Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 071 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 032,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 398 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 071 名订阅者。
根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -308,过去 24 小时变化为 -22,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 13.23%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 864 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 071
订阅者
-2224 小时
-677 天
-30830 天
帖子存档
14 071
ክቡራን ዛሬ ቅዳሜ 15/2015 ወደ ቢሮዋችን ለመምጣት ፕሮግራም ካረጋችሁ የምንሰራው ግማሽ ቀን መሆኑንን አውቃችሁ ከወዲሁ ሰዓታችሁን እንድታስተካክሉ ይሁን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
14 071
አዲስ የጀመርነው እቁብ አምስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ
እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A
0903717173 / 0989717172
14 071
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
14 071
ስለ ወደዳችሁት ቀጠልነው ።
ስለገንዘብ ነቅፈው ያሳዩክ ፎቶም ሆነ ቪድዮ ዋሽተውካል ።
ታላቁ መጽሐፍ እንዲ ይላል ፦
የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል።
አንድ ሶሻል ሚዲያ ላይ የፈመሰ ስዕል አለ የሀብታም እና የደሀ ቤት ጎን ለጎን ተነስቶ ከዛ የሁለቱም የሚገቡበትን መቃብር ጉድጓድ የሚያሳይ ።
እኔን ትንሽ ዘና ታረገኛለች ፦ ከመቃብር በፊት ከእውቀት እስከ ሞት ያለው ህይወት በዛው በነካ እጃቸው አነፃጽረው ቢያሳዩን መልካም ነበር ።
ሞት ለማንም አይቀርም እንዴት ኖሮ ሞተ ግን ትልቁ ጥያቄ ነው ።
ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አባባሉዋ ራሱ ግራ ግብት ይለኛለች ። ኑሮ ካሉትማ ኑሮ መሞት ነው እንጂ ። ቢልጌት እንዳለው ከደሀ ቤት መወለድ ስንፍና አይደለም ደሀ ሆኖ መሞት ግን ውርደት ነው ።
ስለዚህ ሀብታም ሆኖ ለመሞት እይታክን አስተካክል ። ድህነትን የጽድቅ መንገድ አድርገው ከሚሰበኩ ስብከቶችም ይሁን አስተምሮቶች አይንህን ንቀል ።
በጭቃ ቤትህም ብትኖር መሐል ከተማ በፎቆቹ ፣ በቪላዎቹ እያለፍክ የአንተ መጨረሻ እንደዛ እንደሆነ እመን ።
ከአልኮን ጠርሙስ አይንህን ነቅለህ ስፖርት ላይ ትከል ።
ከጫት ላይ አይንህን ነቅለህ መጽሐፍ ላይ ትከል ።
ከዳሌ ላይ አይንህን ነቅለህ ስራህ ላይ ትከል ።
ልክህ አይንህ እውነተኛ ማረፊያውን ሲያገኝ የዛኔ የሀብት ጉዞክን ትጀምራለክ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
አይኖ የሚያርፍበት የሀብት ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ ።
0903717173 / 0989717172
14 071
Watch "#ekub #loan #ባንክ #viral #ገንዘብ #አትራፊ #ekub #equb #atrafi #atrafisolution" on YouTube
https://youtu.be/fke7CW_ugJ8
14 071
Watch "#አትራፊ#Atrafi#atrafisolution#እቁብ#ብድር#ገንዘብ" on YouTube
https://youtube.com/shorts/jg8aKcSxyIk?feature=share
14 071
አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ
እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A
0903717173 / 0989717172
14 071
እንቀጥላለን ።
ስለገንዘብ እያወራን ነው ፦
ለምን ሀብታም አልሆንኩም ካልክ ?
ያው ሀብታም ካልሆንክባቸው ሚስጥሮች አንዱ ስለገንዘብ የሰማከው ነገር ተብትቦ ይዞክ ነው ።
ነገሩ እንዲ ነው ፦
ያ ነገር አልሞላለት ብሎ ፣ ጥሮ ጥሮ ከአሰበበት መድረስ ሲያቅተው ፣ በተሸናፊነት መንፈስ የነገረህን እህ ብለህ መስማትህ ነው ።
የተወሰኑትን ላስታውስክ
😂 ሀብታም እንቅልፍ የለውም
😂 ድህነቴ ንጹህ ሀብቴ ነው
😂 ድህነቴን አትንካብኝ
😂 ደሃ ኩሩ ነው
😂 ባቄላ ስጋ ይተካል
😂 የደሃ አምላክ
😂 ጤና ነው ሀብቴ
ቀሪውን እናንተ ሙሉበት
ብታምኑም ባታምኑም እላይ ያሉትን የሰማችሁት በሙሉ የድህነት ዘሮች ናቸው ። ሰው የሰማው ነገር ውጤት ነው ፣ ታላቁ መጽሐፍ ስለ እምነት ሲናገር ፣ አምነት ከመስማት ነው ይላል ።
እንግዲህ እንደ ቀልድ የሰማከው ሁሉ እምነት ሆኖብህ አስሮ ይዞካል ፤ ንስሀ ዛሬውኑ ግባ እንዴት ብትል ።
1 ሀብታም እንቅልፍ የለውም ያልከው ግን በምን መለኪያ ነው ፦
የቤት ኪራይ ቀኑ አልፎበት ነው ?
ነው ወይስ የተማሪ ወራዊ ክፍያ አልፎበት ?
ነው ወይስ ጤፍ 10ሺ ብር ሲገባ በምን አባቴ እገዛዋለው ብሎ ነው ? ቀልደኛ ነክ ።
6 የድሃ አምላክ ። ብዙ ጊዜ አንዳንድ አመለካከቶች ሲነኩ ብዙ ሰውን ያንጫጫል እኛም ይህ አባባል ልንሞግተው ይገባል ። ፈጣሪ ሰጀመር የድሀም ፣ የሃብታምም አምላክ ነው ። ከዛም አልፎ ላመኑትም ላላመኑበትን ዝናብ የሚያዘንብ ፣ ወቅቶችን የሚቀያይር ፍታዊ ነው ።
፦ ደሃ ነኝ ብለህ ካሰብክ ፈጣሪክ የሃብታምም አምላክ ነውና ወንድምህን ሀብታም ሲያረጋው ፡ አንተን ደሃ ያረገህ አዳልቶ ነው ልትል ነው ?
ተው እንጂ ወንድሜ ሁሉም ቦታ አለው ገንዘብ መስራትም ልክ እንደ ሒሳብ ትምህርት ነው ወይም ኳስ ጨዋታ በለው ።
ከጨዋታው ህጎች አንዱ አሁንም ያስቀመጥከውን ገንዘብ እንደ አደራ እቃ ጠብቆ የሚመልስልህ ጋር የምትቆጥበው ወይስ በቆጠብከው ልክ 4 እጥፍ የሚያበድርህ ጋር ?
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ማደግ ፣ መብዛት ፣ መትረፍ ከፈለጉ ብቻ አባላችን ይሁኑ
0903717173 /0989717172
14 071
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
