አረቦን
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይሕ ቻነል መንፈሳዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ አሳቦቼን የማጋራበት [የሌሎች ወንድም እህቶቼን መጣጥፎችና ምልከታዎች ማጋራቴ እንደተጠበቀ ሆኖ] እንዲሁም መጽሐፍ ተኮር ዳሰሳና ሂስ የማቀርብበት ነው።
إظهار المزيد2 367
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
+130 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '260
في 0 قنوات
سبتمبر '26
+36
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+46
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+18
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+35
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+156
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+107
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+79
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+71
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+125
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+188
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+103
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+83
في 3 قنوات
Get PRO
مايو '25
+149
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+129
في 4 قنوات
Get PRO
مارس '25
+186
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+24
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+43
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+125
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+224
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+55
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+142
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+30
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+57
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '24
+37
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+1 061
في 2 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 01 أكتوبر | 0 |
منشورات القناة
if a teacher of the Gospel is embraced by BBC and the likes of Oprah Winfrey (or ሰይፉ እና መሰል shows), then we must shut our ears to them.
https://youtu.be/RbysjJrZQUE?si=BCbAfNEJznJ5LoKJ
| 2 | ካባ የለበሱ ሰለብሪቲዎች። | 1 139 |
| 3 | https://youtu.be/Dt2XogkyzFk?si=tNxHGtUshYD8FotT | 1 336 |
| 4 | https://youtu.be/jCaa_Q-auC4?si=HUJmQ49Sqcmx5H9a | 1 373 |
| 5 | ከክርስትና በፊት የነበረው አረማዊው ዓለም (pagan world) ድሆች ፣ ሕሙማን እና አካል ጉዳተኞች በአማልክቱ የተረገሙ እንደሆኑና ርኅራኄ እንደማይገባቸው ያምን ነበር። ለእነዚህ የተገለሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች መራራት ለአረማዊው ዐለም እንግዳ የሆነ፣ የክርስትና ግን መሠረታዊ ተፈጥሮ ነበር። ክርስቲያኖችም ከአረማውያኑ የሚለዩበት ልዩ መታወቂያቸው ይህ ለተቸገሩትና ልዩ ልዩ ደዌ ለጸናባቸው ሰዎች የሚያሳዩት ፍቅር ርኅራኄና እንክብካቤ ነበር። በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ለነበሩ ክርስቲያኖች ምጽዋት እንደ አማራጭ በጎ ስራ (virtue) የሚደረግ አልነበረም። ይልቁንም ክርስቲያን ያደረጋቸው መሠረታዊ ማንነታቸው እንጂ። በዛሬው ቆይታችን ይህንን የጥንቷ ቤተክርስቲያን ስለነዳያን የነበራትን አቢዮታዊ አቋም ፣ ዛሬ ካለው መረዳትና ልምምድ ጋር በስፋት ለማነጻጸር ሞክረናል። መልካም ቆይታ።
