fa
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

رفتن به کانال در Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Atrafi Solution / አትራፊ

کانال Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 118 مشترک است و جایگاه 5 011 را در دسته تجارت و رتبه 2 394 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 118 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 18 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -308 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -2 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 7.48% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 4.49% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 056 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 634 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 19 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته تجارت تبدیل کرده‌اند.

14 118
مشترکین
-224 ساعت
-427 روز
-30830 روز
آرشیو پست ها
የወጣ እጣ ቁጥር 32 ክፍያ 31ሳምንት ቀን 16/07/15
የወጣ እጣ ቁጥር 32 ክፍያ 31ሳምንት ቀን 16/07/15

ክቡራን ዛሬ ቅዳሜ 15/2015 ወደ ቢሮዋችን ለመምጣት ፕሮግራም ካረጋችሁ የምንሰራው ግማሽ ቀን መሆኑንን አውቃችሁ ከወዲሁ ሰዓታችሁን እንድታስተካክሉ ይሁን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903
ክቡራን ዛሬ ቅዳሜ 15/2015 ወደ ቢሮዋችን ለመምጣት ፕሮግራም ካረጋችሁ የምንሰራው ግማሽ ቀን መሆኑንን አውቃችሁ ከወዲሁ ሰዓታችሁን እንድታስተካክሉ ይሁን ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172

አዲስ የጀመርነው እቁብ አምስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuT
አዲስ የጀመርነው እቁብ አምስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

ስለ ወደዳችሁት ቀጠልነው ። ስለገንዘብ ነቅፈው ያሳዩክ ፎቶም ሆነ ቪድዮ ዋሽተውካል ። ታላቁ መጽሐፍ እንዲ ይላል ፦ የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል። አንድ ሶሻል ሚዲያ ላይ የፈመሰ ስዕል አለ የሀብታም እና የደሀ ቤት ጎን ለጎን ተነስቶ ከዛ የሁለቱም የሚገቡበትን መቃብር ጉድጓድ የሚያሳይ ። እኔን ትንሽ ዘና ታረገኛለች ፦ ከመቃብር በፊት ከእውቀት እስከ ሞት ያለው ህይወት በዛው በነካ እጃቸው አነፃጽረው ቢያሳዩን መልካም ነበር ። ሞት ለማንም አይቀርም እንዴት ኖሮ ሞተ ግን ትልቁ ጥያቄ ነው ። ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አባባሉዋ ራሱ ግራ ግብት ይለኛለች ። ኑሮ ካሉትማ ኑሮ መሞት ነው እንጂ ። ቢልጌት እንዳለው ከደሀ ቤት መወለድ ስንፍና አይደለም ደሀ ሆኖ መሞት ግን ውርደት ነው ። ስለዚህ ሀብታም ሆኖ ለመሞት እይታክን አስተካክል ። ድህነትን የጽድቅ መንገድ አድርገው ከሚሰበኩ ስብከቶችም ይሁን አስተምሮቶች አይንህን ንቀል ። በጭቃ ቤትህም ብትኖር መሐል ከተማ በፎቆቹ ፣ በቪላዎቹ እያለፍክ የአንተ መጨረሻ እንደዛ እንደሆነ እመን ።  ከአልኮን ጠርሙስ አይንህን ነቅለህ ስፖርት ላይ ትከል ። ከጫት ላይ አይንህን ነቅለህ መጽሐፍ ላይ ትከል ። ከዳሌ ላይ አይንህን ነቅለህ ስራህ ላይ ትከል ። ልክህ አይንህ እውነተኛ ማረፊያውን ሲያገኝ የዛኔ የሀብት ጉዞክን ትጀምራለክ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር አይኖ የሚያርፍበት የሀብት ጉዞ ከእኛ ጋር ይጀምሩ ። 0903717173 / 0989717172

keep your dream !

