ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 056 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 056 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 056
订阅者
+524 小时
-407 天
-19630 天
帖子存档
11 056
.
አጠር ያለች ምርጥ ታሪክ!❤️🩹
አቡበከር ሲዲቅ (ረ.ዐ) ለዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ሰላምታ መጀመርን (አሰላሙ ዓለይኩም ማለትን) ይተው ነበር፤ ነገር ግን ዑመር ሰላምታ ካቀረበለት በደስታ ይመልስለት ነበር።
ዑመርም ሁኔታው ግራ ስለገባው ወደ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመሄድ እንዲህ ሲል አመለከተ፦ "
የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አቡበከር ሰላምታን አይጀምርልኝም (አይቀድመኝም)"።የአላህ መልእክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) አቡበከርን ጠርተው፦ "
አቡበከር ሆይ! ለምንድነው ለዑመር ሰላምታን የማትጀምርለት?"ሲሉ ጠየቁት። አቡበከርም በጥልቅ ውዴታ እንዲህ ሲል መለሰ፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! 'ለወንድሙ ሰላምታን የቀደመ (የጀመረ) ሰው በጀነት ውስጥ ቤት አለው' ሲሉ ሰምቻለሁ፤ እናም ያ በጀነት ውስጥ የሚገኘው ቤት ለዑመር እንዲሆንለት ስለፈለኩ ነው!" ለጓደኞቻቸው መልካምን የሚመኙ እውነተኛ ወዳጆችን ይስጠን።
@Нαℓαℓ_ρσѕт
11 056
Repost from N/a
🎁〰🌙〰✅ዳር 〰🌙〰🎁
💌ትዳር ሰላም ነው ኢማንን ይሞላል፣
ከሀራም አርቆ በሀላል ያብቃቃል፣
ከወዳጅ ዘንዳም ውዴታን ያሰፍናል፣
ጀነትን ለመግባት ሰበብም ይሆናል።
🪷መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ
ይወፍቀኝ 🤲
🌺 ለትዳር ዝግጁ ከሆናችሁ JOIN
የሚለውን ተጫኑ🌹👇👇👇
🛰𝐀𝐝𝐝 📌✅𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 056
ሀቢብቲ ተቀባብተሽ ምትወጪዉ እንድናይሽ ከሆነ እኛ አንፈልግም ወላሂ 😭
almost all men's obsessed with nature + halal ❤️
No one want u for life ur just entertainment for him 🙂
11 056
#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔
አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️🩹
ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌
11 056
.
◌ "ከቤት ስትወጪ የሚደረግ ቀለል ያለ ሜካፕ ሐራም ነው!"
◦ "እንዴት ሐራም ይሆናል? እሱ እኮ ምንም አይታወቅም.."
◌"ታዲያ የማይታወቅ ከሆነ ለምን ትቀቢዋለሽ?"
◦ "ዝም ብሎ ለውበት እኮ ነው፤ ፊቴንና ቆዳዬን ትንሽ እንዲያፈካው ብዬ.."
◌"አየሽ! ራስሽ 'ለውበት' አልሽው። አላህ ደግሞ በቁርኣኑ፦ '
ጌጣቸውንም (ውበታቸውንም) አይግለጡ'ይላል። (አ-ኑር:31) ይህ ማለት እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፤ ቀለል ያለ ይሁን ከበድ ያለ፣ ውበትን ተኳኩሎ ከቤት መውጣት አይፈቀድም ማለት ነው። እንዲያውም አንዳንዴ ቀለል ያለው ሜካፕ ከከበደው ይልቅ ይበልጥ የሰውን አይን ይስባል። በአላህ ቃል ላይ ማንም ተቃውሞ የለውም። ከአላህ ትዕዛዝ ሲመጣ ምላሹ 'ሰማን፣ ታዘዝንም' መሆን አለበት። ለወንጀል ምክንያት መደርደር አይገባም። ከቤት ውጭ የምትኳኩዪው ለማን ነው? ማን እንዲያይሽ ነው? #እህቴ_ሆይ! አላህ በመፍራት ላይ አደራ❤️🩹🧕
@halal_post❤️🩹
11 056
.
□ አንዲት ትንሽ ልጅ ከቤተሰቦቿ አምልጣ በመንገድ ላይ ተያዘች። ምክንያቱ ደግሞ ምን መሰላችሁ? በግ እያገደች ሳለ አንድ ሌባ መጥቶ አንድ በግ ሰረቃት፤ ልጅቷም ቤተሰቦቿ ምን ይሉኛል ብላ በመፍራቷ ከቤት ለመጥፋት ወሰነች።
ለልጆቻችሁ መሸሸጊያና መጠጊያ ሁኗቸው! በሆነ ባልሆነው አትገስጿቸው፣ አትውቀሷቸውም። ከቅጣት በፊት ማቀፍ፣ ከወቀሳ በፊት ደግሞ ደህንነትን መስጠት ይቀድማል።
ቤትህ ልጆችህ የሚሸሹበት ቦታ ሳይሆን፣ ችግር ሲገጥማቸው መጀመሪያ የሚሮጡበት አስተማማኝ መጠጊያቸው ሊሆን ይገባል!
I remember 1 Day When I was Child ለኺትሚያዬ የተገዛው በግ ጠፍቶኝ ስፈልግ አምሽቼ ጋደም ስል ከ Grand Mom የወረደብኝን ዱላ😭
11 056
.
"አፍቃሪዋ Nurse”
ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ.....
በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ።
አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።
11 056
Repost from N/a
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
