fa
Feedback
Dedebit Media

Dedebit Media

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Dedebit Media

کانال Dedebit Media (@dedebitmedia2) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 340 مشترک است و جایگاه 15 930 را در دسته اخبار و رسانه‌ها و رتبه 2 758 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 340 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 30 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 3 059 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 152 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.22% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 20.77% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 728 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 562 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 8 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Media company”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 01 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اخبار و رسانه‌ها تبدیل کرده‌اند.

12 340
مشترکین
+15224 ساعت
+2 3537 روز
+3 05930 روز
آرشیو پست ها
እዋናዊ ኩነታት ትግራይን ኢትዮጵያን? ተስፋን ፈተናታትን ጥምረትን ፅምዶን? ጭካነ ኣብይ ኣሕመድን ክሕደት ተጋሩ ባ... https://www.youtube.com/live/XPx-qHk7rtQ?si=F4NKoQRirrRQWyQs

በአፋር ክልል በደረሰ የድሮን ጥቃት የክልሉ መንግስት መቀመጫ ተመታ በተፈፀመዉ ከባድ የድሮን ጥቃት የክልሉ መንግስት መቀመጫ ቤተ መንግስት ግቢ ወስጥ ትላንት ምሽት 1:45 ገደማ ጥቃት መፈፀሙን ተሰ
በአፋር ክልል በደረሰ የድሮን ጥቃት የክልሉ መንግስት መቀመጫ ተመታ በተፈፀመዉ ከባድ የድሮን ጥቃት   የክልሉ መንግስት መቀመጫ ቤተ መንግስት ግቢ ወስጥ ትላንት ምሽት 1:45 ገደማ ጥቃት መፈፀሙን ተሰምቷል ፡፡ ይህ ለክብር እንግዶች (VIP) እንዲሆን ታስቦ እየተሰራ ያለ ህንፃ ተመትቶ በእሳት መያያዙ የታወቀ ሲሆን ስለደረሰው ጉዳት እስካሁን አለመታወቁን ምንጮቻችን ጠቁመዋል። "በቦታው ከፍተኛ የፀጥታ ሀይል ተሰማርቶ የክልል ፕሬዚዳንቱን የመጠበቅ ስራ እየተሰራ ነው፣ ወደ ቦታ ሰው እንዳይደርስ እየተከለከለ መሆኑንም አይተናል" በማለት ምንጮች ለመሰረት ሚዲያ ተናግረዋል።

በአፋብን የተያዘው የድህንነት አባል

#ሰበር አየር ሀይሉ #ተደገመ * የባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ ተፈፀመበት። መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከረፋድ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ጊዜ በባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ መ
#ሰበር አየር ሀይሉ #ተደገመ * የባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ ተፈፀመበት። መስከረም 19/2019 ዓ.ም ከረፋድ ጀምሮ ለተከታታይ 6 ጊዜ በባህርዳር አየር ኃይል ማዘዣ ጣቢያ ድብደባ መፈፀሙ ተሰምቷል። በድብደባውም ድሮኖችን ጨምሮ ራዳሮችና የድሮን ማዘዣ መሣሪያዎች ከጥቅም ውጭ መሆናቸው ሲነገር፡ በአየር ኃይል ጣቢያው ላይ የተከፈተው ጥቃት እስከ ከሰዓት አለመቆሙ ተረጋግጧል።

ሰበር ዜና፦ የክተት አዋጅ ታወጀ! የሽመልስ አብዲሳ ፉከራና የባጫ ቀልድ? ወያኔና ሻዕብያ ሊያጠፉኝ ነው - አብይ? https://www.youtube.com/live/B--qZw5SfO8?si=fZAWEv0DBwArK4QH

ሰበር የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ኃይሎች ላይ ድል ሲቀዳጀ፤ የሞርተር ምድብተኛ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዓምደ ጽዮን
+1
ሰበር የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ኃይሎች ላይ ድል ሲቀዳጀ፤ የሞርተር ምድብተኛ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ፋኖን ተቀላቀሉ!! የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዓምደ ጽዮን ኮር አፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር፣ በትላንትናው ዕለት መስከረም 18/2019 ዓ.ም ለአስገዳጅ ወታደራዊ አፈሳ በተሰማራው የአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝ አውራጃ በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ጦል ቀበሌ ታላቅ ድል መቀዳጀቱን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል አስታወቀ።   የአገዛዙ ጥምር ጦር ወጣቶችን ለማፈስ መነሻውን ከመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ወገሬ ከተማ በማድረግ ወደ ጦል ቀበሌ ሲንቀሳቀስ፣ የአፄ ምኒልክ ክፍለ ጦር አናብስቶች ከቀኑ 6:30 እስከ ምሽት 2:30 ድረስ ለ6 ሰዓታት በፈጀ ተጋድሎ ያሰበውን ዓላማ እዳይሳካ ማድረጋቸው ተገለፀ። በዚሕ አውደ ውጊያ የሻለቃ አመራርን ጨምሮ 9 አባላት ሲገደሉ፣ ከ25 በላይ ቀላልና ከባድ ቁስለኞች እዲሁም ከፍተኛ ወታደራዊ ኪሳራ እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ጥምር ጦሩ ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ ወደ መጣበት ሲመለስ በርካታ ወታደራዊ ቁሳቁሶች በወገን እጅ መግባታቸው ተረጋግጧል። ይሕ በእንዲሕ እንዳለ በሌላ ግንባር የ6ኛ ዕዝ 101ኛ ኮር 52ኛ ክፍለ ጦር የሞርተር ምድብተኛ አባላት፣ የአፄ ዓምደ ጽዮን ኮር ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ክፍለ ጦርን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የተቀላቀሉ፦    1ኛ. ቢንያም አላምረው      2ኛ. ያብባል የሻለው      3ኛ. አብቲ ይመር      4ኛ. ፍቅሩ አተነህ   ➠ ንብረት፦ ● ክላሽንኮቭ - 4   ● F1 ቦንብ - 8   ● ወታደራዊ ሚስጥራዊ ሰነዶች   ● ተተኳሾችና የተለያዩ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን ጨምረው ሕዝባዊ ትግሉን ተቀላቅለዋል።