Watch "#ekub #loan #ባንክ #viral #ገንዘብ #አትራፊ #ekub #equb #atrafi #atrafisolution" on YouTube https://youtu.be/fke7CW_ugJ8

Watch "#አትራፊ#Atrafi#atrafisolution#እቁብ#ብድር#ገንዘብ" on YouTube https://youtube.com/shorts/jg8aKcSxyIk?feature=share

አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇 https://forms.gle/KLKDsuTi
አዲስ የጀመርነው እቁብ ሶስት ሳምንት ብቻ የሞላው ስለሆነ መመዝገብ የምትፈልጉ በሚቀጥለው ሊንክ ይመዝገቡ እቁብተኛችን ይሁኑ ❗️ እዚህ ይመዝገቡ 👇👇👇  https://forms.gle/KLKDsuTiDGJeS6R8A 0903717173 / 0989717172

ክፍያ ሳምንት 29 የወጣ እጣ ቁጥር 36 02/07/15

photo content

እንቀጥላለን ። ስለገንዘብ እያወራን ነው ፦ ለምን ሀብታም አልሆንኩም ካልክ ?  ያው ሀብታም ካልሆንክባቸው ሚስጥሮች አንዱ ስለገንዘብ የሰማከው ነገር ተብትቦ ይዞክ ነው ። ነገሩ እንዲ ነው ፦ ያ ነገር አልሞላለት ብሎ ፣ ጥሮ ጥሮ ከአሰበበት መድረስ ሲያቅተው ፣ በተሸናፊነት መንፈስ የነገረህን እህ ብለህ መስማትህ ነው ። የተወሰኑትን ላስታውስክ 😂 ሀብታም እንቅልፍ የለውም 😂 ድህነቴ ንጹህ ሀብቴ ነው 😂 ድህነቴን አትንካብኝ 😂 ደሃ ኩሩ ነው 😂 ባቄላ ስጋ ይተካል 😂 የደሃ አምላክ 😂 ጤና ነው ሀብቴ ቀሪውን እናንተ ሙሉበት ብታምኑም ባታምኑም እላይ ያሉትን የሰማችሁት በሙሉ የድህነት ዘሮች ናቸው ።  ሰው የሰማው ነገር ውጤት ነው ፣ ታላቁ መጽሐፍ ስለ እምነት ሲናገር ፣ አምነት ከመስማት ነው ይላል ። እንግዲህ እንደ ቀልድ የሰማከው ሁሉ እምነት ሆኖብህ አስሮ ይዞካል ፤ ንስሀ ዛሬውኑ ግባ እንዴት ብትል ። 1 ሀብታም እንቅልፍ የለውም ያልከው ግን በምን መለኪያ ነው ፦ የቤት ኪራይ ቀኑ አልፎበት ነው ? ነው ወይስ የተማሪ ወራዊ ክፍያ አልፎበት ? ነው ወይስ ጤፍ 10ሺ ብር ሲገባ በምን አባቴ እገዛዋለው ብሎ ነው ? ቀልደኛ ነክ ። 6 የድሃ አምላክ ።  ብዙ ጊዜ አንዳንድ አመለካከቶች ሲነኩ ብዙ ሰውን ያንጫጫል እኛም ይህ አባባል ልንሞግተው ይገባል ። ፈጣሪ ሰጀመር የድሀም ፣ የሃብታምም አምላክ ነው ። ከዛም አልፎ ላመኑትም ላላመኑበትን ዝናብ የሚያዘንብ ፣ ወቅቶችን የሚቀያይር ፍታዊ ነው  ። ፦ ደሃ ነኝ ብለህ ካሰብክ ፈጣሪክ የሃብታምም አምላክ ነውና ወንድምህን ሀብታም ሲያረጋው ፡ አንተን ደሃ ያረገህ አዳልቶ ነው ልትል ነው ? ተው እንጂ ወንድሜ ሁሉም ቦታ አለው ገንዘብ መስራትም ልክ እንደ ሒሳብ ትምህርት ነው ወይም ኳስ ጨዋታ በለው ። ከጨዋታው ህጎች አንዱ አሁንም ያስቀመጥከውን ገንዘብ እንደ አደራ እቃ ጠብቆ የሚመልስልህ ጋር የምትቆጥበው ወይስ በቆጠብከው ልክ 4 እጥፍ የሚያበድርህ ጋር ? አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ማደግ ፣ መብዛት ፣ መትረፍ ከፈለጉ ብቻ አባላችን ይሁኑ 0903717173 /0989717172

