uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 033 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 317-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 029-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 033 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -201 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 9.14% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.49% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 009 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 606 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 20 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 033
Obunachilar
-824 soatlar
-287 kunlar
-20130 kunlar
Postlar arxiv
ተፀፀት ተመለስ .. አላህ ይምርሃል 🤍                  በስንዝር ተጠጋው .. በክንዱ ይቀርብሃል❤️‍🩹         الله🤍

ባያውቁንም ባያውቁልንም የማንረሳቸው ሰዎች አሉ❤️‍🩹>>

የሆነ ቀን ላይ አልገኝም ያልኩት ቦታ ላይ ከራሴ ጋር ተገናኝተናል አላደርገውም ያልኩትን ሳደርግ ብዙ ግዜ እራሴን ይዤዋለሁ "ማ እኔ በፍፁም"ያልኩት ጋር ቆሜ አቃለሁ ከፈረድኩባቸው ሰዎች ጋር ብዙ ግዜ ቦታ ተቀያይረናል ልቤም..መንፈሴም...እረስተውኝ ያውቃሉ የሆነ ቀን ላይ አትፍረድ!!የሚለው ቃል ከትንፋሼ በላይ ተሰምቶኛል.....አትፍረድ!!💔

ለፈገግታ ባል እና ሚስት አብረው ሆነው ሳለ     እሱ መልከ ጥፉ ሚባል አይነት ነበር 😂 ሚስት ባሏን በጣም በትኩረት ታየው ጀመረች  እንደ ድንገት ባል ቀና ሲል እያየችው ነው ።🥰 ባልም አስተያየቷ ደስ ስላለው እሱም በፍቅር ያያት ጀመር 🥰😅 ሚስት፦ ባሌ ባል ፦ ወዬ    ሚስት ፦  ታቃለህ ግን  ሁለታችንም  ጀነትን መግባታችን ጥርጥር የለውም አለች 😂።   ባል ፦ እንዴታ 😁  ግን ለምን አልሽ አላት ? ሚስት ፦  አላህ በቁርዕኑ ላይ  እንዲህ ይላል  ... «ሰብር  ያረጉትን እና ሚያመሰግኑትን አላህ በጀነት አበሽሯቸዋል »  አንተ እኔን የመሰለች ቆንጅዬ ሚስት ስላገኘህ  allhamdulilah  ትላለህ ☺️😂    እኔ ደሞ  አንተን የመሰለ ፈተና እያየሁ  እየሶበርኩ  አየኖርኩ ነው።  😂

👳‍♀ለምንድንነው ለሰውም ለምንም ነገር ግድ       የሌለሽ? 🧕: ከማንም በላይ ግድ ኖሮኝ ያውቅ ነበር 👳‍♀: ታዲያ ምን ቀየረሽ? 🧕: አልተቀየርኩም መቆጠብ ነው የጀመርኩት 👳‍♀: አልገባኝም 🧕: በርምጃቸው ልክ መራመድ        በሁኔታቸው ልክ መሆን        አለመግፋትም አለመሳብም        አለ አይደል😊 የሚሆነውን መመልከትና        በልኩ መልስ መስጠት ልክ እንደዛ ማለቴ        ነው                      👳‍♀: ይቻላል? 🧕: በትግል አዎ! አንዳንዴ ያቅተኛል እንደረደራለሁ        አንዳንዴ ደግሞ አልንቀሳቀስም ስራ የበዛብኝ        ይመስለኛል 👳‍♀: ደስ አይልም አይደል? 🧕: ደስ ይላል...       ደስም አይልም       የውስጥን ማንነት ያስክዳል       የሚያሳምም ጥፊ መሰንዘር እየፈለጉ        ከውስጥ ጋር ታግሎ ስስ የማይሞቅም        የማይበርድም ፈገግታ ፈገግ እንደማለት        ነው😊

ምድር የሰጋጆችን ግንባር አትረሳም ለሊቶችም የአልቃሾችን እንባ አይረሱም ❤️‍🩹

{ ليلة _ 23 -  من أرجى ليالي العشر، وتسمى ليلة الجهني } عن ابن عبد الله بن أنيس الجهني عن أبيه قال: قلت يا رسول الله إن لي بادية أكون فيها، وأنا أصلي فيها بحمد الله، فمرني بليلة أنزلها إلى هذا المسجد، فقال: انزل ليلة ثلاث وعشرين.. صحيح أبي داود _ 1380

የ አባያ ዋጋ በዚህ ከቀጠለ መህርሽ ነው ሚሆነው ያ ኡኽቲ💔🥀

አዋቂ ሁን ወይ ተማሪ ሁን አልያም አፍማጭ ሁን አራተኛ አትሁን ትጠፋለህ ረሱል

መልሳቸው እንደሚያሳምምህ ካወክ ጥያቄህን እርሳው ልብህን አክብር🥲🚶‍♀

💬ዩሱፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ! የአባቱ ውዴታ እንዲጠፋ አራቁት... የአባቱ ፍቅር ይባስ ጨመረ! ባሪያ እንዲሆን ሸጡት..ባለስልጣን ሆነ! የሰው ልጅ ሴራ ምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ውሳኔ ከሁሉ በላይ ነው!🤌

