SPHMMC Library
前往频道在 Telegram
St. Paul's Hospital Millennium Medical College Library official Telegram Channel Digital Library address 👉http://10.80.80.90 Institutional Repository Address 👉http://10.80.90.102
显示更多2 620
订阅者
无数据24 小时
+67 天
+3430 天
数据加载中...
相似频道
标签云
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+24
在0个频道中
六月 '26
+86
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+170
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+75
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+37
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+183
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+124
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+67
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+61
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+109
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+97
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+21
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+29
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+114
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+73
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+124
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+81
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+85
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+103
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+110
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+121
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+144
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+138
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+137
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+126
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+52
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+623
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | 0 | |||
| 12 七月 | 0 | |||
| 11 七月 | +4 | |||
| 10 七月 | +1 | |||
| 09 七月 | +3 | |||
| 08 七月 | +4 | |||
| 07 七月 | 0 | |||
| 06 七月 | +2 | |||
| 05 七月 | 0 | |||
| 04 七月 | +2 | |||
| 03 七月 | +6 | |||
| 02 七月 | +1 | |||
| 01 七月 | +1 |
频道帖子
| 2 | #NationalExam
የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ነገ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም መሠጠት ይጀምራል።
ፈተናው እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ607 የፈተና ማዕከላት በስድስት ዙሮች ይሰጣል።
ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ለፈተናው በድምሩ 563,501 ተፈታኞች (306,456 የተፈጥሮ ሳይንስ እና 257,045 የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች) መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ ያወጣው መርሐግብር ያሳያል።
ተፈታኞች ወደ ፈተና ማዕከላት ስትሔዱ የመፈተኛ መግቢያ ካርድ (Admission Card)፣ የተማሪ/ሕጋዊ መታወቂያ እንዲሁም የተፈቀደ እስክሪብቶ/እርሳስ እና ባዶ ወረቀት መያዝ ይኖርባችኋል።
ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ለተፈታኞች በሙሉ መልካም ዕድል ይመኛል!
@tikvahuniversity | 1 |
| 3 | Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others...
👉 Saturday - Sene 20 (June 27) Premed - Module 1 Assessment (#102) - Morning 8:30AM - UG DL
------Best of Luck ---- | 1 735 |
| 4 | #MoH
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተና ከሰኔ 17/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር፦
17/10/2018 ዓ.ም
Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing.
18/10/2018 ዓ.ም
Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing.
19/10/2018 ዓ.ም
Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing.
@tikvahuniversity | 1 995 |
| 5 | Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, Others....
👉 College of Ophthalmology of Eastern, Central and Southern Africa (COECSA)
- Friday June 19, 2026
- Clinical Ophthalmology Exam - Morning - Res DL | 1 549 |
| 6 | Exit Exam Schedule:
Day 7 - Friday, Sene 12, 2018
👉Round 1
ጠዋት (2:00 - 4:30 ሰዓት)
- Economics (BA)
👉Round 2
ጠዋት (7:30 - 10:00 ሰዓት)
- Information Technology (BSC)
👉Round 3
ከሰዓት (10:15 - 12:45 ሰዓት)
- Civil Engineering
- Construction Technology
----Good Luck --- | 1 500 |
| 7 | Exit Exam Schedule:
Day 6 - Thursday, Sene 11, 2018
👉Round 1
ጠዋት (2:00 - 4:30 ሰዓት)
- Computer Science
- Operation Theater
👉Round 2
ጠዋት (5:00 - 7:30 ሰዓት)
- Neonatal Nursing
👉Round 3
ከሰዓት (8:30 - 11:00 ሰዓት)
- Economics (BED)
----Good Luck --- | 1 448 |
| 8 | 👉Day 5 - Sene 10, 2018
Round 1
ጠዋት (2:00 - 4:00 ሰዓት)
- Emergency & Critical care nursing
- Midwifery
- Public Health
- Pharmacy
👉Day 5 - Round 2
(5:00 - 7:30 ሰዓት)
- Surgical Nursing
- Arabic language
- English Language
- Medical Rad Tech
- Psychology
👉Day 5 - Round 3
ከሰዓት (8:30 - 11:00 ሰዓት)
- Med Lab Science
- English Language
- Pediatrics & Child health
- Psychiatry | 1 451 |
| 9 | Exit Exam 2018 Assigned at St Pauls.xls | 1 458 |
| 10 | Dear Exit exam takers, Please check your name and your assigned round/session from Exit Exam List attached earlier. | 1 |
| 11 | ሰኞ እለት የሚሰጠው የ አካውንቲንግና ፋይናንስ የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በፈተና ማዕከላችን በ 3 ፈረቃ ይሰጣል፡፡
የመውጫ ፈተና የሶስተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 8/2018 ዓ.ም)
✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:00-4:30 ሰዓት
✅ ፈረቃ 2: ጠዋት ከ5:00-7:30 ሰዓት
✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ8:30-11:00 ሰዓት
ተፈታኞች ከመፈተኛ ሰዓታቸው 30 ደቂቃ ቀድመው በመፈተኛ ክፍላቸው መገኘት ይጠበቅባቸዋል ።
መልካም ፈተና!!!
