Atrafi Solution / አትራፊ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Atrafi Solution / አትራፊ 的分析概览
频道 Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 101 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 015,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 101 名订阅者。
根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -293,过去 24 小时变化为 -18,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 7.63%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 077 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
14 101
订阅者
-1824 小时
-537 天
-29330 天
帖子存档
14 101
የድል ሳምንት
የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ።
እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ።
በምድር ካለው ልቤን ሞቅ የሚያረገኝ ነገር ቢኖር ግሳታቸው የአንበሳ ፣ ቁጣቸው የመብረቅ ፣ ትህትናቸው የመላህክት ከሆነ ደምተው ካከበሩኝ ወድቀው ከፍ ካረጉኝ አባቶች መገኘቴ ነው ።
እኔ የኋላዬን አልረሳም ፤ በኋላ ታሪኬ ግን እስረኛ አይደለውም ።
እኔ እጠይቃለው ፦
የቱ ነው የኛ አሁን ታሪካችን ?
የታል ቴክኖሎጂው ?
የታለ ሰማይ ጠንቀስ ህንፃው ?
የታለ ኢንዱስትሪው ?
የታለ ፈጠራው ? ወዘተ ...
እንንቃ እንችላለን ፣ ታሪካችን የምንዘክር ሳይሆን የምናስቀጥል ትውልድ እንሁን ።
እኛም በፋይናንስ በኩል እናንተን ለማገዝ አለን ፤ ገንዘብ ከሚሰበስብ ሳይሆን ራህይ ካለው አና ሰዎችን ከሚደግፍ ተቋም መቀላቀል አብዝቶ ማትረፍ ነው ። የሃብት ታሪክዎን ከእኛ ጋር ይጻፉ ።
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ፨
እንኳን ለአድዋ በዓል አደረሳችሁ ፨
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
14 101
ሰው ሁሉ የፈለገውን መግዛት ቢችል አቤት ... ....
እቺ አለም አንዱን በውን መኪና ታስነዳለች ሌላውን በህልሙ ታስጋልባዋለች ። ሌላወን በዉን ቪላ ላይ አስተኝታ ፤ ሌላውን ከሳር ፍራሹ ላይ በህልም ዱባይ ታሳድራለች ።
የዛሬ አምስት ዓመት እንዴት ትሆናለህ ቢባል ያለፉት አምስት ቀናት እንዳሳለፍከው ይባላል ።
በቁስ ዓለም ላይ ያሉ ነገሮች ሁሉ የራስ ለማድረግ ገንዘብ ያስፈልጋል ። ገንዘብ ደሞ እንደሚባለው ገለባ ነው ፡ አየር ላይ ለዘራው የሚበተን ለሰበሰበው የሚቋጠር ።
አንተ ገንዘብህን የት ነው የምትዘራው ? የምትዘራው የሚመለስ ፣ የሚበዛ መሆኑ ላይ እርግጠኛ ሁን ። ለምሳሌ አትራፊ ላይ 100ሺ ብትዘራ (ብትቆጥብ) በ6 ወሩ 400ሺ ትወስዳለህ ብቻ ባስቀመጥከው ልክ 4 እጥፍ ማለት ነው ። ይህ ነው እንግዲ ገንዘብን መልካም ቦታ መዝራት ( ማስቀመጥ ) ማለት ።
ዛሬም እያደገ ከመጣው ህብረታችን እንዲቀላቀሉ ይጋበዛለ ፣ መንገዶ እንዲሳካና የገንዘብ ችግሮ እንዲቀረፍ ከፈለጉ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ።
0903717173 / 0989717172
14 101
የድል ሳምንት
የካቲት ወር እንደ ንስር አሞራ ከፍ ብለን ከአዋፋት በላይ ደምቀን የመንታይበት ጊዜያችን ነው ።
እኔ ከሰማያዊ ዘር በመወለዴ ከሞት በኋላ የሚመጣውን ዓለም ተስፋ አደርጋለው ።
በምድር ካለው ልቤን ሞቅ የሚያረገኝ ነገር ቢኖር ግሳታቸው የአንበሳ ፣ ቁጣቸው የመብረቅ ፣ ትህትናቸው የመላህክት ከሆነ ደምተው ካከበሩኝ ወድቀው ከፍ ካረጉኝ አባቶች መገኘቴ ነው ።
እኔ የኋላዬን አልረሳም ፤ በኋላ ታሪኬ ግን እስረኛ አይደለውም ።
እኔ እጠይቃለው ፦
የቱ ነው የኛ አሁን ታሪካችን ?
