fa
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

رفتن به کانال در Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ʜᴀʟᴀʟ™

کانال ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 056 مشترک است و جایگاه 8 277 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 018 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 056 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 04 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -196 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 5 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 8.80% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.32% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 974 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 700 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 056
مشترکین
+524 ساعت
-407 روز
-19630 روز
آرشیو پست ها
😭😂

. አጠር ያለች ምርጥ ታሪክ!❤️‍🩹 ​አቡበከር ሲዲቅ (ረ.ዐ) ለዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ሰላምታ መጀመርን (አሰላሙ ዓለይኩም ማለትን) ይተው ነበር፤ ነገር ግን ዑመር ሰላምታ ካቀረበለት በደስታ ይመልስለት ነበር። ​ዑመርም ሁኔታው ግራ ስለገባው ወደ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመሄድ እንዲህ ሲል አመለከተ፦ "
የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አቡበከር ሰላምታን አይጀምርልኝም (አይቀድመኝም)"
​የአላህ መልእክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) አቡበከርን ጠርተው፦ "
አቡበከር ሆይ! ለምንድነው ለዑመር ሰላምታን የማትጀምርለት?"
ሲሉ ጠየቁት። ​ አቡበከርም በጥልቅ ውዴታ እንዲህ ሲል መለሰ፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! 'ለወንድሙ ሰላምታን የቀደመ (የጀመረ) ሰው በጀነት ውስጥ ቤት አለው' ሲሉ ሰምቻለሁ፤ እናም ያ በጀነት ውስጥ የሚገኘው ቤት ለዑመር እንዲሆንለት ስለፈለኩ ነው!" ለጓደኞቻቸው መልካምን የሚመኙ እውነተኛ ወዳጆችን ይስጠን።
@Нαℓαℓ_ρσѕт

. እውነተኛ ትዕግስት ማለት... ራሱን በሚያሞካሽ ሰው ፊት ትንፋሽን ዋጥ አድርጎ መቆም ነው።😭

Dear CBE ያንተን መልዕክት ስመለከት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ብታውቅ ብዙ ባልዘገየህ ነበር😏

ለነገው ቤታችን ምን አዘጋጅተናል? እራሳችንን እንፈትሽ 🙌
ለነገው ቤታችን ምን አዘጋጅተናል? እራሳችንን እንፈትሽ 🙌

ሁላችንም ወንጀለኞች ሆነን የተመቸንን ወንጀል መርጠን እየሰራን ...ባልተመቸን ወንጀል ደግሞ በሌሎች ላይ እንፈርዳለን 🙂

Repost from ʜᴀʟᴀʟ™
ፈጅር ... ሰላት
  የቀኑ መጀመሪያ ናት ቀናችንን ለአሏህ በመስገድ  እሱን በማስታወስ ( ዚክር በማድረግና ቁርኣን በመቅራት ) እንጀምር ፈጅር ....      ለፊት ብርሐን ፣ ለልብህ እረፍት  ፣  ለነፍስ መርጊያ ናት الصلاة خير من النوم الصلاة خير من النوم

ሀቢብቲ ተቀባብተሽ ምትወጪዉ እንድናይሽ ከሆነ እኛ አንፈልግም ወላሂ 😭 almost all men's obsessed with nature + halal ❤️ No one want u for life ur just entertainment for him 🙂

#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔 አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️‍🩹 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌
#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔 አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️‍🩹 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌

. ◌ "ከቤት ስትወጪ የሚደረግ ቀለል ያለ ሜካፕ  ሐራም ነው!""እንዴት ሐራም ይሆናል? እሱ እኮ ምንም አይታወቅም.." ◌"ታዲያ የማይታወቅ ከሆነ ለምን ትቀቢዋለሽ?" ◦ "ዝም ብሎ ለውበት እኮ ነው፤ ፊቴንና ቆዳዬን ትንሽ እንዲያፈካው ብዬ.." ​◌"አየሽ! ራስሽ 'ለውበት' አልሽው። አላህ ደግሞ በቁርኣኑ፦ '
ጌጣቸውንም (ውበታቸውንም) አይግለጡ'
ይላል። (አ-ኑር:31) ​ይህ ማለት እውነቱን እንነጋገር ከተባለ፤ ቀለል ያለ ይሁን ከበድ ያለ፣ ውበትን ተኳኩሎ ከቤት መውጣት አይፈቀድም ማለት ነው። እንዲያውም አንዳንዴ ቀለል ያለው ሜካፕ ከከበደው ይልቅ ይበልጥ የሰውን አይን ይስባል። ​በአላህ ቃል ላይ ማንም ተቃውሞ የለውም። ከአላህ ትዕዛዝ ሲመጣ ምላሹ 'ሰማን፣ ታዘዝንም' መሆን አለበት። ለወንጀል ምክንያት መደርደር አይገባም። ከቤት ውጭ የምትኳኩዪው ለማን ነው? ማን እንዲያይሽ ነው? #​እህቴ_ሆይ!  አላህ በመፍራት ላይ አደራ❤️‍🩹🧕
@halal_post❤️‍🩹

ለምንም ነገር ግድ የማይሰጠው ሰው ስታይ በ ብዙ ህመም የደነዘዘ ሰው መሆኑን እወቅለት ..!

ሴቶች በኋላ የምንነጋገረው ነገር አለ stay alert😶‍🌫

. □ አንዲት ትንሽ ልጅ ከቤተሰቦቿ አምልጣ በመንገድ ላይ ተያዘች። ምክንያቱ ደግሞ ምን መሰላችሁ? በግ እያገደች ሳለ አንድ ሌባ መጥቶ አንድ በግ ሰረቃት፤ ልጅቷም ቤተሰቦቿ ምን ይሉኛል ብላ በመፍራቷ ከቤት ለመጥፋት ወሰነች። ​ለልጆቻችሁ መሸሸጊያና መጠጊያ ሁኗቸው! በሆነ ባልሆነው አትገስጿቸው፣ አትውቀሷቸውም። ከቅጣት በፊት ማቀፍ፣ ከወቀሳ በፊት ደግሞ ደህንነትን መስጠት ይቀድማል። ቤትህ ልጆችህ የሚሸሹበት ቦታ ሳይሆን፣ ችግር ሲገጥማቸው መጀመሪያ የሚሮጡበት አስተማማኝ መጠጊያቸው ሊሆን ይገባል! I remember 1 Day When I was Child ለኺትሚያዬ የተገዛው በግ ጠፍቶኝ ስፈልግ አምሽቼ ጋደም ስል ከ Grand Mom የወረደብኝን ዱላ😭

🌺ነቢያችን የእኔ ስም ተነሥቶ{ﷺ} ሰለዋት የማያወርድ ሰው__ብለዋል‼️

. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያ
. "አፍቃሪዋ Nurse” ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።       

18. Al-Kahf.mp35.91 MB

ለምንድነው... ሁሉንም ሰው አንተን አስመስዬ የማየው?🥲💔"
ለምንድነው... ሁሉንም ሰው አንተን አስመስዬ የማየው?🥲💔"

ለአንዳንዶች አላህ ነገሮችን በፍጥነት ይሰጣል  ለአንዳንዶች ደግሞ አላህ ድምፃቸውን ደጋግሞ መስማት ይፈልጋል❤️‍🩹