| 2 398 |
| 12 | ትናንት መሰጠት የጀመረው የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በዛሬው ውሎ የማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እንዲሁም ቢዝነስ ማኔጅመንትና ኢንተርፕሬነርሺፕ ፈተናዎች እየተሰጡ ይገኛሉ፡፡
የመውጫ ፈተና የሁለተኛ ቀን መርሐግብር (ሰኔ 05/2018 ዓ.ም)
ፈተናው በሦስት ክፍለ-ጊዜ ይሰጣል፦
✅ ፈረቃ 1: ጠዋት ከ2:30-5:00 ሰዓት
✅ ፈረቃ 2: ከሰዓት ከ7:30-10:00 ሰዓት
✅ ፈረቃ 3: ከሰዓት ከ10:15-12:45 ሰዓት
የመውጫ ፈተናው እስከ ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ለሰባት ቀናት (ቅዳሜ እና እሑድ ሳይጨምር) በኦንላይን ይሰጣል፡፡
| 1 895 |
| 13 | Dear Student, Please check your name and your assigned round/session from Exit Exam List attached earlier. | 1 550 |
| 14 | Dear Students, Today’s Management/ Business Management… Exit Exam Second (2) Session will Start at 7:30 Local Time. Students should arrive at examination room 7:00 LT.
Thank you | 1 836 |
| 15 | #ExitExamProtocols
የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡
➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡
➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል።
➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡
መልካም ፈተና ይሁንላችህ!!! | 1 812 |
| 16 | Exit Exam List Assigned at St. Paul's with program and Exam Time | 644 |
| 17 | Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others...
👉 Thursday Sene 4 (June 11) - Friday, Sene 12 (June 19) EXIT EXAM WEEK የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ ፈተና ሳምንት (#1262) - Both DL
------Best of Luck ---- | 1 809 |
| 18 | Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others...
👉 Monday - Ginbot 17 (May 25) C2 Minor (#18) - Anesthesia Exam - Morning - Res DL ❌ ❌ ❌
👉 Friday - Ginbot 21(May 29) Pediatrics R1 Exam - Morning - Res DL
👉 Wednesday - Ginbot 26 (June 3) Module 3 Exam - Morning - UG DL
👉 Wednesday - Ginbot 26 (June 3) Gyne R1 Exam - Morning - Res DL
------Best of Luck ---- | 2 696 |
| 19 | 没有文字... | 2 054 |
| 20 | Exam Reservation @sphlibrary for Undergraduates, Residents, others...
👉 Monday - Ginbot 17 (May 25) C2 Minor (#18) - Anesthesia Exam - Morning - Res DL ❌ ❌ ❌
👉 Friday - Ginbot 21(May 29) Pediatrics R1 Exam - Morning - Res DL
👉 Wednesday - Ginbot 26 (June 3) Module 3 Exam - Morning - UG DL
------Best of Luck ---- | 2 256 |
