ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 055 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 283 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 022 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 055 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -202، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -13، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.02‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.24‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 997 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 690 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

11 055
المشتركون
-1324 ساعات
-417 أيام
-20230 أيام
أرشيف المشاركات
ግብፃዊው ፀሐፊ አሕመድ ኻሊድ✍️ "ያ አንቺ ትፈሪው የነበረውና #እንድገድልልሽ ትለምኚኝ የነበረው አይጥ እንኳ... እኛ ከተለያየን በኋላ ወደ እኔ መጣና። አይኖቼን እያየ እንዲህ አለኝ፦ "ለመሆኑ ያኔ እኔን ልትገድል የፈለግከው ለዚች (ለማትረባ) ሴት ብለህ ነበር? ውርደት ለአንተ ይሁን!'" 😂

«...እንዴት ነሽልኝ ግን...?!» «...አልሐምዱሊላህ...» ይህ 'አልሐምዱሊላህ' ምስጋናን ማቅረብ ብቻ መስሎ አይሰማኝም። ቃሉ ምስጋናን እየገለፀ ሆኖ ብቻ አይነበበኝም። - አንዳንዴ 'አልሐምዱሊላህ' "የሆነውን ሁሉ አላህ እንዳረገው አውቂያለሁ፣ ተረድቻለሁ፣ ያረገው ሁሉ እኔ ካሰብኩት የተሻለ እንደሆነ አምኛለሁ፤ ከእኔ ምኞት የሱ ውሳኔ ቀድሟል፤ የሱን ውሳኔ፣ የሱን መሻት፣ የሱን ማድረግ በፍቅር ተቀብያለሁ" የሚሉትን ሐረጋትን አዝሎ ይታየኛል ¤ አንዳንዴ 'አልሐምዱሊላህ " ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል፤ ጥልቅ የሆነን ህመም ታምሚያለሁ፤ ከገባሁበት አረንቋ መውጣት ተስኖኛል፤ ባመንኳቸው ሰዎች ክህደት ልቤ ክፋኛ ተጎድቷል፤ ይሆናል ያልኩት ቀርቶ ያላሰብኩት ሆኗል፤ ቃል የማይገልፀውን ህመም በልቤ ሸሽጊያለሁ፤ ግን ከጌታዬ ውጪ ምን ምሸሽበት፣ ምን ምከለልበት፣ ምን የምሽርበት አለኝ?! ..የዚህ ሁሉ ፈጣሪ እሱ !..እሱ እንዳረገ ያርገኝ ..» ተብሎም ይነበበኛል -¤አንዳንዴ 'አልሐምዱሊላህ' "በጣም ደስተኛ ነኝ፤ ነገሮች እንዳሰብኳቸው እየሄዱልኝ ነው፤ ኧረ እንደውም ካሰብኩት በላይም ሆኖልኛል፤ ጭንቄ ሁሉ በአሏህ ፍቃድ ተወግዷል፤ ለደስታዬ ለከት አጥቼ..ደስታዬን ምገልፅበት ቃል አጥቻለሁ፤ የዚህ ሁሉ አድራጊ እና ከሳች አሏህ ነው፤ ታድያ ይህን ስሜት 'አልሐምዱሊላህ' ከሚለው ቃል ውጪ ምን ይገልፅልኛል" የሚል መስሎም ይሰማኛል። - ∞እና አልሐምዱሊላህ ሁሉን አድራጊውን አላህ ከማመስገንም ባሻገር፤ የታመቁ ስሜቶችን ምንም ተጨማሪ ቃላት ሳይናገሩ መተንፈሻም ነው ! ∞- አዎ አልሐምዱሊላህ በምስጋና ከመዋደቅም ተሻግሮ፤ የአላህን ሁሉን ቻይነት እና ብቸኛ መሸሽያነት የመመስከሪያ ጥቅል ነው ! [...شَاكِرًا لِّأَنْعُمِهِ ۚ اجْتَبَاهُ وَهَدَاهُ إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ....] «..ለጸጋዎቹ አመስጋኝ ነበር፤ መረጠው፡፡ ወደ ቀጥተኛውም መንገድ መራው፡፡..» ¤ አልሐምዱሊላህ🖤

​⚠️ የድንበር ላይ ሕይወት አደጋ! ​በአላህ ታዛዥነት (ዒባዳ) እና በእርሱ ትእዛዝ መጣስ (ወንጀል) መካከል የመኖር አንዱ ትልቁ አደጋ፤ የሕይወትህ ማጠቃለያ (ኻቲማህ) በየትኛው በኩል እንደሚሆን አለማወቅህ ነው።!
@halal_post

Huh
Huh

ልጃቸዉ ጨዋ ነዉ እንዲባል ቆልፈዉ አሳድገዉን now w'r struggling to survive this adult shiii
ልጃቸዉ ጨዋ ነዉ እንዲባል ቆልፈዉ አሳድገዉን now w'r struggling to survive this adult shiii