የታል ቴክኖሎጂው ?
የታለ ሰማይ ጠንቀስ ህንፃው ?
የታለ ኢንዱስትሪው ?
የታለ ፈጠራው ? ወዘተ ...
እንንቃ እንችላለን ፣ ታሪካችን የምንዘክር ሳይሆን የምናስቀጥል ትውልድ እንሁን ።
እኛም በፋይናንስ በኩል እናንተን ለማገዝ አለን ፤ ገንዘብ ከሚሰበስብ ሳይሆን ራህይ ካለው አና ሰዎችን ከሚደግፍ ተቋም መቀላቀል አብዝቶ ማትረፍ ነው ። የሃብት ታሪክዎን ከእኛ ጋር ይጻፉ ።
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ፨
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 / 0989717172
14 101
አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ
እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A
0903717173 / 0989717172
14 101
እጅግ አትራፊ የሆነውን አክስዮናችንን ይግዙ ።
በዓመት 40 - 60 ፐርሰንት ተጠቃሚ ይሁኑ ።
ነባር የሆናችሁ ማሳደግ እንዲሁም አዲስ የሆናችሁም መግዛት ትችላላችሁ ።
በስራ መደራረብ ምክንያት ወደ ቢሮ መምጣት ካልቻሉ ካሉበት ሆነው አክስዮን መግዛት ይችላሉ ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
0903717173 / 0989717172
አድራሻ አውቶቡስ ተራ የሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
14 101
ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ።
Account number
Atrafi saving and credit coop, Ltd
ንግድ ባንክ: 1000498226063
ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593
አቢሲንያ ባንክ: 113029374
14 101
በዚህ ምድር ብዙ አይነት የሀብት ማግኛ መንገድ አለ ። እንደ ብድር ግን ቀላሉ የሃብት ምንጭ የለም ።
ከእኛ ይበደሩ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 0989717172
14 101
ሰላም ለእናንተ ይሁን
በአጀማመራችን ሳይሆን በአሪፍ በአጨራረሳችን እንለያለን ፤የእኛ ህብረት መገለጫው አጨራረሱ ማማሩ ነው ።
እቁብ ተመዝግባችሁ ክፍያችሁን በአግባቡ ያስገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ። ክፍያ ገቢ ያላረጋችሁ ደሞ ክፍያችሁን እንድታስገቡ እናሳስባለን።
አትራፊ ሳምንት ይሁንላችሁ ።
አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር
0903717173 /0908717172
14 101
ክፍያ ሳምንት 24
ቀን 27/05/15
እጣ ፦ ሽያጭ
ክፍያ ሙሉ መክፈል ለምትፈልጉት ማንኛውም አገልግሎት ቅደመ መስፈርት ነው ።
14 101
Repost from Atrafi Solution / አትራፊ
አዲስ የጀመርነው እቁብ አንድ ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ
እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A
0903717173 / 0989717172
14 101
መጨመር ምንድን ነው ?
መብዛትስ ?
ከፍ ማለትስ ?
የሚለው ጥያቄ እየደጋገመ በአእምሮዎ ይመላለስቦት ይሆናል ።
መጨመር በእኛ እይታ ምንም የተለየ ቀመር የለውም ለምሳሌ እኛ ጋር 100ሺ ቢቆጥቡ 400ሺ አርገው ይወስዳሉ ። ይህ የሚሆነውም በአስማት አይደለም ለሚቆጥቡትም ብር ክብር እንሰጣለን ፤ ሃብቱንም በፍታዊነት ለሁሉም እናዳርሳለን ፤ ለዚህም እጅግ የበዙ ምስክሮች አሉን ።
ነቃ ነቃ ይበሉ እስከ አሁን አባላችን ካልሆኑ ይህ ጥሪ ለእርሶ ነው ነገ አይበሉ ዛሬውኑ ይህን ከብረት የጠነከረ ፤ አስደማሚ ግስጋሴ ላይ ያለውን ህብረታችንን ይቀላቀሉ ።
እኛ ሁሌም ለእርሶ አለን ብዙ አይጨነቁ ትንሽ ይቆጥቡና አብዝተው ይውሰዱ ።
አትርፈው እየጨመሩ ይሂዱ ።
Atrafi saving and credit coop, Ltd
0903717173 / 0989717172
14 101
አዲስ የጀመርነው እቁብ አንድ ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ
እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️
እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇
https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A
0903717173 / 0989717172
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
