አረቦን
前往频道在 Telegram
ይሕ ቻነል መንፈሳዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ አሳቦቼን የማጋራበት [የሌሎች ወንድም እህቶቼን መጣጥፎችና ምልከታዎች ማጋራቴ እንደተጠበቀ ሆኖ] እንዲሁም መጽሐፍ ተኮር ዳሰሳና ሂስ የማቀርብበት ነው።
显示更多2 366
订阅者
+124 小时
-47 天
-330 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+15
在0个频道中
八月 '26
+46
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+21
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+23
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+35
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+156
在2个频道中
Get PRO
十二月 '25
+107
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+79
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+71
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+125
在3个频道中
Get PRO
八月 '25
+188
在3个频道中
Get PRO
七月 '25
+103
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+83
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+149
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+129
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+186
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+125
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+224
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+55
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+142
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+32
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+30
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+57
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+37
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 061
在2个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 13 九月 | 0 | |||
| 12 九月 | +1 | |||
| 11 九月 | 0 | |||
| 10 九月 | 0 | |||
| 09 九月 | +1 | |||
| 08 九月 | 0 | |||
| 07 九月 | +1 | |||
| 06 九月 | +2 | |||
| 05 九月 | +4 | |||
| 04 九月 | +2 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +1 | |||
| 01 九月 | +2 |
频道帖子
| 2 | https://youtu.be/jCaa_Q-auC4?si=HUJmQ49Sqcmx5H9a | 667 |
| 3 | ከክርስትና በፊት የነበረው አረማዊው ዓለም (pagan world) ድሆች ፣ ሕሙማን እና አካል ጉዳተኞች በአማልክቱ የተረገሙ እንደሆኑና ርኅራኄ እንደማይገባቸው ያምን ነበር። ለእነዚህ የተገለሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች መራራት ለአረማዊው ዐለም እንግዳ የሆነ፣ የክርስትና ግን መሠረታዊ ተፈጥሮ ነበር። ክርስቲያኖችም ከአረማውያኑ የሚለዩበት ልዩ መታወቂያቸው ይህ ለተቸገሩትና ልዩ ልዩ ደዌ ለጸናባቸው ሰዎች የሚያሳዩት ፍቅር ርኅራኄና እንክብካቤ ነበር። በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ለነበሩ ክርስቲያኖች ምጽዋት እንደ አማራጭ በጎ ስራ (virtue) የሚደረግ አልነበረም። ይልቁንም ክርስቲያን ያደረጋቸው መሠረታዊ ማንነታቸው እንጂ። በዛሬው ቆይታችን ይህንን የጥንቷ ቤተክርስቲያን ስለነዳያን የነበራትን አቢዮታዊ አቋም ፣ ዛሬ ካለው መረዳትና ልምምድ ጋር በስፋት ለማነጻጸር ሞክረናል። መልካም ቆይታ።
https://youtu.be/cy9mYo1cFw0?si=3FKQyHXn4yO_Nnvj | 1 211 |
| 4 | https://youtu.be/wjsiRj3Ctms?si=0IclCoiu_3DxqF4G | 921 |
