ch
Feedback
Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1

Arada FM 95.1 - አራዳ ኤፍኤም 95.1

前往频道在 Telegram

This is AradaFm 95.1 Official Telegram Channel አጭር የመልዕክት መቀበያ 8545

显示更多
4 181
订阅者
-124 小时
-117 天
-4230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+12
在3个频道中
九月 '26
+81
在2个频道中
Get PRO
八月 '26
+85
在3个频道中
Get PRO
七月 '26
+78
在4个频道中
Get PRO
六月 '26
+53
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+84
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+91
在6个频道中
Get PRO
三月 '26
+75
在9个频道中
Get PRO
二月 '26
+71
在3个频道中
Get PRO
一月 '26
+129
在4个频道中
Get PRO
十二月 '25
+100
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+102
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+86
在4个频道中
Get PRO
九月 '25
+62
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+144
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+97
在1个频道中
Get PRO
六月 '25
+164
在7个频道中
Get PRO
五月 '25
+109
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+161
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+216
在3个频道中
Get PRO
二月 '25
+110
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+209
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+221
在5个频道中
Get PRO
十一月 '24
+449
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+178
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+201
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+280
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+331
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+267
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+370
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+560
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+266
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+234
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+297
在2个频道中
Get PRO
十二月 '23
+388
在3个频道中
Get PRO
十一月 '23
+135
在5个频道中
Get PRO
十月 '23
+124
在6个频道中
Get PRO
九月 '23
+97
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+123
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+210
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+110
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+396
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+216
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+141
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+20
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+131
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+48
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+71
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+323
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十月+1
06 十月+1
05 十月+2
04 十月+2
03 十月+3
02 十月+2
01 十月+1
频道帖子
2
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አውደ ርዕይ በስቀል አደባባይ ይካሄዳል መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከጥቅምት 2 እስከ 7 ቀን 2019 ዓ.ም. “የሚድሮክ ሳ
