ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 056 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 056 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 056
订阅者
+524 小时
-407
-19630
帖子存档
Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️ https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0 መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂

. "በነቢዩ ﷺ ላይ የሚወርደው ሰለዋት እንዲበዛ ሰበብ (ምክንያት) ሁን።" 🤌 #اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد🫶❤️
@HALAL_POST❤️‍🩹

የተመታ ትውልድ 😁
የተመታ ትውልድ 😁

#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔 አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️‍🩹 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌
#የአባት_ግፍ_እና_የዘመን_ጭካኔ!🥺💔 አጠር ያለች አዲስ ተከታታይ ታሪክ ጀምረናል ከ ραят 1 ለመጀመር ʝσιи ብላችሁ ግቡ❤️‍🩹 ወላሂ እውነተኛ ማስታወቂያ ነው🙌

ቁርአን: فإذا عزمت فتوكل على الله "ተስፋ ስትቆርጥ በአላህ ተመካ"
@HALAL_POST❤️‍🩹

💡ለእውቀት ፈለግዎች በሙሉ💡 ٰ    • ☆° 🌹🌹🌹• ☆°• ☆ °  •     ☆ 🌹🌹🌹🌹  ☆አበባውን •      °🌹🌹🌹🌹🌹 ☆በመንካት• ○ °   •  🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ☆🌹🌹🌹🌹🌹🌹 💎እስላምክ  ° :.   * •    🌹🌹🌹🌹🌹🌹   💎 ቻናሏችን  ☆🌹🌹🌹🌹🌹      ° ☆☆  * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿   •        °   🌿🌿  ☆☆          •        🌿        • ○ °            🌿  • 𝐇 ☆    🌿                 •  °🌿🌿    • 𝐔 °        🌿           🌿🌿🌿     •𝐃 °         🌿      🌿🌿🌿🌿     ☆   • 𝐇 °   🌿    🌿🌿🌿🌿    ☆  • 𝐔 °        🌿 🌿🌿🌿🌿             • 𝐃°     🌿 🌿🌿🌿° :.   * • ○     ☆     • 𝐖 °   🌿        °• 𝐀 °      🌿° :.   * • ○                  𝐕  🌿° . °☆  . * ● ¸ .☆★ 𝐄        🌿° :.   * • ○ °                    🌿     ☆°.         🌿. * ● ¸ ☆              🌿                     🌿     በቀላሉ ይቀላቀላሉን ። ★° . * . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🌟ለመ🀄️ላ🀄️ል⬇️ 🌟𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥        👇👇👇👇 © 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

ህይወትህ ዉስጥ እንደ እንቁራሪት የሚያስብን ሰዉ ምክር አታስገባ 😗

sticker.webp0.08 KB

የሴት ልጅ እድሜና ፈተና 15 አመቷ....ወንድ እንዳይቀርብሽ 18 አመቷ....ወንድ እንዳያታልልሽ ተጠንቀቂ 20 አመቷ....አርፈሽ ተማሪ 24 አመቷ....ውጭ ውጭ አትበይ ወንድ ራሱ ይመጣል 26 አመቷ....አግቢ እንጂ 28 አመቷ....አታማርጪ 33 አመቷ....ቆመሽ መቅረትሽ ነው 35 አመቷ.... አርግዘሽም ቢሆን ተጠቃለይ 38 አመቷ....ዝምብለሽ ከአንዱ ውለጅ❤️🙄

Repost from N/a
┏━━━━━━━━━━━━━━┓ ┃ 💡ተመራጭ ኢስላማዊ ቻናሎች💡┃ ┣━━━━━━┳━━━━━━━┫ 🖊📖ዲንህን ተማር📖❕🧎‍♀     ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ ✨ 📖 የቁርኣን ተፍሲር ⚡️[ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የሀዲስ ትንታኔ ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀 📖የተውሂድ ትምህርት ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️🎀🎀🎀 🤍የሰለፎች መንገድ ⚡️  [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 👤የፈትዋ ምላሾች ⚡️ [ይ ቀ ላ ቀ ሉ]⬅️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ✅ሁሉንም በአንድ ላይ ከሁድሁድ   ዋቭ ☄🀄️💥🀄️ሉ ብቻ ተጫኑኑ ❤️𝐀𝐝𝐝 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                   👇👇 😀 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver

.🥀 ናፈከኝ ያልዋልንበት ጊዜ ውሎዬ ሲመስለኝ ያላለፍነው መንገድ መንገዴን ሲመራኝ ያላየነው ሁሉ ትውስታ ሲሆነኝ ባልኖርኩት ትላንት ውስጥ ኖሬ ተገኘሁኝ የኖርኩት ካልኖርኩት ገጥሞልኝ ባየው ያልነበረው ሁሉ ተፈጥሮ ባገኘው በልቤ መዝገብ ውስጥ ሰፍሮ ብመለከት ያበድኩ መሰለኝ እራሴን ፈራሁት ውስጤ ሰላም ሆኖ አይኔ ቢያማትር ያልነበረን ሊያይ በስሜት ቢታትር የሰፈነን ሰላም ሊያሸብር ቢጥር አልገለጥ አለኝ የብዥታው ሚስጥር ባልሄድኩት ጎዳና ሄጄ ባስተውለው ባልኖርኩት ህይወት ውስጥ ህይወቴን ባኖረው ባላሰብኩት ማእበል ሰምጦ ቢገኝ ነፍሴ ሊቋረጥ ቢጣጣር ትንሹ እስትንፋሴ አየሁት እራሴን የኖርኩት መሰለኝ ባልኖርኩት ትላንት ውስጥ ትዝታህ መለሰኝ የህይወቴ ዋሻ አንተን አስታወሰኝ ዛሬ ሀቁን ላውራ በብዙ ናፈከኝ💔😭  

ግጥም ላስነብባቹ ? 🥲

ሚኒ
ሚኒ

Repost from N/a
📌 "በህሉል"‼️
አሪፍ ተከታታይ ታሪክ ነው ገብታችሁ አንብቧት 🤌🤍ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም Free promoter😏 @smile_waverbot