https://youtu.be/cy9mYo1cFw0?si=3FKQyHXn4yO_Nnvj | 1 204 |
| 6 | https://youtu.be/wjsiRj3Ctms?si=0IclCoiu_3DxqF4G | 918 |
| 7 | https://youtu.be/QB497IDgpDY?si=1MU3BzFPm9vkYu2i | 1 228 |
| 8 | https://youtu.be/AHvh4kKRa1c?si=3i4Uorz6T5fWMr0Z | 1 190 |
| 9 | የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ዋና የትምህርት ምንጭ የሆነው የአብነት ትምህርት ቤት በየአመቱ በሺህ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በመምህርነት አስመርቆ ያወጣል። እነዚህ ተማሪዎች የሚማሩት ትምህርትና ከሦስት እና ከአራት መቶ አመት በፊት የነበሩት ሊቃውንት የተማሩበት መንገድም ሆነ የተማሩት ትምህርት ይዘት ተመሳሳይ ነው። ብዙዎች ይህን ትውፊትን እንደማስጠበቅ አድርገው ይረዱታል። የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ቤተክርስቲያን አድርጎ ያቆያት ዋና ቁምነገርም ይህ እንደሆነ ያስባሉ። ወደፊትም ቤተክርስቲያኒቱን ለመጠበቅ የትምህርት መንገዳችንም ሆነ ትምህርታችን መነካት የለበትም ይላሉ። ነገር ግን እዚህ ጋር መሠረታዊ የሆነ ጥያቄ ይነሳል። ከአብነት ትምህርት ቤት የሚወጡ መምህራን ከዘመኑ ጋር መራመድና ዘመኑ የሚሠራበትን ፍልስፍና ያለማወቃቸው ነገር ነው። የማያውቁትን ሕመም ደግሞ ማዳን እንደማይቻል ግልጽ ነው። የመምህራን ዋና ተልእኮ ደግሞ የዘመኑን መንፈስ ማንበብና መፈወስ መቻል እስከሆነ ድረስ ትምህርታችንም ሆነ የትምህርት መንገዳችን ላይ ጥያቄ ማንሳታችን የግድ ይሆናል። ከየኔታ ኃይለማርያም ጋር ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ደፈር ብለን ለመወያየት ሞክረናል። መልካም ቆይታ።
https://youtu.be/84qnUpLiPeg?si=sA22oVkx2kT9njo_ | 2 186 |
| 10 | https://youtu.be/52Fy7qNZAuU?si=mf0_Vi6TyYQIiE4S | 1 301 |
| 11 | ኤማሁስ መነኮሳትን በተመለከተ ያደረገችው ሁለተኛ ክፍል ውይይት እነሆ። የመጀመርያው ክፍል የምንኩስናን መሠረታውያን የተመለከተ ውይይት እንደሆነ የተከታተላችሁ ታስታውሳላችሁ። ይህ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ምንኩስናን በተመለከተ የቤተክርስቲያን ያልሆኑ ነገሮችን የተናገሩ ከዚያም አልፎ ትርክቱን ለመበረዝ በሚመስል መልክ ብዙ የስንፍና ንግግር ሲናገሩ የነበሩትን መምህራን ተብዮዎች የሚያሄስ ውይይት ነው። መልካም ቆይታ።
https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=RMlP8xex10j0KCuU | 1 573 |
| 12 | https://youtu.be/uo6jA6r_uCA?si=kqgFVwe9B_5XVkxp | 1 424 |
| 13 | https://youtu.be/cPFMg3sV-10?si=1wxbOHxdL5Z6KY7a | 1 526 |
| 14 | ከሰሞኑ የመነኮሳት ነገር ሲያነጋግር እንደሰነበተ ይታወቃል። ይህን ጉዳይ መሠረት በማድረግ ዲያቆን ብንያም ፣ ቀሲስ አባተ እና መጋቤ ሐዲስ ኢዮብ እንደሚከተለው ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል።
እነሆ ውይይቱ ፦
https://youtu.be/AQ_z48j-rEQ?si=ev8391bFp_mIZiTf | 2 033 |
| 15 | https://youtu.be/ueGq1Uei6MU?si=M_lYKli5iE5a924F | 1 377 |
| 16 | https://youtu.be/WCF9Pbt9o4c?si=ZxcA5cK6qzMlzfP1 | 845 |
| 17 | https://youtu.be/LdbO9E5Gy18?si=Q1g5xJQcCApHBw5Y | 966 |
| 18 | https://youtu.be/joS4XIGohTk?si=JCKdev3UKd9pubid | 1 169 |
| 19 | https://youtu.be/orjZUvzPvc0?si=KJMDGn1VBdrjb_sZ | 1 162 |
| 20 | የጌታን ሕማምና ሞት ከሕክምና አንጻር ለማየት መሞከር ሕማሙን በተለየ መንገድ እንድንረዳ የሚያደርግ ልዩ መነጽር? ወይስ ወደማያልቁ ነገር መለኮታዊ ስሕተቶች የሚመራ መንገድ?
የዛሬው ውይይታችን ይህንን ይመለከታል።
https://youtu.be/_-lSVAok52Q?si=xhL2U29qLwTmDERe | 1 867 |