photo content

👆👆👆

ራስዎን ያዘምኑ ካሉበት ሆነው ክፍያዎን ይክፈሉ ፣ ይመዝገቡ ። Account number Atrafi saving and credit coop, Ltd ንግድ ባንክ: 1000498226063 ኦሮሚያ ህብረት ስራ: 1033000039593 አቢሲንያ ባንክ: 113029374

👆👆👆

ብለህ ብለህ በምትፈልገው መንገድ ገንዘብ ካልሰበሰብክ ፤ ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ ? እውነት ገንዘብ የሚሰበሰበው ጠንክሮ በመስራት ብቻ ነው ? ሰነፎች እንደሚሉትስ በማጭበርበር ነው ? ወይም ያ ክፉ እንደሚመክርህ አስጠንቁለህ ነው ? በፈለከው መንገድ ልታስብ ትችላለህ ። እኔ ግን አንድ ስር ነቃይ እውቀት ላብራልህ ለዛሬ እንዲህ አድርግ ፦ በሚገርም ስበት ብሮች ወዳንተ ይመጣሉ ። 1ኛ ፦ በአጠገብህ ያለውን የተሳካለትን ማንኛውም ሰው ውደደው ። ፍቅር በራሱ መልካምን ነገር የመሳብ ከፍተኛ ሃይል አለው ፤ ጥላቻ ግን የራህን እንኳን ያሳጣካል ። 2ኛ ፦ ያ ሁሌም ችግር የሚያወራብህን ፣ ከጨለማ  እና ውድቀት ውጪ ምንም የማይታየውን ፡ ወዳጅህም ሆነ ዘመድህን ራቀው ። (ሁሌም የሚጠራብህ የችግርን ኢነርጂ ነውና ) ። (አትርዳ አላልኩም ) 3ኛ ፦ ብልጽግናን ውደድ ። ምክንያቱም ቸርችም ሄደህ ያፀለይከው ፣ ፀበልም ሱባኤ የገባከው ፣ ሩቂያም ያስቀራከው ፤ ህይወት ግራ ገብቶክ ፣ አጥተህ ፣ ስራ እምቢ ብሎህ ተቸግረህ ነው ። ሰለዚህ ብልጽግናን ውደደው ፣ አልመው ፣ ሁሌም ተናገረው ። 4ኛ ፦ ከፈጣሪ ጋር ጊዜ ይኑርህ ። ሰው ሰጋዊ ብቻ አይደለም ፣ እውቀት አለው መንፈሳዊም ነው ። ሶስቱንም በበቂ ሁኔታ ካልመገብክ ጎዶሎ ነህ ማለት ነው ። ለስጋህ (ለሰውነትህ) ተንቀሳቀስ (ስፖርት ስራ ) ለእውቀትህ አንብብ ለመንፈስህ ፀልይ የዛኔ ሙሉ ሰው ነህ 5ኛ በገንዘብ መጫወት እወቅ ፦ ገንዘብክን አስቀምጠክ ራሱን ያስቀመጥከውን ብቻ ከሚሰጡህ ባንኮች ይልቅ ያስቀመጥከውን 4 እጥፍ በላይ የሚሰጥህን አትራፊን ምረጥ ። አባላችን ሆነህ ለመበደር እና ድርሻህን ለመውሰድ አትግደርደር ስልኩን አንሳ አሁን ደውል ፤ ቢሮ መምጣት ካልቻልክ ካለህበት ጀምር ። ማጠቃለያ ከሁሉም የበላይ የሆነው የሃብት ማግኛ መንገድ ብድር ነው ። ልእለ አያል አሜሪካ እንኳን 21 ትሪልየን ብድር እዳ እንዳለባት ግልጽ ነው ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172

photo content