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አውደ ርዕይ በስቀል አደባባይ ይካሄዳል መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከጥቅምት 2 እስከ 7 ቀን 2019 ዓ.ም. “የሚድሮክ ሳምንት” የተሰኘ ታላቅ አውደ ርዕይ በመስቀል አደባባይ እንደሚያዘጋጅ አስታውቋል። የኩባንያው ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽንና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር አቶ ሁናቸው ታዬ፥ አውደ ርዕዩ በሚድሮክ ስር የሚገኙ የተለያዩ የንግድና የኢንቨስትመንት ዘርፎች የሚቀርቡበት ከመሆኑም በላይ ለሚሳተፉ በርካታ ዜጎች፣ ነጋዴዎችና አጋር ድርጅቶች ሰፊ የገበያ ትስስር ይፈጥራል ብለዋል። አክለውም ተቋሙ ባለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት ላይ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት መቆየቱን ጠቅሰው፥ በአሁኑ ወቅት ከ80 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የቋሚና ጊዜያዊ የሥራ ዕድል መፍጠሩን አስረድተዋል። ከዚህ በተጨማሪም ዘመናዊና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት፥ ሀገሪቱ የምታገኘውን የውጭ ምንዛሬ በማሳደግ እና የሀገር ውስጥ ምርትን በመተካት የራሱን ድርሻ እየተወጣ እንደሚገኝ አብራርተዋል። ሚድሮክ በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ከ31 ቢሊየን ብር በላይ ግብር ለመንግስት ገቢ ማድረጉ ተገልጿል። ምርቶቹን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ390 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ለሀገሪቱ ማስገኘት ችሏል። የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm
190
3
ማይክል አርቴታ በአርሰናል አዲስ ውል ፈረመ መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ በአርሰናል እስከ 2030 የሚያቆየውን አዲስ የአራት ዓመታት ውል ፈርሟል። የ44 ዓመቱ
ማይክል አርቴታ በአርሰናል አዲስ ውል ፈረመ መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ በአርሰናል እስከ 2030 የሚያቆየውን አዲስ የአራት ዓመታት ውል ፈርሟል። የ44 ዓመቱ አሰልጣኝ በ2024 የፈረመው ውል በያዝነው የውድድር ዘመን መጨረሻ የሚጠናቀቅ ነበር። ከማይክል አርቴታ በተጨማሪም የስታፍ አባላቱ በተመሳሳይ እስከ 2030 በኢምሬትስ የሚያቆያቸውን ውል ፈርመዋል። ሀብታሙ ምትኩ AradaFm_Sport
149
4
ቪዛ እና ኢታ ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ለ148 ሺህ ነጋዴዎች የዲጂታል ክፍያና የብድር አገልግሎት ሊያቀርቡ ነው መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በዲጂታል ክፍያ ዘርፍ የዓለም ቀዳሚ የሆነው ቪዛ
ቪዛ እና ኢታ ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ለ148 ሺህ ነጋዴዎች የዲጂታል ክፍያና የብድር አገልግሎት ሊያቀርቡ ነው መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በዲጂታል ክፍያ ዘርፍ የዓለም ቀዳሚ የሆነው ቪዛ (Visa) እና በኢትዮጵያ የነጋዴ አገልግሎትና የዲጂታል ባንክ መሠረተ ልማት አቅራቢ የሆነው ኢታ ሶሉሽንስ (ETTA Solutions PLC) በሀገሪቱ ታሪክ ትልቁን የነጋዴ ክፍያ መቀበያ ፕሮግራም ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ዋና ዋና የንግድ ከተሞች ለሚንቀሳቀሱ 148 ሺህ አነስተኛና ጥቃቅን ነጋዴዎች እንደ አካባቢ ሱቆች፣ የገበያ ነጋዴዎች፣ ምግብ ቤቶችና ፋርማሲዎች ያሉ የቪዛ ካርድ ክፍያ መቀበያ መሳሪያዎችንና የPOS ተርሚናሎችን ለማሰራጨት ያለመ ነው። በስምምነቱ መሰረት የቪዛ ክፍያ አውታር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ ከተሰጠው የኢታ ‘ZooryaPay’ የክፍያ መድረክ እና ባለፈው ዓመት ከ120 ቢሊየን ብር በላይ የግብይት መጠን አስተናግዶ ከነበረው ‘Zoorya’ የነጋዴዎች መድረክ ጋር ይገናኛል። ተጨማሪ ለማንበብ https://web.facebook.com/share/p/19eJJbsbAk/ የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm
148
5
没有文字...
127
6
ዘምዘም ባንክ ‘ዘምዘም ሪሚት’ ዲጂታል መተግበሪያን አስመረቀ መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረው ዘምዘም ባንክ "በ+1
ዘምዘም ባንክ ‘ዘምዘም ሪሚት’ ዲጂታል መተግበሪያን አስመረቀ   መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረው ዘምዘም ባንክ "በማይነጥፍ ጽናት ወደ ላቀ ምዕራፍ በሚል መሪ ቃል 5ኛ የሥራ ዓመቱን አከበረ።   ባንኩ የ5ኛ ዓመቱን አከባበር አካል በማድረግ ያዘጋጀውን IFB Pioneers Forum እንዲሁም የ“ዘምዘም ሪሚት ዲጂታል የሐዋላ አፕሊኬሽን ምረቃ በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።   በስካይላይት ሆቴል በተካሄደው በዚህ ልዩ መድረክ የባንክ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የፖሊሲ አውጪዎች፣ የሸሪዓ አማካሪዎች፣ የፋይናንስ ዘርፍ ባለሙያዎች እና ሌሎች ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።   በአምስት ዓመታት የሥራ ጉዞ ዘምዘም ባንክ የሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የፋይናንስ አማራጮችን በማስፋፋት የፋይናንስ ተደራሽነትን በማሳደግ እና የሸሪዓ መርሆዎችን የተከተለ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በማቅረብ ተጨባጭ እድገት አስመዝግቧል።   ዘምዘም ሪሚት የአገልግሎት ክፍያ ነፃነት ደንበኞች ተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ ሳይከፍሉ ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲልኩ ያስችላል።   ተጨማሪ ስጦታ (ሂባ) ወደ ኢትዮጵያ በሚላክ እያንዳንዱ ሐዋላ ላይ ለተቀባዩ ተጨማሪ የገንዘብ ስጦታ (ሂባ) የሚያበረክት ልዩ ጥቅም ያካተተ ነው።   በኢማን መሀመድ     የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