😭😂

. አጠር ያለች ምርጥ ታሪክ!❤️‍🩹 ​አቡበከር ሲዲቅ (ረ.ዐ) ለዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ሰላምታ መጀመርን (አሰላሙ ዓለይኩም ማለትን) ይተው ነበር፤ ነገር ግን ዑመር ሰላምታ ካቀረበለት በደስታ ይመልስለት ነበር። ​ዑመርም ሁኔታው ግራ ስለገባው ወደ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመሄድ እንዲህ ሲል አመለከተ፦ "
የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አቡበከር ሰላምታን አይጀምርልኝም (አይቀድመኝም)"
​የአላህ መልእክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) አቡበከርን ጠርተው፦ "
አቡበከር ሆይ! ለምንድነው ለዑመር ሰላምታን የማትጀምርለት?"
ሲሉ ጠየቁት። ​ አቡበከርም በጥልቅ ውዴታ እንዲህ ሲል መለሰ፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! 'ለወንድሙ ሰላምታን የቀደመ (የጀመረ) ሰው በጀነት ውስጥ ቤት አለው' ሲሉ ሰምቻለሁ፤ እናም ያ በጀነት ውስጥ የሚገኘው ቤት ለዑመር እንዲሆንለት ስለፈለኩ ነው!" ለጓደኞቻቸው መልካምን የሚመኙ እውነተኛ ወዳጆችን ይስጠን።
@Нαℓαℓ_ρσѕт

. እውነተኛ ትዕግስት ማለት... ራሱን በሚያሞካሽ ሰው ፊት ትንፋሽን ዋጥ አድርጎ መቆም ነው።😭

Dear CBE ያንተን መልዕክት ስመለከት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብታውቅ ብዙ ባልዘገየህ ነበር😏

ለነገው ቤታችን ምን አዘጋጅተናል? እራሳችንን እንፈትሽ 🙌
ለነገው ቤታችን ምን አዘጋጅተናል? እራሳችንን እንፈትሽ 🙌

ሁላችንም ወንጀለኞች ሆነን የተመቸንን ወንጀል መርጠን እየሰራን ...ባልተመቸን ወንጀል ደግሞ በሌሎች ላይ እንፈርዳለን 🙂

Repost from ʜᴀʟᴀʟ™
ፈጅር ... ሰላት
  የቀኑ መጀመሪያ ናት ቀናችንን ለአሏህ በመስገድ  እሱን በማስታወስ ( ዚክር በማድረግና ቁርኣን በመቅራት ) እንጀምር ፈጅር ....      ለፊት ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስ መርጊያ ናት الصلاة خير من النوم الصلاة خير من النوم

ሀቢብቲ ተቀባብተሽ ምትወጪዉ እንድናይሽ ከሆነ እኛ አንፈልግም ወላሂ 😭 almost all men's obsessed with nature + halal ❤️ No one want u for life ur just entertainment for him 🙂

#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔 አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️‍🩹 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌
#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔 አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️‍🩹 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌

. ◌ "ከቤት ስትወጪ የሚደረግ ቀለል ያለ ሜካፕ  ሐራም ነው!""እንዴት ሐራም ይሆናል? እሱ እኮ ምንም አይታወቅም.." ◌"ታዲያ የማይታወቅ ከሆነ ለምን ትቀቢዋለሽ?" ◦ "ዝም ብሎ ለውበት እኮ ነው፤ ፊቴንና ቆዳዬን ትንሽ እንዲያፈካው ብዬ.." ​◌"አየሽ! ራስሽ 'ለውበት' አልሽው። አላህ ደግሞ በቁርኣኑ፦ '
ጌጣቸውንም (ውበታቸውንም) አይግለጡ'
ይላል። (አ-ኑር:31) ​ይህ ማለት እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፤ ቀለል ያለ ይሁን ከበድ ያለ፣ ውበትን ተኳኩሎ ከቤት መውጣት አይፈቀድም ማለት ነው። እንዲያውም አንዳንዴ ቀለል ያለው ሜካፕ ከከበደው ይልቅ ይበልጥ የሰውን አይን ይስባል። ​በአላህ ቃል ላይ ማንም ተቃውሞ የለውም። ከአላህ ትዕዛዝ ሲመጣ ምላሹ 'ሰማን፣ ታዘዝንም' መሆን አለበት። ለወንጀል ምክንያት መደርደር አይገባም። ከቤት ውጭ የምትኳኩዪው ለማን ነው? ማን እንዲያይሽ ነው? #​እህቴ_ሆይ!  አላህ በመፍራት ላይ አደራ❤️‍🩹🧕
@halal_post❤️‍🩹

ለምንም ነገር ግድ የማይሰጠው ሰው ስታይ በ ብዙ ህመም የደነዘዘ ሰው መሆኑን እወቅለት ..!

ሴቶች በኋላ የምንነጋገረው ነገር አለ stay alert😶‍🌫

. □ አንዲት ትንሽ ልጅ ከቤተሰቦቿ አምልጣ በመንገድ ላይ ተያዘች። ምክንያቱ ደግሞ ምን መሰላችሁ? በግ እያገደች ሳለ አንድ ሌባ መጥቶ አንድ በግ ሰረቃት፤ ልጅቷም ቤተሰቦቿ ምን ይሉኛል ብላ በመፍራቷ ከቤት ለመጥፋት ወሰነች። ​ለልጆቻችሁ መሸሸጊያና መጠጊያ ሁኗቸው! በሆነ ባልሆነው አትገስጿቸው፣ አትውቀሷቸውም። ከቅጣት በፊት ማቀፍ፣ ከወቀሳ በፊት ደግሞ ደህንነትን መስጠት ይቀድማል። ቤትህ ልጆችህ የሚሸሹበት ቦታ ሳይሆን፣ ችግር ሲገጥማቸው መጀመሪያ የሚሮጡበት አስተማማኝ መጠጊያቸው ሊሆን ይገባል! I remember 1 Day When I was Child ለኺትሚያዬ የተገዛው በግ ጠፍቶኝ ስፈልግ አምሽቼ ጋደም ስል ከ Grand Mom የወረደብኝን ዱላ😭

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️