜ ካለፈ - ማለትም ረስቶ በሁለተኛው ወይም በሦስተኛው ቀን ወይም ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ብቻ ያስታውሰዋል - ሙሉውን ሶላት መድገም አለበት። (ሁሉንም ቀዷ ማድረግ አለበት።) አዎ !
የፕሮግራሙ አቅራቢ ፦
አላህ መልካም ምንዳ ይመንዳዎት ! ረድሄቱንም ያድርግሎት !!!
ኑርን አለ-ደርብ
(( ኢማም ኢብን ባዝ ))
https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal
... ኢስማኤል ወርቁ ... | 365 |
| 3 | የዘመነት ልፋት በደቂቃዎች አመድ ሲሆን ማየት እጅግ ያማል። ሰው እድሜ ልኩን ጥሮ ግሮ በላቡ እና በወዙ የቋጠረው ሀብትና ንብረት በአይን እርግብግብታ በእሳት ተበልቶ አመድ ሲሆን ማየት ከምንም በላይ ልብ ይሰብራል። መርካቶ የንግድ ማዕከል ብቻ ሳትሆን የብዙ ሺህ ቤተሰቦች የዕለት ጉርስ መገኛ የነገ ተስፋ ማሳደጊያ እና የሀገር ኢኮኖሚ የደም ስር ናት። የነጋዴው ልፋትና የህይወት ዘመን ድካም እንዲህ በየጊዜው በሚነሳ እሳት ሲወድም ማየት እጅግ ያማል ያስቆጫልም።
አደጋ የደረሰባቹህ ወንድምና እህቶች አላህ ይሶብራቹህ | 1 202 |
| 4 | ሰላምታ ለአህሾች‼️
በውጭ ያላችሁ ሙስሊም አህባሾች እወዳችኋለሁ በርቱ ጠንክሩ በስራችሁም በሰላታችሁም ስትመጡ እንገናኛለን። | 922 |
| 5 | የየመን ጦር የቲያዝ ስትራቴጂካዊ ቦታ ከሁቲ አስለቀቀ።
የሀገሪቱ ጦር ቲያዝን መልሶ ለመቆጣጠር 15 የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል።
በተጨማሪ "ሁዳይዴ" ወደብ ላይ እርምጃ መውሰዱንና ሁለት የሁቲ መርከቦችን ማውደሙን ገልጿል። ቡድኑ አልቃስር ከተማን ለመቆጣጠር ያደረገው ጥረት በተወሰደበት ጥቃት "ከሽፏል" ብሏል።
ሁቲ ደግሞ በምዕራብ የመን የሚገኙ የሁቲ ወታደራዊ ስፍራዎችን ለማስለቀቅ ዘመቻ መጀመሩን አስታውቋል።
ሁቲ ከ2014 ጀምሮ ዋና ከተማዋ ሰነዓን ተቆጣጥሮ ይገኛል። ዓለማቀፍ እውቅና ያለው የየመን መንግስት ደቡብ፣ ምስራቅ እና ምዕራብ የሀገሪቱን ክፍል እያስተዳደረ ይገኛል። #trtworld
@EyobTikuye | 1 706 |
| 6 | መርካቶ ዱባይ ተራ እሳት ተነስቷል። | 956 |
| 7 | ጴንጤዎች እኛን ለማወዛገብ ቁርአን‼️
አሏህ የሰው ልጆችን የፈጠረው ለጀሀነም ነው ብለው ብዙ ጊዜ አምጥተውብኛል።
በቁርአንም ማወዛገቡ ተያይዘውታል
አንቀፁ👇