የጥሩነት ዋጋ!! □ በየቀኑ ለቤተሰቦቿ ዳቦ የምትጋግር አንዲት ሴት ነበረች። ይህቺ ሴት በየቀኑ አንድ ተጨማሪ ዳቦ ለተራበ መንገደኛ ትጋግርና ማንኛውም ድሃ እንዲወስደው በመስኮቷ ላይ ታስቀምጥለታለች። በየቀኑ አንድ ጎባጣ ድሃ ሰው ይመጣና ዳቦውን ይወስዳል። ነገር ግን ለቤተሰቡ ምስጋና ከማቅረብ ይልቅ እንዲህ እያለ ያጉተመትማል፦ > "የምትሠራው ክፋት ካንተ ጋር ይኖራል፤ የምታደርገው መልካምነት ግን ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል!" > ይህ ድርጊት በየቀኑ ይደጋገማል። ሴትየዋ ሰውየው ምስጋና ባለማቅረቡና ሁልጊዜ ያችን ምስጢራዊ ንግግር በመድገሙ መበሳጨት ጀመረች። በልቧም "ይህ ሰውዬ በየቀኑ ይሄን የማይገባ ንግግር እያለ ይሄዳል፣ ምን ማለቱ ይሆን?" በማለት ትጠይቅ ነበር። አንድ ቀን ግን ትዕግስቷ ተሟጦ እንዲህ አለች፦ "ከዚህ ጎባጣ ሰውዬ መገላገል አለብኝ!"። ከዚያም ለሰውየው በምትጋግረው ዳቦ ውስጥ መርዝ ጨመረች። ዳቦውን መስኮት ላይ ልታስቀምጠው ስትል ግን እጆቿ ይንቀጠቀጡ ጀመር። "ይህ የማደርገው ምንድን ነው?"  ብላ ራሷን ጠየቀች። ወዲያውኑ መርዛማውን ዳቦ እሳት ውስጥ ጨምራ አቃጠለችውና ሌላ ንጹህ ዳቦ ጋግራ መስኮቱ ላይ አኖረች። □ እንደተለመደው ጎባጣው ሰውዬ መጣና ዳቦውን ይዞ "የምትሠራው ክፋት ካንተ ጋር ይኖራል፤ የምታደርገው መልካምነት ግን ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል!" እያለ ሄደ። ሴትየዋ በውስጧ የነበረውን ትግል እሱ አላወቀላትም ነበር። ይህቺ እናት ለብዙ ዓመታት ድምፁ የጠፋውንና ለስራ ርቆ የሄደውን ልጇን በሰላም እንዲመልስላት ሁልጊዜ ዱዓ ታደርግ  ነበር። በዚያ መርዛማውን ዳቦ አቃጥላ ሌላ በሰጠችበት ምሽት፣ የቤቷ በር ተንኳኳ። ስትከፍተው ግን የሚገርም ነገር አየች! ልጇ በደጃፏ ቆሟል! ፊቱ ከስቷል፣ ልብሶቹ ተቀደዋል፣ በጣምም ደክሞ ነበር። እናቱን እንዳየ እንዲህ አላት፦ "እዚህ መድረሴ ተአምር ነው እናቴ! ከዚህ ብዙ ርቀት ላይ ሳለሁ በረሃብና በድካም ልወድቅ ተቃርቤ ነበር። በዚያ ሰዓት ግን አንድ ጎባጣ ሰው በመንገድ ሲያልፍ አየሁትና ምግብ እንዲሰጠኝ ለመንኩት። ያ ሰው በጣም ደግ ነበር፤ በየቀኑ የሚበላውን አንድ ሙሉ ዳቦ ሰጠኝ። ሲሰጠኝም 'ይህ በየቀኑ የምበላው ምግቤ ነው፣ ዛሬ ግን ያንተ ፍላጎት ከእኔ ስለሚበልጥ ላንተ ሰጥቼሃለሁ' አለኝ።" ➲ እናትየው ይህን ስትሰማ ፊቷ በድንጋጤ ነጣ፤ የቤቱን በር ተደገፈች። ጠዋት ያዘጋጀችውን መርዛማ ዳቦ አሰበችው! ያንን ዳቦ እሳት ውስጥ ባታቃጥለው ኖሮ፣ ልጇ በገዛ እጇ በሰጠችው መርዝ ይሞት ነበር። በዚያን ጊዜ የጎባጣው ሰውዬ ንግግር ትርጉም ገባት፦ "የምትሠራው ክፋት ካንተ ጋር ይኖራል፤ የምታደርገው መልካምነት ግን ወደ አንተ ተመልሶ ይመጣል!" ------------ #የታሪኩ_ቁምነገር: መልካም ማድረግን አታቋርጥ፤ ምንም እንኳን በወቅቱ ምስጋና ባታገኝም ቅሉ፤ አንድ ቀን ያደረግከው በጎ ተግባር በተለየ መንገድ ላንተ ይተርፍሃል። "መልካምነት ለራስ ነው!"

what u think የሆነች አጠር ያለች ታሪክ ባስነብባችሁ🥲

ያማል አይደል? አሁን ገባሽ/ገባህ ለዚያ ነዉ ሀራም የሆነዉ 🙂

🦋 አንድ እማቀው ሰው እንዲህ ሲል ጠየቀኝ ድጋሜ ከተፈጠርን  ምን ሆነሽ ነው መፈጠር እምትፈልጊው? ፈጠን ብየ 'ቢራቢሮ '  አልኩት  በአንድ አፍ እባል ይመስል ስላልኩ እበር ይመስል በቅፅበት ፊቱ ላይ መገረምን ተመለከትኩ ይህ ማለት  እዚህ ምድር ላይ ጥቂት ጊዜያት ነው መኖር እምፈልገው እያልሽ ነው ? አለኝ ፊቱ  እንደታሰረ አይ ያለ ገደብ መብረር ነው እምፈልገው እያልኩ ነው' አልኩት... ምክንያቱም እኔ ማሰብ የፈለኩትን ነገር ብቻ ነበር ያሰብኩት