131
7
ምክር ቤቱ በ1ኛ ልዩ ስብሰባው በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያየ መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) 7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባው፣ በፌዴራል መ+1
ምክር ቤቱ በ1ኛ ልዩ ስብሰባው በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያየ   መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) 7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ልዩ ስብሰባው፣ በፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላት ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል።   በቀረበው ማብራሪያም፣ ከዚህ በፊት በነበሩት 22 አስፈጻሚ አካላት ላይ የቁጥር ልዩነት እንደሌለ እና ከቁጥር አንፃር ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በነበሩበት 22 ሆነው እንደሚቀጥሉ ተገልጿል።   ይህም ሆኖ በሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ላይ ብቻ የስያሜ ለውጥ መደረጉን እና ሁለት ሚኒስቴሮች እንደ አዲስ መቋቋማቸው ተብራርቷል።   እንደ አዲስ የተቋቋሙት ሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ቀድሞ "የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር" የነበረው በአዲሱ "የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር" በሚል እና ቀድሞ "የቱሪዝም ሚኒስቴር" የነበረው በአዲሱ "የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር" በሚል መቋቋማቸው ተጠቁሟል።   በተጨማሪም ቀድሞ "የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር" የነበረው "የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር" በሚል እና ቀድሞ "የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር" የነበረው "የሎጂስቲክስ ሚኒስቴር" በሚል ስያሜያቸው መቀየሩ ተገልጿል።   በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ ላይ ማሻሻያው ያስፈለገበት ምክንያት ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ እና ከተልዕኳቸው ጋር ለማጣጣም መሆኑም ተብራርቷል።     የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
119
8
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም   የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
108
9
የንብ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@arada
የንብ ባንክ የምንዛሪ ተመን   የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
96
10
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ ዓለም አቀፍ ዜና መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:
የአራዳ የደቂቃ ስብስብ ዓለም አቀፍ ዜና መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም   የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
103
11
ፓራማውንት የዋርነር ብሮስን ግዢ አጠናቀቀ መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የአሜሪካው የፊልም ስቱዲዮ ፓራማውንት ሌላኛውን የሆሊውድ የፊልም ስቱዲዮ ዋርነር ብሮስን በ110 ቢሊየን ዶላር ሙ
ፓራማውንት የዋርነር ብሮስን ግዢ አጠናቀቀ   መስከረም 27፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የአሜሪካው የፊልም ስቱዲዮ ፓራማውንት ሌላኛውን የሆሊውድ የፊልም ስቱዲዮ ዋርነር ብሮስን በ110 ቢሊየን ዶላር ሙሉ በሙሉ ጠቅልሎታል።   ለወራት ሲጓተት የቆየው የሁለቱ የሆሊውድ ስቱዲዮዎች ውህደት በሆሊውድ አካባቢ አዲስ አቀራረብ እንዲኖር ያደርጋል ተብሏል።   ሽያጩ ከዚህ ቀደም በሆሊውድ መንደር የነበረውን ተወዳዳሪነትና ፉክክርን ይጎዳል በሚል ትችት ሲቀርብበት ቆይቷል።   በዚህ ውህደት ሳቢያ ተቀናቃኝ የነበሩ በርካታ የፊልም ማሰራጫዎች በአንድ እንደሚጣመሩም ይጠበቃል።   ከዚህ በተጨማሪም በርካታ የቀድሞ የሙዚቃ ሰዎችን ወደ ፊልሙ ዓለም እንደሚያስተዋውቅ ቢቢሲ በዘገባው አስታውሷል።     የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
108
12
የአቢሲኒያ ባንክ የምንዛሪ ተመን የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@ar
