es
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

Ir al canal en Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Atrafi Solution / አትራፊ

El canal Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 13 995 suscriptores, ocupando la posición 4 996 en la categoría Negocios y el puesto 2 404 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 13 995 suscriptores.

Según los últimos datos del 29 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -276, y en las últimas 24 horas de -14, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 11.57%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 4.46% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 620 visualizaciones. En el primer día suele acumular 624 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 10.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 30 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.

13 995
Suscriptores
-1424 horas
-647 días
-27630 días
Archivo de publicaciones
Geolocalización

አድራሻ

አድራሻ አውቶብስ ተራ ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ።

የወጣ እጣ ቁጥር 32 ክፍያ 31ሳምንት ቀን 16/07/15
የወጣ እጣ ቁጥር 32 ክፍያ 31ሳምንት ቀን 16/07/15

ክቡራን ዛሬ ቅዳሜ 15/2015 ወደ ቢሮዋችን ለመምጣት ፕሮግራም ካረጋችሁ የምንሰራው ግማሽ ቀን መሆኑንን አውቃችሁ ከወዲሁ ሰዓታችሁን እንድታስተካክሉ ይሁን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903
ክቡራን ዛሬ ቅዳሜ 15/2015 ወደ ቢሮዋችን ለመምጣት ፕሮግራም ካረጋችሁ የምንሰራው ግማሽ ቀን መሆኑንን አውቃችሁ ከወዲሁ ሰዓታችሁን እንድታስተካክሉ ይሁን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172

አዲስ የጀመርነው እቁብ አምስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuT
አዲስ የጀመርነው እቁብ አምስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

ስለ ወደዳችሁት ቀጠልነው ። ስለገንዘብ ነቅፈው ያሳዩክ ፎቶም ሆነ ቪድዮ ዋሽተውካል ። ታላቁ መጽሐፍ እንዲ ይላል ፦ የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል። አንድ ሶሻል ሚዲያ ላይ የፈመሰ ስዕል አለ የሀብታም እና የደሀ ቤት ጎን ለጎን ተነስቶ ከዛ የሁለቱም የሚገቡበትን መቃብር ጉድጓድ የሚያሳይ ። እኔን ትንሽ ዘና ታረገኛለች ፦ ከመቃብር በፊት ከእውቀት እስከ ሞት ያለው ህይወት በዛው በነካ እጃቸው አነፃጽረው ቢያሳዩን መልካም ነበር ። ሞት ለማንም አይቀርም እንዴት ኖሮ ሞተ ግን ትልቁ ጥያቄ ነው ። ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አባባሉዋ ራሱ ግራ ግብት ይለኛለች ። ኑሮ ካሉትማ ኑሮ መሞት ነው እንጂ ። ቢልጌት እንዳለው ከደሀ ቤት መወለድ ስንፍና አይደለም ደሀ ሆኖ መሞት ግን ውርደት ነው ። ስለዚህ ሀብታም ሆኖ ለመሞት እይታክን አስተካክል ። ድህነትን የጽድቅ መንገድ አድርገው ከሚሰበኩ ስብከቶችም ይሁን አስተምሮቶች አይንህን ንቀል ። በጭቃ ቤትህም ብትኖር መሐል ከተማ በፎቆቹ ፣ በቪላዎቹ እያለፍክ የአንተ መጨረሻ እንደዛ እንደሆነ እመን ።  ከአልኮን ጠርሙስ አይንህን ነቅለህ ስፖርት ላይ ትከል ። ከጫት ላይ አይንህን ነቅለህ መጽሐፍ ላይ ትከል ። ከዳሌ ላይ አይንህን ነቅለህ ስራህ ላይ ትከል ። ልክህ አይንህ እውነተኛ ማረፊያውን ሲያገኝ የዛኔ የሀብት ጉዞክን ትጀምራለክ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አይኖ የሚያርፍበት የሀብት ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ ። 0903717173 / 0989717172

keep your dream !

