ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 033 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 317,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 029

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 033 名订阅者。

根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -201,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.14%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 009 次浏览,首日通常累积 606 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 20

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 033
订阅者
-824 小时
-287
-20130
帖子存档
ወዳጄ ... ያንተን መኖር ዋጋ ከማይሰጡ ሰዎች መካከል እንደሆንሽ ከተሰማሽ ትተሻቸው ሂጂ🙄🚶‍♀‍➡️

ምናልባት የተሻሉ ነገሮች ባለፈው ጊዜ ውስጥ ቀርተዋል ....ምናልባት የተሻሉ ነገሮች በነበር ቀርተዋል ። ምናልባት ነገ የተሻለ የሚሆነው ችግሩ ቀሎ ሳይሆን ችግሩን የምንጋፈጥበት አቅም ጨምሮ ሊሆን ይችላል ። ምናልባት!🫥

ለይላ በታመመች ጊዜ🥀
መጅኑን ለይላ ምን አለ?... ታማለች የሚል ወሬ ሩሄን ቢያስጨንቃት ይኸው  ከሀገሬ መጣሁ ልጠይቃት ነገር ግን አላቅም...😓 አሁን የኔ መምጣት ከበሽታዋ ላይ በሽታ ልጨምር ወይስ ልፈውሳት...🥺

ሁሉም ነገር እስኪያልፍ የሚያልፍ አይመስልም ... ሁሉም እስኪሄድ ሚሄድ አይመስልም...  ሲመሽ የሚነጋ አይመስልም... ስንጠግብ ሚርበን አይመስለንም...  ግን ወዳጄ ሁሉም ይቀያየራል... ለምን ሆነ አትበል ከሆነው ጋ መኖርን ግን ተማር ... ደስታ ምርጫ ነው ደስታ ሚሰጥህን ስትመርጥ ተጠንቀቅ... አንድ አንዶች... ግዝያዊ ናቸው ... የሚወቅስህን አትጥላ እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና... በህይወትህ ሁሌም ቢሆን... ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ... 👉 አረሳህም ያለህ ይረሳሀል... 👉 አልተውህም ያለህ ይተውሀል... 👉 ዛሬ ያስደሰተህ ነገ ያስከፍሀል... 👉ወዳጄ ያልከው ጠላትህ ይሆናል ... አልሀምዱ ሊላህ ብለህ ማለፍን ... ተማር ከነገራቶች ጋ አትቀያየር ... ቀሪውን ለ አላህ ተወው !!!

ነገ የውዴታ ግዴታ ጌታህ ፊት ምታነበውን መፅሐፍ አስታውስ ከቻልክ በጎ ነገሮችን አብዝተህ ፃፍ 😭

በገፉን ልክ አልወደቅንም በቀነሱን ልክ አልተሰበርንም በሚሄዱትም አናዝንም አላህ በቂያችን ነው             الحمد الله❤️‍🩹

አላህ እኮ....😢 በወንጀል ላይ ወንጀል ፣ በሀራም ላይ ሀራም፣ ሆነን እንኳን ምህረቱ የሰፋ ጌታ ነው 🤍
ታድያ ይህን ጌታ ነው ምስጋና ምንነፍገው قول الحمد لله 🫶

አለመቻል የሚባለው እንዴት ያለ ነው..? ሲደክም ነው እንዴ.... ሩህ ስታነባ....ጀሰድ ሲዝል... ህልም ሲተን ... ልፋት ሲመክን...ሁሉ ባዶ ሲሆን...ዱንያ ስትከፋ...አለመቻል እንዴት ያለ ነው?የተደራረበብን መከራ ድንገት እንክትክት ሊያረገን ሲንደፋደፍነው....የተከመረብን ብሶት ድንገት ፈንቅሎ ሊጥለን ሲታገል? ወይስ ሽሯል ያልነው ቁስል ዳግም ሲላጥ ነው... እኮ አለመቻል እንዴት እንዴት ያለ ነው...?

ጭራሽ አላናግረውም ብዬ ሙሉ text አጥፍቼ .... በህልሜ ለምን አጠፍሽ ብሎ text ሲፅፍልኝ አየው🫤 የህልሜ ትርጉም ምንድነው 🫠

ኢንሻአላህ በምታደርጉት ዱኣቹ አስታውሱኝ አላህ ከይር ጀዛችሁን ይክፈላቹ !!

አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ እዚ ቻናል ላይ እያሰባሰብን የነበረዉን የቁርዓን ዘመቻ ይሄዉ ከ200 በላይ ትልቁ ቁርዓን እና ከ200 በላይ ቃኢዳ ሰብስበን ለገጠር አከባቢ ላሉ መሀበረሰብም መስጂድም አስረክበ
+7
አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ እዚ ቻናል ላይ እያሰባሰብን የነበረዉን የቁርዓን ዘመቻ ይሄዉ ከ200 በላይ ትልቁ ቁርዓን እና ከ200 በላይ ቃኢዳ ሰብስበን ለገጠር አከባቢ ላሉ መሀበረሰብም መስጂድም አስረክበናል አልሀምዱሊላህ የነየታቹ አላህ ሰደቀተል ጃሪያ ያድርግላቹ እንዲሁም ቁርዓኑን የሰጣቹን ወጀዛኩምላሁ ኸይር

"أنتَ العليمُ بما في القلبِ من وجعٍ أنتَ الرحيمُ بضُعفٍ لستُ أقواهُ أنت السميعُ لما أشكوه من كُرَبٍ أنت المجيبُ إذا ما قلتُ "ربّاهُ" قيام الليل ولا تنسَ إخوانك من الدعاء.

Repost from N/a
••• «‏أعظم دافع يعينك على اغتنام رمضان: *استشعار أن رمضان فرصة قد لا تعود عليك مرة أخرى، ثم التأمل في الراحلين الذين صاموا وقاموا معنا في العام الماضي والآن هم تحت الثرى، وتالله لو كان يعلم أحدهم أن هذا آخر رمضان له لما قصّر فيه أبدًا* ! *أمامك فرصة عظيمة قد لا تعوّض فاغتنم تغنم* »

Repost from N/a
🌙 የ 81 ቃሪኦች ሙሉ ሱራ በአንድ የምታገኙበት ቻናል ልጠቁማችሁ ወላሂ የውሸት ማስታወቂያ አይደለም 🙌
Link👇
https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0 https://t.me/+VU3MNQ4CuMI4OWQ0

ለምንድነው ግን እንደምንፈልገው እንኳን teat ሳንደረግ እኛ ግን ከአቅም በላይ የምንሆንላቸው time end energy የምናቃጥለው መሰዋት የምንሆንለት ሰው አለን ወይም ነበረን........ለምን ግን?

ምንም ነገር አይዘወትርም ብሎ ለሚያምን ሰው... ህይወት ውብ ናት!

ትዋደዱ ዘንድ ስጦታ ተሰጣጡ ብለዋል ረሱል ﷺ🥰 እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው የኢድ ልብስ ግዙልኝ እወዳቹ ዘንድ🥲

የበግ እምነት በግ እድሜውን ሙሉ ተኩላ እየፈራ ጎንበስ ቀና ይላል ኮሽታ ሲያጣራ ግን እድሜውን ሙሉ ያመነው እረኛ አርዶ ይበላዋል በቁሙ ሳይተኛ ሁሌም ፀጥ እንዳለ ሳይናገር እውነት ዝምም ብሎ ቀረ ይህ ነው የበግ እምነት !💔