ስራላይ ነን! ሰመራ ድሮን ቤዝ! #TDF

አብይ አሕመድ ለጥቂት ያመለጠበት ኦፕሬሽን * በደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ላይ አብይ አሕመድ በነበረበት መድረክ አከባቢ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የድሮን ቴክኒሻኖችና የሄሊኮፍተር አብራሪዎች በትና
አብይ አሕመድ ለጥቂት ያመለጠበት ኦፕሬሽን * በደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ላይ አብይ አሕመድ በነበረበት መድረክ አከባቢ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የድሮን ቴክኒሻኖችና የሄሊኮፍተር አብራሪዎች በትናንት ዕለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፀመ! በጥቃቱ ሕይወታቸው ካለፉ የአየር ኃይሉ አባላት መካከል የጦር የሄሊኮፍተር አብራሪና ቴክኒሺያን የነበረው ሲኒየር ዋረንት ኦፊሰር ካሳሁን ለማ ትናንት መስከረም 18/2018 ዓ/ም በደብረዘይት ከተማ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች መካነ መቃብር ከቀኑ 6:00 ሰዓት ገደማ ላይ የቀብር ስነ ስርዓቱ መፈፀሙ ታውቋል። የሌሎችም እንደየ ሃይማኖት ስርዓታቸው በትናንት እለት ስርዓተ ቀብራቸው ተፈፅሟል። ሁሌም አዳዲሴ ነገር ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ይወዳጁን።

ነካክቶ ነካክቶ እዚህ ላይ ተደርሷል እንግዲህ! ሞት ያማራት አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ! እንግዲህ - መሬት ቁና ሆናለች በሉ!

#የብልፅግና ዘረ-ፈጁና ግለሰባዊ አገዛዝ #በአፋር #ኢሬብቲ ከተማ በህዝቡ ላይ እያደረሰ የሚገኘው የአየር ጥቃቶችን በምስል ...
+4
#የብልፅግና ዘረ-ፈጁና ግለሰባዊ አገዛዝ #በአፋር #ኢሬብቲ ከተማ በህዝቡ ላይ እያደረሰ የሚገኘው የአየር ጥቃቶችን በምስል ...

ከነ አመራሩ የተደመሰሰ የአገዛዙ ሰራዊት ** የብልፅግና የማህበራዊ ሚድያ አቃጣሪዎች በህልማቸው የሚያዩትን እየፃፉ፣ ትግራይን ያዝን፣ ተቆጣጠርን፣ ገባን፣ ወጣን ቢሉም - ጀግኖቻችን ግን እንዲህ ከነ
+1
ከነ አመራሩ የተደመሰሰ የአገዛዙ ሰራዊት ** የብልፅግና የማህበራዊ ሚድያ አቃጣሪዎች በህልማቸው የሚያዩትን እየፃፉ፣ ትግራይን ያዝን፣ ተቆጣጠርን፣ ገባን፣ ወጣን ቢሉም - ጀግኖቻችን ግን እንዲህ ከነ መሪዎቻቸው እየረፈረፏቸው ነው። ተመልከቱ እንግዲህ!

ከሞት የተረፉቱ **** ያሁሉ ድንፋታ እዚች ላይ እስኪደርሱ ነበር!

ያዝ እንግዲህ! * ምርኮኛ መቁጠር ካልሰለቻቹ እንሆ እንግዲህ!

እነዚህን ይዞ ፉከራ ግን አይከብድም? * በልጆች ማስመከር ጀምሯል ፋኖ! አብይ አህመድ የሀገሪቱን ወታደር መፈክር አስሚ አድርጎት አረፈ!

ሰበር የዓፋር ኡጉግሞ ሰራዊት ኢሪብቲን ተቆጣጠረ። እንደ ሰራዊቱ ገለፃ ከሆነ - በአሁኑ ሰዓት ወደ ዓፍዴራ እየገሰገሰ ነው።
+2
ሰበር የዓፋር ኡጉግሞ ሰራዊት ኢሪብቲን ተቆጣጠረ። እንደ ሰራዊቱ ገለፃ ከሆነ - በአሁኑ ሰዓት ወደ ዓፍዴራ እየገሰገሰ ነው።

photo content

ሀሙሲት ላይ ከች ብለናል - TDF 💪💪

+2
የአብይ አሕመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት በዛሬው ውሎ በሁሉም ግንባሮች ድል የተደረገ ሲሆን፣ ከምርኮኞች፣ ቁስለኞችና ሙ*ት የተወሰኑትን ለማሳየት ያክል ከዚህ ላይ ኣያይዘናል። #ይህንን_ሼር_እያደርክ_ለአብይ_አድርስለት!!  ቴሌግራም ቻናላችን #ይወዳጁት_አሁኑን ፋኖ ይችላል። የቻናላችን ቤተሰብ በመሆን አዳዲስ መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ያድርጉ!

Reverse Osmosis Water Treatment Pland #DMC-Global #Water_Technology https://youtu.be/0zk6kq0kY0E?si=FLbO1ni6CIJ9tsDJ