Dedebit Media
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Dedebit Media 的分析概览
频道 Dedebit Media (@dedebitmedia2) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 340 名订阅者,在 新闻与媒体 类别中位列第 15 930,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 758 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 340 名订阅者。
根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 3 059,过去 24 小时变化为 152,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 30.22%。内容发布后 24 小时内通常能获得 20.77% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 728 次浏览,首日通常累积 2 562 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 8。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Media company”
凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 新闻与媒体 类别中的关键影响点。
12 340
订阅者
+15224 小时
+2 3537 天
+3 05930 天
帖子存档
12 349
እዋናዊ ኩነታት ትግራይን ኢትዮጵያን? ተስፋን ፈተናታትን ጥምረትን ፅምዶን? ጭካነ ኣብይ ኣሕመድን ክሕደት ተጋሩ ባ... https://www.youtube.com/live/XPx-qHk7rtQ?si=F4NKoQRirrRQWyQs
12 349
በአፋር ክልል በደረሰ የድሮን ጥቃት የክልሉ መንግስት መቀመጫ ተመታ
በተፈፀመዉ ከባድ የድሮን ጥቃት የክልሉ መንግስት መቀመጫ ቤተ መንግስት ግቢ ወስጥ ትላንት ምሽት 1:45 ገደማ ጥቃት መፈፀሙን ተሰምቷል ፡፡
ይህ ለክብር እንግዶች (VIP) እንዲሆን ታስቦ እየተሰራ ያለ ህንፃ ተመትቶ በእሳት መያያዙ የታወቀ ሲሆን ስለደረሰው ጉዳት እስካሁን አለመታወቁን ምንጮቻችን ጠቁመዋል።
"በቦታው ከፍተኛ የፀጥታ ሀይል ተሰማርቶ የክልል ፕሬዚዳንቱን የመጠበቅ ስራ እየተሰራ ነው፣ ወደ ቦታ ሰው እንዳይደርስ እየተከለከለ መሆኑንም አይተናል" በማለት ምንጮች ለመሰረት ሚዲያ ተናግረዋል።
12 349
#ሰበር አየር ሀይሉ #ተደገመ
*
የባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ ተፈፀመበት። መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከረፋድ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ጊዜ በባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ መፈፀሙ ተሰምቷል። በድብደባውም ድሮኖችን ጨምሮ ራዳሮችና የድሮን ማዘዣ መሣሪያዎች ከጥቅም ውጭ መሆናቸው ሲነገር፡ በአየር ኃይል ጣቢያው ላይ የተከፈተው ጥቃት እስከ ከሰዓት አለመቆሙ ተረጋግጧል።
12 349
ሰበር ዜና፦ የክተት አዋጅ ታወጀ! የሽመልስ አብዲሳ ፉከራና የባጫ ቀልድ? ወያኔና ሻዕብያ ሊያጠፉኝ ነው - አብይ? https://www.youtube.com/live/B--qZw5SfO8?si=fZAWEv0DBwArK4QH
12 349
+1
ሰበር
የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ኃይሎች ላይ ድል ሲቀዳጀ፤ የሞርተር ምድብተኛ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!!
የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዓምደ ጽዮን ኮር አፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር፣ በትላንትናው ዕለት መስከረም 18/2019 ዓ.ም ለአስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ በተሰማራው የአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝ አውራጃ በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ጦል ቀበሌ ታላቅ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል አስታወቀ።
የአገዛዙ ጥምር ጦር ወጣቶችን ለማፈስ መነሻውን ከመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ በማድረግ ወደ ጦል ቀበሌ ሲንቀሳቀስ፣ የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር አናብስቶች ከቀኑ 6:30 እስከ ምሽት 2:30 ድረስ ለ6 ሰዓታት በፈጀ ተጋድሎ ያሰበውን ዓላማ እዳይሳካ ማድረጋቸው ተገለፀ።
በዚሕ አውደ ውጊያ የሻለቃ አመራርን ጨምሮ 9 አባላት ሲገደሉ፣ ከ25 በላይ ቀላልና ከባድ ቁስለኞች እዲሁም ከፍተኛ ወታደራዊ ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ጥምር ጦሩ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ መጣበት ሲመለስ በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በወገን እጅ መግባታቸው ተረጋግጧል።
ይሕ በእንዲሕ እንዳለ በሌላ ግንባር የ6ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር የሞርተር ምድብተኛ አባላት፣ የአፄ ዓምደ ጽዮን ኮር ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ክፍለ ጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የተቀላቀሉ፦
1ኛ. ቢንያም አላምረው
2ኛ. ያብባል የሻለው
3ኛ. አብቲ ይመር
4ኛ. ፍቅሩ አተነህ
➠ ንብረት፦
● ክላሽንኮቭ - 4
● F1 ቦንብ - 8
● ወታደራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች
● ተተኳሾችና የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጨምረው ሕዝባዊ ትግሉን ተቀላቅለዋል።
12 349
አብይ አሕመድ ለጥቂት ያመለጠበት ኦፕሬሽን
*
በደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ላይ አብይ አሕመድ በነበረበት መድረክ አከባቢ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የድሮን ቴክኒሻኖችና የሄሊኮፍተር አብራሪዎች በትናንት ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ!
በጥቃቱ ሕይወታቸው ካለፉ የአየር ኃይሉ አባላት መካከል የጦር የሄሊኮፍተር አብራሪና ቴክኒሺያን የነበረው ሲኒየር ዋረንት ኦፊሰር ካሳሁን ለማ ትናንት መስከረም 18/2018 ዓ/ም በደብረዘይት ከተማ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መካነ መቃብር ከቀኑ 6:00 ሰዓት ገደማ ላይ የቀብር ስነ ስርዓቱ መፈፀሙ ታውቋል።
የሌሎችም እንደየ ሃይማኖት ስርዓታቸው በትናንት እለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። ሁሌም አዳዲሴ ነገር ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ይወዳጁን።
12 349
ነካክቶ ነካክቶ እዚህ ላይ ተደርሷል እንግዲህ! ሞት ያማራት አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ! እንግዲህ - መሬት ቁና ሆናለች በሉ!
12 349
+4
#የብልፅግና ዘረ-ፈጁና ግለሰባዊ አገዛዝ #በአፋር #ኢሬብቲ ከተማ በህዝቡ ላይ እያደረሰ የሚገኘው የአየር ጥቃቶችን በምስል ...
12 349
+1
ከነ አመራሩ የተደመሰሰ የአገዛዙ ሰራዊት
**
የብልፅግና የማህበራዊ ሚድያ አቃጣሪዎች በህልማቸው የሚያዩትን እየፃፉ፣ ትግራይን ያዝን፣ ተቆጣጠርን፣ ገባን፣ ወጣን ቢሉም - ጀግኖቻችን ግን እንዲህ ከነ መሪዎቻቸው እየረፈረፏቸው ነው። ተመልከቱ እንግዲህ!
12 349
What a wonderful story!
****
http://youtube.com/post/UgkxVHtoXjnoPeVvcf0KlyAR0MGa2GBAzrxn?si=KZ7pMesrwSqVfeHs
12 349
እነዚህን ይዞ ፉከራ ግን አይከብድም?
*
በልጆች ማስመከር ጀምሯል ፋኖ! አብይ አህመድ የሀገሪቱን ወታደር መፈክር አስሚ አድርጎት አረፈ!
12 349
የአብይ አሕመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በዛሬው ውሎ በሁሉም ግንባሮች ድል የተደረገ ሲሆን፣ ከምርኮኞች፣ ቁስለኞችና ሙ*ት የተወሰኑትን ለማሳየት ያክል ከዚህ ላይ ኣያይዘናል።
#ይህንን_ሼር_እያደርክ_ለአብይ_አድርስለት!! ቴሌግራም ቻናላችን #ይወዳጁት_አሁኑን ፋኖ ይችላል።
የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ያድርጉ!
12 349
Reverse Osmosis Water Treatment Pland #DMC-Global #Water_Technology https://youtu.be/0zk6kq0kY0E?si=FLbO1ni6CIJ9tsDJ