ያላንቺ ህይወትን ማሰብ አልችልም አንቺ ለ እ ኔ ..... blah blah ....🙃 ምድረ አስመሳይ🙂‍↕️

ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ከእለታት በአንዱ ቀን ሰውዬው አዲስ መኪናውን እያጠበ፣ ቼክ ምናምን እያደረገ ነበር። የስድስት አመት ሕፃን ልጁ ድንጋይ አንስቶ የመኪናውን አንድ ጎን ጫረበት። በዚህ የተናደደው አባት የልጁን እጅ ይዞ በንዴት መታው። ልጁን እየመታ የነበረው በብሎን መፍቻ መሆኑን እንኳን ልብ አላለም ነበር። አጥንቶቹ በመሰባበራቸው ልጁ የአንድ እጁን ሁሉንም ጣቶች በቀዶ ጥገና ማጣት/ማስቆረጥ እንዳለበት ሆስፒታሉ ወሰነ። ልጁ አባቱን ሲያይ . . . በጣም ስቃይ ውስጥ መሆኑን በሚናገሩ አይኖቹ እያየው «አባዬ ጣቶቼ መቼ ነው ተመልሰው የሚያድጉት?» ሲል ጠየቀው። አባት ልቡ ተሰበረ። ምንም መናገር አልቻለም። ወደ ውጪ ወጥቶ በንዴት መኪናውን ብዙ ጊዜ ደበደበው። እያለቀሰ ከመኪናው አጠገብ መሬቱ ላይ ቁጭ አለ። ቀና ሲል ህጻን ልጁ በድንጋይ የጫረውን አየ፤ ልጁ «አባዬ እወድሃለሁ» ብሎ ነበር በድንጋይ መኪናው ጎን ላይ የጻፈው። በቀጣዩ ቀን አባት እንባውን መቆጣጠር አልቻለም። ቁጣና ፍቅር ዳርቻ የላቸውም። ፍቅርን መርጠህ አሪፍ ሕይወት ኑር። ነገሮች ልንጠቀምባቸው፣ ሰዎች ደግሞ ልንወዳቸው ነው የተፈጠሩት። አሁን የምናየው ተቃራኒውን ነው። ሰዎችን እንጠቀምባቸዋለን - ነገሮችን እንወዳቸዋለን። ጸጸት ይገድላል። ቀስ እያለ እየገዘገዘ። ወይም ደግሞ እንደዚህ ያልታደለ አባት ራስ ለማጥፋት ይዳርጋል። የሚያስጸጽት ነገር አድርጋችሁ እንደሆን አሁኑኑ ተመለሱ። በተናደዳችሁ ወይም ባዘናችሁ ጊዜ በምትወዱት ሰው ላይ የምትወስኑትን ውሳኔ አዘግዩት። የምትፈጥሩት ሃዘን በሁዋላ ከሚገዘግዛችሁ    አሁኑኑ አስተካክሉት። ደሞ ሞት አለ። ያኮረፋችሁት ወንድማችሁ ንግግራችሁን እንደናፈቀ ቢሞትስ? የሆነ ጊዜ ባደረገው ነገር ያዘናችሁበትና የዘጋችሁት ሰው እናንተን እያሰበ ቀን ከሌት ያለቅስ እንደነበርና ሳታገኙት ቢሞትስ? ይቅርታችሁን የምትናፍቅ/የሚናፍቅ ፍቅረኛችሁ ይቅርታችሁን እንደለመነ ሳያገኝ እየወደዳችሁ ቢሞትስ? #ሞት_የሚሉት _ነገር አለ። አሁኑኑ ይቅር በሉ ተዋደዱ የአምሮ እረፍት ታገኛላችሁ!

ምናልባት የጭንቀታችን ምክንያት ትንሽ ነው ብለን ያሰብነው እና ኢስቲغፋር ማድረግ የረሳንለት ወንጀል ቢሆንስ....!?                                                      استغفر الله الذي لاإله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه اللهم اغفر لنا...🤲

Repost from N/a
مَضَىٰ الثُّلثَانِ يَا قَلبَاهُ فَالحَق عَلىٰ الثُّلثِ الأخَيرِ مِنَ السِّبَاقِ أمَامَكَ لَيلَةٌ عَن ألفِ شَهرٍ مُخَبَّأةٌ لَدَىٰ العَشرِ البَوَاقِي رَجَوتُكَ يَا إلَٰهَ الكَونِ ثَوبًا يُوَارِي سَوءَتِي يَومَ المَسَاقِ!

ፍቅር በድሮ ዘመን .....  ዙለይካ ዩሱፍን ያፈቀረች ጊዜ እስር ቤት ሄዳ ማየት ስለማትች ያው ስለምትከለከል.. ድምፁን ለመስማት ፈልጋ የእስርቤቱን ገራፊ ጠርታው ዩሱፍን እንዲገርፈው አዘዘችው እሱም በምን ምክኒያት እንደሚገርፈው ግራ ገብቶት ዩሱፍን አማከረው....እኔ መሬቱን ስመታ አንተ  ትጮሀኸለህ አለው ተስማሙ ....ከዛ መሬቱን ሲመታ ዩሱፍ ጮኸ ገራፊውም ወደ ዙለይካ ተመልሶ ሲመጣ ..ዋሸኸኝ አይደል አለችው እንዴት አወቅሽ እመቤት ሲላት ብትመታው ኖሮ ይሰማኝ ነበር ..ያመኝ ነበር አለችው🥲

ወዳጄ ... ያንተን መኖር ዋጋ ከማይሰጡ ሰዎች መካከል እንደሆንሽ ከተሰማሽ ትተሻቸው ሂጂ🙄🚶‍♀‍➡️

ʜᴀʟᴀʟ™ - Telegram kanali @halal_post statistikasi va tahlili