وَلَقَدْ ذَرَأْنَا لِجَهَنَّمَ كَثِيرًا مِّنَ الْجِنِّ وَالْإِنسِ ۖ لَهُمْ قُلُوبٌ لَّا يَفْقَهُونَ بِهَا وَلَهُمْ أَعْيُنٌ لَّا يُبْصِرُونَ بِهَا وَلَهُمْ آذَانٌ لَّا يَسْمَعُونَ بِهَا ۚ أُولَٰئِكَ كَالْأَنْعَامِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ ۚ أُولَٰئِكَ هُمُ الْغَافِلُونَ
ከጋኔንም ከሰዎችም ብዙዎችን ለገሀነም በእርግጥ ፈጠርን፡፡ ለእነርሱ በርሳቸው የማያውቁባቸው ልቦች አሏቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማያዩባቸው ዓይኖች አሉዋቸው፡፡ ለእነሱም በሳቸው የማይሰሙባቸው ጆሮዎች አሉዋቸው፡፡ እነዚያ እንደ እንስሳዎች ናቸው፡፡ ይልቁንም እነርሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው፡፡ እነዚያ ዘንጊዎቹ እነርሱ ናቸው፤ | 1 578 |
| 8 | መቆያ‼️በመንፈስ የወጣው ደም በመንፈስ ተከፈለ‼️
አንዱ የጴንጤ እምነት ተከታይ ቸርች ገብቶ እየተከታተለ ሳለ አንዷ እራሷን ስታ እየጮኸች ወንበር አንስታ ጭንቅላቱን በሳችለትና ደም በደም አደረገቺው።ከዚያም አውቃ አይደለም መንፈስ ነው ተባለላትና ተመቺውን ወደ ህክምና ተወሰደ።ታከመ በላ ተጠገነ አገገመ።
ከዚያም የለበሰውን የህመም ጋቢ ተከናንቦ ቸርች ሄዶ ከመቺዋ አጠገብ ቁጭ አለ።ለሷም ቀስ ብሎ "አይዞሽ አንቺ አይደለሽም የመታሽኝ መንፈሱ ነው።በጌታ ፊት ይቅር ብዬሻለሁ" ብሎ አፅናናት።
ይህን የሱ ማፅናናት የቀጠለው ፕሮግራሙ ሞቅ እስከሚል ድረስ ነበር።
ፕሮግራሙ ሞቅ ሲል የእሱም መንፈስ ይጮኽና ያጓራ ጀመረ።ሰዎቹ ሊይዙት ቢሞክሩም አልቻሉትም።
ጮኸ አጓራ ፎከረ ተነሳ ወደቀ "ክፉ መንፈስም ነኝ" አለ። እንዲህ የሚሆነው ግን ለአንድ አላማ ነው።
ያቺን ልጅ ያደረገቺውን በተግባር መክፈል።
እየጮኸ ሳለም ወንበሩን አንስቶ በጭንቅላቷ ላይ ጨነቀለው።እሷም ፌንት በፍንከታ በላች።
የእሱ መንፈስ ግን በዚህ አላቆመም ወደ ውጭ ወጥቶ በመንፈስ ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንደ አጋነንት እንደ ዲያቢሎስ ግብረ ባህሪይ ጩኸቱን አቀለጠው።
የቸርቹ ተሰብሳቢ አብዷል ያዙት ያዙት ሲሉ፦"እሱ እየጮኸም አንድ ቃል ታናገረ መሰከረ አመነ ዳነ።
ቃሉም "አሽሀዱ አልላ ኢላሃ ኢልለ አላህ ወአሽኸዱ አንነ ሙሀመድ አርረሱል አሏህ" የሚል ነበር።
ከዚያ ቀን ጀምሮ እሱም ልጆቹና ባለቤቱ ሙስሊም ሆኑ።
⁉️ያሰለመው ክፉ መንፈሱ ነው ወይስ ሆን ብሎ ፈልጎት?
እስቲ አስቡት ከ60 አመት በላይ የእድሜ ባለፀጋ የሆነ ሰው ሴትና ወንድ የሚጨመላለቁበት እምነት ውስጥ ገብቶ ሲታይ።
ከአረጋውያን የማይሄድና የማይመጥን እምነት!
