ch
Feedback
(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)

(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)

前往频道在 Telegram

🔰ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ🔰 ✅ከቁርኣን፣ ✅ከሐዲሥ ✅ከታማኝ ዑለማዎችና ✅ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ✅አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ✅አላማዬ በዲን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው https://t.me/Dimas_islamic_post

显示更多
6 583
订阅者
无数据24 小时
+117 天
-430 天
帖子存档
ሌላው ደግሞ‼️ሀድያ ብላችሁ የመጣችሁ ታላላቅ ኡስታዞችና እንግዶች አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁና ለአንዳችሁም የት ደረሳችሁ ገባችሁ ወይ ብዬ አልጠየቅኳችሁም! ምክንያቱም ትናንት እንግዶች ከሄዱ በኋላ ረጅምና ገንቢ ውይይቶች በመስጅዱ ተጀምሮ ስለነበር ሀሳቤ ተበታትኖብኝ ነበር።ዛሬም ከፊል ከአዲስ አበባ የመጡት ወንድምች የፕሮግራሙ ማግስት ሀድያ ምን ትመስላለች ብለው ሀድያ ውለው ደክመው ነው።አመሻሽ ላይ መንገድ የጀመሩት።አሏህ በሰላም ያድርሳቸው። ደውዬ ስላልጠየቅኳችሁ ክቡር ኡስታዞችና ወንድሞቼ ከልባችሁ ዐፍው በሉኝ። ደስታህ ምን ያክል ነበር ካላችሁኝ ደግሞ ደስታው እራሱ ቢመጣ ደስታዬን ሊገልፀው አይችልም። አሏህ ኢኽላሱን አሳምሮልን ስራችን ይቀበለን ለእነሱም ፅናቱን ይስጣቸው።

ማስተካከያ‼️ ሪፕሊ ያደረግኩት ድምፅ የኡስታዝ አቡ ሱሀይል ሳይሆን የኡስታዝ አቡ ኡበይ አብድል ቃደር ከወላይታ ሶዶ ነው። ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ።የሚቀዳውም ወንድም ሴቭ ሲያደርግ የስ
ማስተካከያ‼️ ሪፕሊ ያደረግኩት ድምፅ የኡስታዝ አቡ ሱሀይል ሳይሆን የኡስታዝ አቡ ኡበይ አብድል ቃደር ከወላይታ ሶዶ ነው። ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ።የሚቀዳውም ወንድም ሴቭ ሲያደርግ የስም ስህተት ገብቶበት ነው።የፋይል መደበላለቅ!!!

አልሀምዱ ሊላህ ወንድማችን አብድረህማን ሙአዚን ህክምናውን ጨርሶ በሰላም ወደ ሀገር ገብቷል ጥሩ ለውጥ አለው የተወሰነ ምላሱ ላይ ብቻ መተሳሰር ነገር አለው አላህ ሙሉ ኣፊያውን ያልብሰው በድጋሚ፣በሱ፣ጉዳይ የቆማችሁ ወንድሞች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ መኖሪያችሁን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላችሁ።

ዛሬ በጠቅላላ የሰለሙት 26 ሰዎች ናቸው።(ወንድና ሴት) አሏህ ፅናቱን ይስጣቸው።ለእኛም ኢኽላሱን ያስተካክልን ይቀበለን። የመጣችሁ ኡስታዞችና እንግዶች የተባበራችሁ ያገዛችሁ በሙሉ አሏህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።

አዲስ የሰለመ‼️በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል አሏህ ይጠብቀው ለእነሱም አሏህ ፅናቱ ይስጣቸው። በሀዲያ ዞን በሲራሮ ባድዋቾ ወረዳ በቁሙዶ ቀበሌ ኑር መስጅድ። መስከረም/17/2019

የኔ ግጥም ነገ ኢንሻ አሏህ...