ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 042 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 289,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 023 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 042 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -200,过去 24 小时变化为 -6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.23% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 029 次浏览,首日通常累积 578 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 042
订阅者
-624 小时
-367 天
-20030 天
帖子存档
11 033
የሆነ ቀን ላይ
አልገኝም ያልኩት ቦታ ላይ ከራሴ ጋር ተገናኝተናል
አላደርገውም ያልኩትን ሳደርግ ብዙ ግዜ እራሴን ይዤዋለሁ
"ማ እኔ በፍፁም"ያልኩት ጋር ቆሜ አቃለሁ
ከፈረድኩባቸው ሰዎች ጋር ብዙ ግዜ ቦታ ተቀያይረናል
ልቤም..መንፈሴም...እረስተውኝ ያውቃሉ
የሆነ ቀን ላይ
አትፍረድ!!የሚለው ቃል ከትንፋሼ በላይ ተሰምቶኛል.....አትፍረድ!!💔
11 033
ለፈገግታ
ባል እና ሚስት አብረው ሆነው ሳለ
እሱ መልከ ጥፉ ሚባል አይነት ነበር 😂
ሚስት ባሏን በጣም በትኩረት ታየው ጀመረች እንደ ድንገት ባል ቀና ሲል እያየችው ነው ።🥰
ባልም አስተያየቷ ደስ ስላለው እሱም በፍቅር ያያት ጀመር 🥰😅
ሚስት፦ ባሌ
ባል ፦ ወዬ
ሚስት ፦ ታቃለህ ግን ሁለታችንም ጀነትን መግባታችን ጥርጥር የለውም አለች 😂።
ባል ፦ እንዴታ 😁 ግን ለምን አልሽ አላት ?
ሚስት ፦ አላህ በቁርዕኑ ላይ እንዲህ ይላል ...
«ሰብር ያረጉትን እና ሚያመሰግኑትን አላህ በጀነት አበሽሯቸዋል »
አንተ እኔን የመሰለች ቆንጅዬ ሚስት ስላገኘህ allhamdulilah ትላለህ ☺️😂
እኔ ደሞ አንተን የመሰለ ፈተና እያየሁ እየሶበርኩ አየኖርኩ ነው።
😂
11 033
👳♀ለምንድንነው ለሰውም ለምንም ነገር ግድ
የሌለሽ?
🧕: ከማንም በላይ ግድ ኖሮኝ ያውቅ ነበር
👳♀: ታዲያ ምን ቀየረሽ?
🧕: አልተቀየርኩም መቆጠብ ነው የጀመርኩት
👳♀: አልገባኝም
🧕: በርምጃቸው ልክ መራመድ
በሁኔታቸው ልክ መሆን
አለመግፋትም አለመሳብም
አለ አይደል😊 የሚሆነውን መመልከትና
በልኩ መልስ መስጠት ልክ እንደዛ ማለቴ
ነው
👳♀: ይቻላል?
🧕: በትግል አዎ! አንዳንዴ ያቅተኛል እንደረደራለሁ
አንዳንዴ ደግሞ አልንቀሳቀስም ስራ የበዛብኝ
ይመስለኛል
👳♀: ደስ አይልም አይደል?
🧕: ደስ ይላል...
ደስም አይልም
የውስጥን ማንነት ያስክዳል
የሚያሳምም ጥፊ መሰንዘር እየፈለጉ
ከውስጥ ጋር ታግሎ ስስ የማይሞቅም
የማይበርድም ፈገግታ ፈገግ እንደማለት
ነው😊
11 033
{ ليلة _ 23 - من أرجى ليالي العشر، وتسمى ليلة الجهني }
عن ابن عبد الله بن أنيس الجهني عن أبيه قال: قلت يا رسول الله إن لي بادية أكون فيها، وأنا أصلي فيها بحمد الله، فمرني بليلة أنزلها إلى هذا المسجد، فقال: انزل ليلة ثلاث وعشرين..
صحيح أبي داود _ 1380
11 033
🌙 "ለይለቱል ቀድር" (የመወሰኛዋ ሌሊት) በቁርኣን አገላለጽ ከስንት ወራት ትበልጣለች?
◻️ከትክክለኛው መልስ ጀርባ "ጠቃሚ የሱና ቻናል" ይመጣልዎታል፣ እርሱን ይጫኑ 👈
🅰️🅰️🅰️ 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
©️𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver
11 033
💬ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ!
የአባቱ ውዴታ እንዲጠፋ
አራቁት... የአባቱ ፍቅር ይባስ
ጨመረ! ባሪያ እንዲሆን
ሸጡት..ባለስልጣን ሆነ!
የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያክል
ቢገዝፍ የአላህ ውሳኔ ከሁሉ
በላይ ነው!🤌
11 033
ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ
ከእለታት በአንዱ ቀን ሰውዬው አዲስ መኪናውን እያጠበ፣ ቼክ ምናምን እያደረገ ነበር። የስድስት አመት ሕፃን ልጁ ድንጋይ አንስቶ የመኪናውን አንድ ጎን ጫረበት።
በዚህ የተናደደው አባት የልጁን እጅ ይዞ በንዴት መታው። ልጁን እየመታ የነበረው በብሎን መፍቻ መሆኑን እንኳን ልብ አላለም ነበር። አጥንቶቹ በመሰባበራቸው ልጁ የአንድ እጁን ሁሉንም ጣቶች በቀዶ ጥገና ማጣት/ማስቆረጥ እንዳለበት ሆስፒታሉ ወሰነ። ልጁ አባቱን ሲያይ . . .