https://t.me/Dimas_islamic_post/9909 | 1 |
| 9 | መቆያ‼️በመንፈስ የወጣው ደም በመንፈስ ተከፈለ‼️
አንዱ የጴንጤ እምነት ተከታይ ቸርች ገብቶ እየተከታተለ ሳለ አንዷ እራሷን ስታ እየጮኸች ወንበር አንስታ ጭንቅላቱን በሳችለትና ደም በደም አደረገቺው።ከዚያም አውቃ አይደለም መንፈስ ነው ተባለላትና ተመቺውን ወደ ህክምና ተወሰደ።ታከመ በላ ተጠገነ አገገመ።
ከዚያም የለበሰውን የህመም ጋቢ ተከናንቦ ቸርች ሄዶ ከመቺዋ አጠገብ ቁጭ አለ።ለሷም ቀስ ብሎ "አይዞሽ አንቺ አይደለሽም የመታሽኝ መንፈሱ ነው።በጌታ ፊት ይቅር ብዬሻለሁ" ብሎ አፅናናት።
ይህን የሱ ማፅናናት የቀጠለው ፕሮግራሙ ሞቅ እስከሚል ድረስ ነበር።
ፕሮግራሙ ሞቅ ሲል የእሱም መንፈስ ይጮኽና ያጓራ ጀመረ።ሰዎቹ ሊይዙት ቢሞክሩም አልቻሉትም።
ጮኸ አጓራ ፎከረ ተነሳ ወደቀ "ክፉ መንፈስም ነኝ" አለ። እንዲህ የሚሆነው ግን ለአንድ አላማ ነው።
ያቺን ልጅ ያደረገቺውን በተግባር መክፈል።
እየጮኸ ሳለም ወንበሩን አንስቶ በጭንቅላቷ ላይ ጨነቀለው።እሷም ፌንት በፍንከታ በላች።
የእሱ መንፈስ ግን በዚህ አላቆመም ወደ ውጭ ወጥቶ በመንፈስ ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንደ አጋነንት እንደ ዲያቢሎስ ግብረ ባህሪይ ጩኸቱን አቀለጠው።
የቸርቹ ተሰብሳቢ አብዷል ያዙት ያዙት ሲሉ፦"እሱ እየጮኸም አንድ ቃል ታናገረ መሰከረ አመነ ዳነ።
ቃሉም "አሽሀዱ አልላ ኢላሃ ኢልለ አላህ ወአሽኸዱ አንነ ሙሀመድ አርረሱል አሏህ" የሚል ነበር።
ከዚያ ቀን ጀምሮ እሱም ልጆቹና ባለቤቱ ሙስሊም ሆኑ።
⁉️ያሰለመው ክፉ መንፈሱ ነው ወይስ ሆን ብሎ ፈልጎት?
እስቲ አስቡት ከ60 አመት በላይ የእድሜ ባለፀጋ የሆነ ሰው ሴትና ወንድ የሚጨመላለቁበት እምነት ውስጥ ገብቶ ሲታይ።
ከአረጋውያን የማይሄድና የማይመጥን እምነት! | 1 808 |
| 10 | ✅ልዩ የዑምራ ፓኬጅ!!🎁
💎በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ መሪነት🤖
ሁለት ጁሙኣዎችን በሁለቱ ሐረሞች
3ቀናት ለረሱልﷺ የስደት ማረፊያ በሆነችው መዲነቱል ሙነወራ እና
7 ቀናቶች ነብያችንﷺ ተወልደው ባደጉባት፤ ከምድር ገፅ ሁሉ በላጭና ዱንያ ላይ ያሉ ምእመናን በአጠቃላይ ተቀጣጭተው በሚሰግዱባት መከተል ሙከረማህ ቆይተው፤
የረሱልﷺ እና የምርጥ ባልደረቦቻቸው ቀብር ዘይረውና ሰልመው፤
መስጂድ አል_ቁባዕ ዘይረውና ረከዐተይን ሰግደው፤
ረውደቱል ሸሪፋ ዘይረው ረከዐተይን ሰግደው ጌታዎትን ተመሳጥረው፤
ወደ አላህ ይበልጥ ቀርበው ዱንያና አኼራዎትን የሚያሳምርሎት ከሙኻለፋ የጠራ: ሱናውና አዳቡን የጠበቀ 🕋ዑምራ🕋 መፈፀም የሚያስችሎት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተናል።
በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች በተከታታይ ስራ ዝግ በሚሆንባቸው
ከመስከረም🥰🥰 እስከ🥰🥰
የሚቆይ 1⃣0⃣ኛ ዙር ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ተዘጋጅቷል።
ከፈለጋችሁ✅🔤🔤
ከፈለጋችሁም🔠🔠🔠🔠🔠🔠
መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለሁለቱም ሐረሞች ቅርብ የሆኑ ምቹና ዘመናዊ ሆቴሎች በማዘጋጀት በቤተሰባዊ እንክብካቤ ልንኻድማችሁ ተዘጋጅተናል።
የሁል ጊዜ ምርጡና ተመረጭ ትራቭል =>የለምለም የጉዞ ወኪል!!