የአቢሲኒያ ባንክ የምንዛሪ ተመን   የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
122
13
የዓለማችን ግዙፍ የቴክኖሎጂ ባለቤቶች የ1 ትሪሊየን ዶላር የሀብት ማማን በይፋ ሰብረው በመግባት የትሪሊየነሮች ዘመንን ሲያበስሩ፣ በአንጻሩ ግን የአዳጊ አገራትና የአፍሪካ የኑሮ ውድነት ወደ ሌላ አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ የኢኮኖሚውን መዛባትን እያሳየ ይገኛል።   ለመሆኑ ይህ የአንድ ግለሰብ ሀብት የአገራትን ያህል መሆን ለዓለማችን ምን ትርጉም አለው? ካፒታሊዝምስ ወዴት እያመራ ነው ነው? የዛሬው ዓለም አቀፍ ትንታኔያችን ትኩረት ነው።   ኤልሳቤጥ ሰይፉ አዘጋጅታዋለች     የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
117
14
ሳይያዙ አሁንም አላገኘኋትም የባለቤቴ እናት ግን እሷን ተክተው የልቤን እየተናገሩልኝ ነው ይለናል አስፋው። ዛሬም ስለ መንግስት አመሰራረቱ ያሉት አለ ብሎናል ከሰናይት በየነ ጋር ያቀርቡታል   የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ   Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1   Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical   Telegram:-https://t.me/Arada_Fm   Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital   Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm   @Arada_Fm
114
15
ለአስቸኳይ የገንዘብ ፍላጎተዎ፣ ፈጥኖ ደራሹ ወቢ የሲንቄ ባንክ ዲጂታል ብድር አለልዎ! ሲንቄ ባንክ በአንድነት ወደስኬት! #Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee
ለአስቸኳይ የገንዘብ ፍላጎተዎ፣ ፈጥኖ ደራሹ ወቢ የሲንቄ ባንክ  ዲጂታል ብድር አለልዎ! ሲንቄ ባንክ በአንድነት ወደስኬት! #Siinqee_Bank    #Baankii_Siinqee  #ሲንቄ_ባንክ  #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan   #Financial_Inclusion  #EMPOWERED_TOGETHER
123
16
Footall Cafe ዛሬ (27/01/19) በአራዳ FM 95.1 ጠዋት 2:30-4:30 * የሊዮኔል ሜሲ ስንበት!! * የክርስቲያኖ ሮናልዶ "እውነት"
Footall Cafe ዛሬ (27/01/19) በአራዳ FM 95.1 ጠዋት 2:30-4:30 * የሊዮኔል ሜሲ ስንበት!! * የክርስቲያኖ ሮናልዶ "እውነት"
138
17
Footall Cafe ዛሬ (27/01/19) በአራዳ FM 95.1 ጠዋት 2:30-4:30 * የሊዮኔል ሜሲ ስንበት!! * የክርስቲያኖ ሮናልዶ "እውነት"
Footall Cafe ዛሬ (27/01/19) በአራዳ FM 95.1 ጠዋት 2:30-4:30 * የሊዮኔል ሜሲ ስንበት!! * የክርስቲያኖ ሮናልዶ "እውነት"
154
18
ረቡዕ መስከረም 27/2019 ዓ.ም አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት! መልካም አዲስ ዓመት! @Arada_Fm
ረቡዕ መስከረም 27/2019 ዓ.ም አራዳ ኤፍኤም 95.1 ፤ ውለው የሚያመሹበት! መልካም አዲስ ዓመት! @Arada_Fm
166
19
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Tele
የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm  Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm
187
20
የቱርኩ «አጂባደም ሄልዝኬር ግሩፕ» በኢትዮጵያ የታካሚዎች መረጃ ቢሮ ከፈተ መስከረም 26፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የቱርኩ «አጂባደም ሄልዝኬር ግሩፕ» አገልግሎቱን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት የሚያስች+1
የቱርኩ «አጂባደም ሄልዝኬር ግሩፕ» በኢትዮጵያ የታካሚዎች መረጃ ቢሮ ከፈተ መስከረም 26፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የቱርኩ «አጂባደም ሄልዝኬር ግሩፕ» አገልግሎቱን በኢትዮጵያ ለማስፋፋት የሚያስችለውን አዲስ የታካሚዎች መረጃ ቢሮ በአዲስ አበባ መክፈቱን ይፋ አደረገ። ቢሮው ኢትዮጵያውያን ሕመምተኞችና ቤተሰቦቻቸው ወደ ቱርክ ለከፍተኛ ደረጃ ሕክምና ከመጓዛቸው በፊት አስፈላጊውን የሕክምና መረጃ፣ የሁለተኛ ደረጃ የሕክምና አስተያየት እና የቅድመ-ጉዞ ሁኔታዎችን በአገር ውስጥ ሆነው በቀላሉ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል።   በአዲስ አበባ  የተከፈተው ይህ አዲስ ቢሮ፣ ታካሚዎች ወደ ውጭ አገር ከመጓዛቸው በፊት በቂ መረጃ አግኝተው በራስ መተማመን ውሳኔ እንዲሰጡ የሚያስችል ነው ተብሏል። በተጨማሪም በካንሰር ሕክምና፣ በነርቭና አእምሮ ቀዶ ሕክምና፣ በኩላሊትና ጉበት ንቅለ ተከላ እንዲሁም በላቁ የሜዲካል ኢሜጂንግ እና ራዲዮሎጂ መስኮች ቀጥተኛ ድጋፍ ይሰጣል። ታካሚዎች በቱርክ ሕክምናቸውን አጠናቀው ከተመለሱ በኋላም ከአገር ውስጥ ሕክምና ተቋማትና ሐኪሞች ጋር በመተባበር ዘላቂ የሕክምና ክትትል እንዲደረግላቸው ያመቻቻል። የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@aradafm95.1offical Telegram:-https://t.me/Arada_Fm  Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm @Arada_Fm
187