ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 047 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 047 名订阅者。

根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 047
订阅者
-624 小时
-367
-20030
帖子存档
በጀምዓ ሰበብ በ አምስት ሴቶች ታጅባችሁ የምትሄዱ አሚሮች ግን 😭😂😂 ተዉ አድቡ 🚫

ለቅሶ ቤት ሄዳቹ ዝም ብላቹ ኡኡኡኡ ምትሉ ሰዎች አድቡ النبي صلى الله عليه وسلم قال {العين تدمع والقلب تحزن ولكن ما نقول إلا مايرضي ربنا} ማልቀስ ያለ ነው ልባችን ሲያዝን አይናችን ያነባል! ነገር ግን መግጠም ሰዎችን ማስለቀስ ነብያችን ተራግመውበታል እዛ ምቴዱት ለማፅናናት እንጂ ለማስለቀስ አይደለም!

ያበደ እንጀራ😭✌️
ያበደ እንጀራ😭✌️

አልሃምዱሊላህ ዛሬ በሰላም ምሽታችንን እያሳለፍን ነዉ እኔ ደስስስስ ብሎኛል እርሶስ ☺️

😁😁😁💀
😁😁😁💀

photo content

ተስፋ እንዳትቆርጡ

إنا لله وإنا إليه راجعون 💔 ትንሹዋ አበባዬ ረገፈች💔

🗣ተዘወጁ ✍ትዳር እርስ በርስ የመዋደድ የመተሳሰብና የመቻቻልን ያመጣል, ራስን ከመጥፎ ስሜቶች ለመቆጠብ ትልቁን ሚና ይጫወታል🙂 የትዳር ትልቁ አላማውም ጀነት ነው አስበው ሸዋል ወር ላይ ማግባት የተወደደ ነው 🙂‍↔️ ያ ሸባብ ነቃ ደንገጥ ብትሉ መልካም ነው🙌

ያሸማቀቁንን፣ ያሳፈሩንን፣ ያዋረዱንን፣ የተዉንን፣ የተጠራጠሩንን፣ የሰደቡንን፣ የናቁንን፣ የሰበሩንን፣ ያገለሉንን፣ ሥማችንን ያጠፉትን ... ሁሉ የምናመሰግንበት ጊዜ ይመጣል ። ምክንያቱም ይህን ያደረጉ ሰዎች ለመቶበታችን፣ ለመሻሻላችን፣ ቀና ለማለታችን፣ በርትተን ለመሥራታችንና ለመጠንከራችን ምክንያት ሆነዋልና።

ማሻ አላህ 75% ሰዉ ወዶታል ❤️

ግጥሙ ?
Anonymous voting

በየትኛዉ ሱራህ ?🙂
በየትኛዉ ሱራህ ?🙂

ወላሂ ያደክማል 😞

እንግዶች ሄደው ቤተሰቦች ቀሩ አሉ መስጂዶች💔

ሲጀመር ሁዘይፍ ሚባሉ ሰዎች በጣም ቆንጆ ናቸው🙂

ላጠፋው ነው አረ ሞራል ሚባል ነገር አለ😭

እንደ ወንድም አይቼህ... እንደ መከታዬ አብረኸኝ ቆመሃል... በከፋኝ በደስታዬ ግን ዝም ብዬ ራቅሁ... እውነቱን ሳልነግርህ በመጥፋቴ ቆሰልክ... እንደ ክህደት ታየህ ያንተ ጥፋት አይደለም... አንድም ቀን አልበደልከኝ ወንድም ሆነህ ቆመህ... ሁሌም ደግፈኸኛል ግን አቅም ሲያጥረኝ... እውነቱን ለመናገር መራቄ ባንተ ዘንድ... ጥያቄን ጥሏል ብነግርህ ይገባሃል?... ወይስ አሁን ረፍዷል? የልቤ እውነት ባንተ... እንደ ውሸት ታይቷል አንዳንዴ ዝምታ... ከመናገር ይሻላል፣ ሰው በራሱ መንገድ... ሁሉንም ይተረጉማል አውቃለሁ ወንድሜ... ዛሬ ብመጣና ብነግርህ ምክንያቴን... ብሰጥህ ማብራሪያ፤ "ለምን ያኔ ጠፋሽ?"... የሚለው ጥያቄህ መልስ የለውም ለኔ... ከማስከፋት በቀር አንተን በንግግሬ ቢሆንም ግን እወቀው... ጥፋቱ ያንተ አይደለም... ክፋትም አልነበረብህ የራሴው ሰላም ነው... ያራቀኝ ከጎንህ 🥲

ዝም ብዬ የገጠምኩት ግጥምም ነበር አታገረጡኝም ልልቀቀው?

ምክንያቱን ሳይነግሩ መራቅ... ሰውን ያለ ጥፋቱ የመቅጣት ያህል ይከብዳል እኛ የምንርቀው ልባችን ስለደከመ ነው እሱ ግን የሚያየው ጀርባችንን ብቻ ነው  ቆይተን ብናስረዳውም 'ለምን ያኔ አልነገርሽኝም?' የሚለው ጥያቄ መልስ አይኖረውም  አንዳንዴ እውነትም 'ጊዜ' ይፈልጋል ጊዜው ካለፈ ግን እውነቱ ራሱ ትርጉም ያጣል