🎁ፓኬጁ የሚያካትተው……
💳ዓመታዊ የዑምራ ቪዛ፤
✈ደርሶ መልስ የአየር ትኬት፤
🎓በሁለቱም ሐረሞች የሆቴል ክፍያ፤
🎓ዘመናዊ የባስ ትራንስፖርት፤
🎓በሁለቱም ሐረሞች የተለያዩ ቦታዎች ዝያራ፤
▫️ያስተውሉ…
አብረው ለሚመጡ ጥንዶች ልዩ መስተንግዶ ይደረጋል!!
አሁኑኑ ደውለው ይመዝገቡ
🫱0911674580
🫱 0911683917
🫱 0922448888
አድራሻ📍ቤተል ሚና ሞል 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።
✅Telegram:
https://t.me/Yelemlem_travel
| 1 012 |
| 11 | ዝናቡ እናንተ ጋ እንዴት ነው⁉️እኔ ባለሁበት ዛሬ በመዝነቡ ተስፋው ለምልሟል።
እናንተስ ጋር የት ነው እንዴት ነው?
አካፍሉን? | 2 062 |
| 12 | 🔘 አጫጭር ምክሮች ቁ.42
🚨 ወንድምህን ውደደው አትግፋው! 🚨
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
♻️ ሙሉ ሙሓደራውን ለማግኘት ⤵️
↪️ t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/2006
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/25097
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7709 | 681 |
| 13 | ¿ርበነ ትዴንእ ዓሙጁ ቼቦሰተቤ | 1 982 |
| 14 | ዝናብ ለናፈቃችሁ‼️ | 2 617 |
| 15 | ክብር ለትክክለኛ ኒቃቢስቶች‼️
የምድራችን ኮከብ የሴቶች ተምሳሌት
የሴትነት ክብር የጀነት ውስጥ ንግስት
የባሏ አክባሪ የወንድ ልጅ እረፍት
መሰተር ባህሏ ፊትናውን በመፍራት
አጅነቢ የራቀች የምትሰግድ ሶላት
ክብር ይገባታል እሷ ናት ምርጫዬ
ፌመኒዝም በዝቶ ጠብቋት ጌታዬ
እንዴት ይጠላታል የኔስ ህሊናዬ
ክብርት የወርቅ ማረጋችን የኛ ሙስሊሞቹ
እነሱ እኮ ናቸው ባለ ኒቃቦቹ | 1 383 |
| 16 | ስላልገባችሁ እንጂ በ COPY ምርት አይሸወዱ ነው እንጂ!? | 163 |
| 17 | #Senegal🇸🇳
ሴኔጋል ከወራት በፊት በግብረሰዶማዊነት ላይ ያወጣችውን ጥብቅ ሕግ በማስፈጸም 71 ወንዶችን " ከተፈጥሮ ውጭ የሆነ ድርጊት " በሚል እንዲታሰሩ አድርጋ ወደ ፍርድ ቤት አቅርባለች።
በቅርብ ወራት ብቻ ከ100 በላይ ሰዎች በተመሳሳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ተጠርጥረው መያዛቸው ተገልጿል። ከነዚህም ውስጥ የሀገሪቱ ታዋቂ ሰዎች አሉበት ተብሏል።
በሴኔጋል ባለፈው መጋቢት ወር የተሻሻለው ጥብቅ ሕግ ግብረሰዶማዊ ግንኙነት እስከ 10 ዓመት ዘብጥያ ያስወረውራል። ከእስር በተጨማሪ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት አለው።
ግብረ ሰዶማዊነትን የሚያስተዋውቁ ወይም የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉ ግለሰቦች ከ3 እስከ 7 ዓመት በሚደርስ እስራት እንዲቀጡ ሕጉ ይፈቅዳል።