በጣም ስቃይ ውስጥ መሆኑን በሚናገሩ አይኖቹ እያየው «አባዬ ጣቶቼ መቼ ነው ተመልሰው የሚያድጉት?» ሲል ጠየቀው።
አባት ልቡ ተሰበረ። ምንም መናገር አልቻለም። ወደ ውጪ ወጥቶ በንዴት መኪናውን ብዙ ጊዜ ደበደበው። እያለቀሰ ከመኪናው አጠገብ መሬቱ ላይ ቁጭ አለ።
ቀና ሲል ህጻን ልጁ በድንጋይ የጫረውን አየ፤ ልጁ «አባዬ እወድሃለሁ» ብሎ ነበር በድንጋይ መኪናው ጎን ላይ የጻፈው። በቀጣዩ ቀን አባት እንባውን መቆጣጠር አልቻለም።
ቁጣና ፍቅር ዳርቻ የላቸውም። ፍቅርን መርጠህ አሪፍ ሕይወት ኑር። ነገሮች ልንጠቀምባቸው፣ ሰዎች ደግሞ ልንወዳቸው ነው የተፈጠሩት። አሁን የምናየው ተቃራኒውን ነው። ሰዎችን እንጠቀምባቸዋለን - ነገሮችን
እንወዳቸዋለን። ጸጸት ይገድላል።
ቀስ እያለ እየገዘገዘ። ወይም ደግሞ እንደዚህ ያልታደለ አባት ራስ ለማጥፋት ይዳርጋል። የሚያስጸጽት ነገር አድርጋችሁ እንደሆን አሁኑኑ ተመለሱ። በተናደዳችሁ ወይም ባዘናችሁ ጊዜ በምትወዱት ሰው ላይ የምትወስኑትን ውሳኔ አዘግዩት።
የምትፈጥሩት ሃዘን በሁዋላ ከሚገዘግዛችሁ አሁኑኑ አስተካክሉት። ደሞ ሞት አለ። ያኮረፋችሁት ወንድማችሁ ንግግራችሁን እንደናፈቀ ቢሞትስ? የሆነ ጊዜ ባደረገው ነገር ያዘናችሁበትና የዘጋችሁት ሰው እናንተን እያሰበ ቀን ከሌት ያለቅስ እንደነበርና ሳታገኙት ቢሞትስ?
ይቅርታችሁን የምትናፍቅ/የሚናፍቅ ፍቅረኛችሁ ይቅርታችሁን እንደለመነ ሳያገኝ እየወደዳችሁ ቢሞትስ? #ሞት_የሚሉት _ነገር አለ።
አሁኑኑ ይቅር በሉ ተዋደዱ የአምሮ እረፍት ታገኛላችሁ!
11 033
ምናልባት የጭንቀታችን ምክንያት ትንሽ ነው ብለን ያሰብነው እና ኢስቲغፋር ማድረግ የረሳንለት ወንጀል ቢሆንስ....!?
استغفر الله الذي لاإله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه اللهم اغفر لنا...🤲
11 033
Repost from N/a
مَضَىٰ الثُّلثَانِ يَا قَلبَاهُ فَالحَق
عَلىٰ الثُّلثِ الأخَيرِ مِنَ السِّبَاقِ
أمَامَكَ لَيلَةٌ عَن ألفِ شَهرٍ
مُخَبَّأةٌ لَدَىٰ العَشرِ البَوَاقِي
رَجَوتُكَ يَا إلَٰهَ الكَونِ ثَوبًا
يُوَارِي سَوءَتِي يَومَ المَسَاقِ!
11 033
Repost from N/a
🌙ረመዳን 22🌙🌙ፆመኛን ያስፈጠረ አጅሩ ምንድን ነው⁉️ 🎀ፍጠኑ ፍጠኑ 🧿በጣም ቀላል ጥያቄ ነው‼️ 🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠 👇👇👇👇 🛰WAVE :-@HudHud_waver
11 033
ፍቅር በድሮ ዘመን ..... ዙለይካ
ዩሱፍን ያፈቀረች ጊዜ እስር ቤት ሄዳ ማየት ስለማትች ያው ስለምትከለከል.. ድምፁን ለመስማት ፈልጋ የእስርቤቱን ገራፊ ጠርታው ዩሱፍን እንዲገርፈው አዘዘችው እሱም በምን ምክኒያት እንደሚገርፈው ግራ ገብቶት ዩሱፍን አማከረው....እኔ መሬቱን ስመታ አንተ ትጮሀኸለህ አለው ተስማሙ ....ከዛ መሬቱን ሲመታ ዩሱፍ ጮኸ ገራፊውም ወደ ዙለይካ ተመልሶ ሲመጣ ..ዋሸኸኝ አይደል አለችው እንዴት አወቅሽ እመቤት ሲላት ብትመታው ኖሮ ይሰማኝ ነበር ..ያመኝ ነበር አለችው🥲
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