Watch "#ekub #loan #ባንክ #viral #ገንዘብ #አትራፊ #ekub #equb #atrafi #atrafisolution" on YouTube https://youtu.be/fke7CW_ugJ8

Watch "#አትራፊ#Atrafi#atrafisolution#እቁብ#ብድር#ገንዘብ" on YouTube https://youtube.com/shorts/jg8aKcSxyIk?feature=share

አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuTi
አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172

ክፍያ ሳምንት 29 የወጣ እጣ ቁጥር 36 02/07/15

photo content

እንቀጥላለን ። ስለገንዘብ እያወራን ነው ፦ ለምን ሀብታም አልሆንኩም ካልክ ?  ያው ሀብታም ካልሆንክባቸው ሚስጥሮች አንዱ ስለገንዘብ የሰማከው ነገር ተብትቦ ይዞክ ነው ። ነገሩ እንዲ ነው ፦ ያ ነገር አልሞላለት ብሎ ፣ ጥሮ ጥሮ ከአሰበበት መድረስ ሲያቅተው ፣ በተሸናፊነት መንፈስ የነገረህን እህ ብለህ መስማትህ ነው ። የተወሰኑትን ላስታውስክ 😂 ሀብታም እንቅልፍ የለውም 😂 ድህነቴ ንጹህ ሀብቴ ነው 😂 ድህነቴን አትንካብኝ 😂 ደሃ ኩሩ ነው 😂 ባቄላ ስጋ ይተካል 😂 የደሃ አምላክ 😂 ጤና ነው ሀብቴ ቀሪውን እናንተ ሙሉበት ብታምኑም ባታምኑም እላይ ያሉትን የሰማችሁት በሙሉ የድህነት ዘሮች ናቸው ።  ሰው የሰማው ነገር ውጤት ነው ፣ ታላቁ መጽሐፍ ስለ እምነት ሲናገር ፣ አምነት ከመስማት ነው ይላል ። እንግዲህ እንደ ቀልድ የሰማከው ሁሉ እምነት ሆኖብህ አስሮ ይዞካል ፤ ንስሀ ዛሬውኑ ግባ እንዴት ብትል ። 1 ሀብታም እንቅልፍ የለውም ያልከው ግን በምን መለኪያ ነው ፦ የቤት ኪራይ ቀኑ አልፎበት ነው ? ነው ወይስ የተማሪ ወራዊ ክፍያ አልፎበት ? ነው ወይስ ጤፍ 10ሺ ብር ሲገባ በምን አባቴ እገዛዋለው ብሎ ነው ? ቀልደኛ ነክ ። 6 የድሃ አምላክ ።  ብዙ ጊዜ አንዳንድ አመለካከቶች ሲነኩ ብዙ ሰውን ያንጫጫል እኛም ይህ አባባል ልንሞግተው ይገባል ። ፈጣሪ ሰጀመር የድሀም ፣ የሃብታምም አምላክ ነው ። ከዛም አልፎ ላመኑትም ላላመኑበትን ዝናብ የሚያዘንብ ፣ ወቅቶችን የሚቀያይር ፍታዊ ነው  ። ፦ ደሃ ነኝ ብለህ ካሰብክ ፈጣሪክ የሃብታምም አምላክ ነውና ወንድምህን ሀብታም ሲያረጋው ፡ አንተን ደሃ ያረገህ አዳልቶ ነው ልትል ነው ? ተው እንጂ ወንድሜ ሁሉም ቦታ አለው ገንዘብ መስራትም ልክ እንደ ሒሳብ ትምህርት ነው ወይም ኳስ ጨዋታ በለው ። ከጨዋታው ህጎች አንዱ አሁንም ያስቀመጥከውን ገንዘብ እንደ አደራ እቃ ጠብቆ የሚመልስልህ ጋር የምትቆጥበው ወይስ በቆጠብከው ልክ 4 እጥፍ የሚያበድርህ ጋር ? አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማደግ ፣ መብዛት ፣ መትረፍ ከፈለጉ ብቻ አባላችን ይሁኑ 0903717173 /0989717172

photo content

👆👆👆