አፀያፊ የተባለውን ይህን ድርጊት የሚያበረታታ ማንኛውም ድርጊት እንደ ወንጀል እንዲታይ ተደርጓል።
https://t.me/Abdurahmanrahmato
https://t.me/+TdxdpETkqQc0ZDE0 | 1 131 |
| 18 | Нет текста... | 3 |
| 19 | ኒቃብ ለብሰው ሶላት ከማይሰግዱ ሴቶች ይልቅ ሳይለብሱ ሶላታቸውን የሚሰግዱ ሴቶች ይበልጣሉ። | 2 448 |
| 20 | ⚠️ እርቃናዊነት በዝቷል ተቆጣጣሪ ጠፍቷል❗️
📂| قال الشيخ صالح_الفوزان حفظه الله :
|[ كاسيات عاريات بمعنى أنهنَّ يسترنا بعض أجسامهنَّ ويكشفنا البقية ومواضع الفتنة، وهذا ما يقع الآن بين أظهركم في بيوت الأعراس، وفي الاستراحات، وفي تجمعات النساء يأتينا كاسيات عاريات عليهنَّ بعض القطع القماشية وبقية الأجسام عارية، تكشف ظهرها ونحرها وعضديها وذراعيها وساقيها تأتي والنساء ينظرنا إليهنَّ، ولهذا قال كاسيات عاريات عليهنَّ بعض اللباس الذي يكون على بعض أجسامهنَّ ومواضع الفتنة من الأجسام مكشوفة، والعياذ بالله، هذا في الحفلات، وكثر وتنوع في الحفلات، ولا رقيب ولا حسيب، ]|
📓|( خطبة: وصايا للمرأة المسلمة ١٤٣٤/١٠/١٥هـ )
❝ “ ካሲያቱ ዐሪያቱ ” ማለት በከፊል ሰውነታቸውን ሸፍነው በከፊል ለፈተና አጋላጭ የሆነውን የሰውነት ክፍል እራቁታቸውን የሆኑ ሴቶች ማለት ነው።
አንዳንድ ሰውነታቸውን ሸፍነው የቀሩትን የፈተና ቦታዎችን ለዕይታ ያጋልጣሉ ማለት ነው። ይህ አሁን በእናንተ መካከል በሠርግ ቤቶች ፤ በእረፍት ቦታዎች እና በሴቶች መሰባሰቢያ ቦታዎች ላይ እየሆነ ያለው ነው።
ሴቶች ለብሰው ግን ራቁታቸውን ወደ እኛ ይመጣሉ። የጨርቅ ቁርጥራጮችን ለብሰው ፤ በተቀረው ሰውነታቸው ደግሞ ራቁታቸውን ሆነው ፤ ጀርባቸውን ፣ አንገታቸውን ፣ የላይኛውን ክንዳቸውንና እግሮቻቸውን ለዕይታ ያጋልጡና ይመጣሉ በመሆኑም ሴቶች ይመለከቷቸዋል።
ለዚህም ነው ልብስ ለብሰው ግን ራቁታቸውን እንደሆኑ ተደርጎ የተነገረው። የተወሰነውን የሰውነታቸውን ክፍል የሚሸፍን ልብስ ለብሰው የሰውነታቸውን ፈታኝ ቦታዎች ክፍት ያደርጉታል ። - በአላህ እንጠብቃለን ! -
ይህም በድግሶች (ዝግጅቶች) ላይ የሚሆን ሲሆን በፕሮግራሞች ላይ ዓይነቱ ጨምሯል። ተባዝቷ ! የሚቆጣጠራቸው ወይም ተጠያቂ የሚያደርግም የለም❗️ ❞
(( ለሙስሊም ሴቶች ምክር 15/10/1434 ዓ/ሂ ))
((ታላቁ ሙፍቲ ሼይኽ ፈውዛን))
https://t.me/amr_nahy1
📝 … ኢስማኤል ወርቁ...
https://t.me/zmzmzmzmzmzmzmnxnx | 1 270 |