| 5 | https://youtu.be/QB497IDgpDY?si=1MU3BzFPm9vkYu2i | 1 231 |
| 6 | https://youtu.be/AHvh4kKRa1c?si=3i4Uorz6T5fWMr0Z | 1 190 |
| 7 | የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዋና የትምህርት ምንጭ የሆነው የአብነት ትምህርት ቤት በየአመቱ በሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በመምህርነት አስመርቆ ያወጣል። እነዚህ ተማሪዎች የሚማሩት ትምህርትና ከሦስት እና ከአራት መቶ አመት በፊት የነበሩት ሊቃውንት የተማሩበት መንገድም ሆነ የተማሩት ትምህርት ይዘት ተመሳሳይ ነው። ብዙዎች ይህን ትውፊትን እንደማስጠበቅ አድርገው ይረዱታል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ቤተክርስቲያን አድርጎ ያቆያት ዋና ቁምነገርም ይህ እንደሆነ ያስባሉ። ወደፊትም ቤተክርስቲያኒቱን ለመጠበቅ የትምህርት መንገዳችንም ሆነ ትምህርታችን መነካት የለበትም ይላሉ። ነገር ግን እዚህ ጋር መሠረታዊ የሆነ ጥያቄ ይነሳል። ከአብነት ትምህርት ቤት የሚወጡ መምህራን ከዘመኑ ጋር መራመድና ዘመኑ የሚሠራበትን ፍልስፍና ያለማወቃቸው ነገር ነው። የማያውቁትን ሕመም ደግሞ ማዳን እንደማይቻል ግልጽ ነው። የመምህራን ዋና ተልእኮ ደግሞ የዘመኑን መንፈስ ማንበብና መፈወስ መቻል እስከሆነ ድረስ ትምህርታችንም ሆነ የትምህርት መንገዳችን ላይ ጥያቄ ማንሳታችን የግድ ይሆናል። ከየኔታ ኃይለማርያም ጋር ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ደፈር ብለን ለመወያየት ሞክረናል። መልካም ቆይታ።
https://youtu.be/84qnUpLiPeg?si=sA22oVkx2kT9njo_ | 2 186 |
| 8 | https://youtu.be/52Fy7qNZAuU?si=mf0_Vi6TyYQIiE4S | 1 301 |
| 9 | ኤማሁስ መነኮሳትን በተመለከተ ያደረገችው ሁለተኛ ክፍል ውይይት እነሆ። የመጀመርያው ክፍል የምንኩስናን መሠረታውያን የተመለከተ ውይይት እንደሆነ የተከታተላችሁ ታስታውሳላችሁ። ይህ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ምንኩስናን በተመለከተ የቤተክርስቲያን ያልሆኑ ነገሮችን የተናገሩ ከዚያም አልፎ ትርክቱን ለመበረዝ በሚመስል መልክ ብዙ የስንፍና ንግግር ሲናገሩ የነበሩትን መምህራን ተብዮዎች የሚያሄስ ውይይት ነው። መልካም ቆይታ።
https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=RMlP8xex10j0KCuU | 1 573 |
| 10 | https://youtu.be/uo6jA6r_uCA?si=kqgFVwe9B_5XVkxp | 1 424 |
| 11 | https://youtu.be/cPFMg3sV-10?si=1wxbOHxdL5Z6KY7a | 1 526 |
| 12 | ከሰሞኑ የመነኮሳት ነገር ሲያነጋግር እንደሰነበተ ይታወቃል። ይህን ጉዳይ መሠረት በማድረግ ዲያቆን ብንያም ፣ ቀሲስ አባተ እና መጋቤ ሐዲስ ኢዮብ እንደሚከተለው ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል።
እነሆ ውይይቱ ፦
https://youtu.be/AQ_z48j-rEQ?si=ev8391bFp_mIZiTf | 2 033 |
| 13 | https://youtu.be/ueGq1Uei6MU?si=M_lYKli5iE5a924F | 1 377 |
| 14 | https://youtu.be/WCF9Pbt9o4c?si=ZxcA5cK6qzMlzfP1 | 845 |
| 15 | https://youtu.be/LdbO9E5Gy18?si=Q1g5xJQcCApHBw5Y | 966 |
| 16 | https://youtu.be/joS4XIGohTk?si=JCKdev3UKd9pubid | 1 169 |
| 17 | https://youtu.be/orjZUvzPvc0?si=KJMDGn1VBdrjb_sZ | 1 162 |
| 18 | የጌታን ሕማምና ሞት ከሕክምና አንጻር ለማየት መሞከር ሕማሙን በተለየ መንገድ እንድንረዳ የሚያደርግ ልዩ መነጽር? ወይስ ወደማያልቁ ነገር መለኮታዊ ስሕተቶች የሚመራ መንገድ?
የዛሬው ውይይታችን ይህንን ይመለከታል።
https://youtu.be/_-lSVAok52Q?si=xhL2U29qLwTmDERe | 1 867 |
| 19 | የጌታን ሕማምና ሞት ከሕክምና አንጻር ለማየት የመሞከር ዝንባሌ ባለፉት ጥቂት አመታት ብቅ ብሏል። ይህንን በተመለከተ ያደረግነውን ዘለግ ያለ ውይይት ነገ ይጠብቁን።
https://youtu.be/TCzbHx2tvEk?si=tg35UH_N5EVb7ckz | 1 243 |
| 20 | https://youtu.be/TqW0M2FSZLQ?si=AtXBQRbj2sZsDtTv | 1 454 |
