FERESሰኞች INFO 📢
前往频道在 Telegram
ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡
显示更多📈 Telegram 频道 FERESሰኞች INFO 📢 的分析概览
频道 FERESሰኞች INFO 📢 (@feresdriversinfo) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 25 550 名订阅者,在 交通 类别中位列第 875,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 354 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 25 550 名订阅者。
根据 03 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 166,过去 24 小时变化为 27,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 13.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.68% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 361 次浏览,首日通常累积 1 450 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡”
凭借高频更新(最新数据采集于 04 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 交通 类别中的关键影响点。
25 550
订阅者
+2724 小时
+677 天
+16630 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+67
在0个频道中
八月 '26
+343
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+459
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+429
在4个频道中
Get PRO
五月 '26
+241
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+378
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+463
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+400
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+497
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+840
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+769
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+790
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+276
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+466
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 031
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+639
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+854
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+372
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+1 049
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 006
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+1 673
在4个频道中
Get PRO
十一月 '24
+600
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+300
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+25
在1个频道中
Get PRO
七月 '24
+56
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+776
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+857
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+137
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+229
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 205
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 458
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+771
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+2 866
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+386
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+644
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+358
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+330
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+215
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+393
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+1 214
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+603
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+213
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+314
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+381
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+576
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+637
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+545
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+832
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+1 017
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+2 024
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+3 071
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 04 九月 | +8 | |||
| 03 九月 | +31 | |||
| 02 九月 | +18 | |||
| 01 九月 | +10 |
频道帖子
Repost from FERESሰኞች INFO 📢
#ውድ_ፈረሰኞች... 🐎🐎🐎
ዘመናዊ ተሽከርካሪ አልዎት?
💬 እንግዲያውስ ፈረስ የተሻለ አማራጭን ይዞልዎት መጥቷል🎁
🚘 እርስዎ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎን #በፈረስ_Executive ሲያስመዘግቡ እኛ ደግሞ እጅግ በዘመነ ቴክኖሎጂ የእርስዎን ደረጃ የሚመጥን ፕሪሚየም የVIP አገልግሎትን አዘጋጅተንልዎታል👌
👉 አሁኑኑ #በፈረስ_Executive ተመዝግበው ለVIP ደንበኞቻችን ልዩ አገልግሎትን በመስጠት #ከፍተኛ_ገቢ ያግኙ💰💰💰
🟢አነስተኛ ኮሚሽን... የላቀ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎
| 2 | #ውድ_ፈረሰኞች....
💚 8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት..... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯
📌 ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰቦቻችንን በአክብሮት እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው!!
🟢 #መርጠውን_ከእኛ_ጋር_ስለሚሰሩ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎 | 1 076 |
| 3 | 📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት በመስራት የተሻለ ገቢ ያግኙ!💸
✅ በርካታ ጥሪዎችን በቅልጥፍና በማስተናገድ ለውድ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ ፍትሃዊ የስራ ስርጭትን በማድረግ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ ከፍተኛ የስራ ጥሪን በማቅረብ የቤተሰቦቹን ገቢ በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛል።
🐎ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌
💬 እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት #በፈረስ_ብቻ!!! 💪🐎
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል | 1 639 |
| 4 | 💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖 | 1 320 |
| 5 | Dear Feres Corporate Drivers,
Welcome to the official Feres Corporate Drivers Channel! 🚗💚
This channel is created exclusively for our corporate drivers to help us deliver safe, professional, reliable, and exceptional transportation services to our valued corporate customers.
Through this channel, you will receive:
✅ Important service updates
✅ Operational announcements
✅ Customer service tips
✅ Corporate policies and guidelines
✅ Training materials
✅ Performance recognition and motivation
Please make sure you remain an active member and carefully follow all updates shared in this channel.
Remember: Every corporate trip is an opportunity to represent the Feres brand. Your professionalism, punctuality, and excellent customer service are the foundation of our success.
Channel Link:
https://t.me/ferescorporatedrivers
Together, let's provide the best corporate transportation service in Ethiopia.
Feres Corporate Team 💚 | 2 325 |
| 6 | ጉዞዎትን በፈረስ ያስጀምሩ 🐎🐎🐎
📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት ጉዞዎትን በማስጀምር የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸
🚘 ጉዞዎን በፈረስ ሲያስጀምሩ ከፍተኛ ገቢ እንዲሁም እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን ተጠቃሚ ይሆናሉ።
✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 1 971 |
| 7 | ✨ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ በፈረስ የኮርፖሬት💵💰
🟢 የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።
🟢 የኮርፖሬት አገልግሎትም ፈረስ ትራንስፖርት ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ስለሆኑ እርስዎም ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!!
🫴ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ።✨
#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!! | 2 313 |
| 8 | 🚦 የትራፊክ ህግ ደንቦችን ያክብሩ !
✅ የትራፊክ ምልክቶችን ይከተሉ!
✅ የፍጥነት ገደብን ያክብሩ!
✅ ለእግረኞች ቅድሚያ ይስጡ!
✅ በጥንቃቄ ያሽከርክሩ!
🚥ደንቦችን ማክበር አደጋን ይቀንሳል መጠንቀቅ አይጎዳም ✨ሁሌም በደህንነት እንጓዝ! 💚
#ፈረስ_ያደርሳል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎 | 2 199 |
| 9 | ⚖️ ሚዛናዊ የስራ ስርጭት !
🟢 የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!!
💬 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም የቤተሰቦቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። በዋነኝነትም ሙሉ በሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ የአሰራር ስርዓትን ዘርግቶ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል እንዲኖር ማስቻሉ ልዩ እና ተመራጭ ያደርገዋል👌
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን... የተሻለ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
@Deskdigitalmarketing1
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 3 880 |
| 10 | 💵 የተሻለ ዋጋ በፈረስ ዳይናሚክ 💵
💬 ውድ ፈረሰኞች ከፍተኛ የደንበኛ ፍላጎት ያለባቸው አካባቢዎች ላይ የፈረስ ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ከመደበኛው የጉዞ ታሪፍ በተጨማሪ በፈረስ "Dynamic Pricing" እስከ "60%" የሚደርስ የሂሳብ ጭማሪ የሚያገኙበትን እጅግ ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌
💲up to 60%✖️Multiplier🔥
#በፈረስ_ዳይናሚክ_የተሻለ_ገቢ_ያግኙ!!
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 3 727 |
| 11 | https://vt.tiktok.com/ZSVsHPYXH/ | 3 122 |
| 12 | 💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖 | 5 088 |
| 13 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎
በየሳምንቱ #5000 ብር 💵 ተጨማሪ ገቢ ቢያገኙ ምን ያደርጉበታል❓🤔
💬 ነዳጅ፣ ዘይት፣ ጎማ... እቅድዎን በዝርዝር አስቀመጡ❓
💰 እንግዲያውስ እቅድዎን በቀላሉ ወደ ተግባር ቀይረው እውን የሚያደርጉበትን ልዩ ሳምታዊ የ #5000 ብር ስጦታ ፈረስ አዘጋጅቶልዎታል👌 ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎ የሚጠበቀው በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ የፈረስ መተግበርያን ተጠቅመው ከመንገድ ላይ (Street Pickup) የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ብቻ ነው!!!
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች ተሸላሚ በመሆን ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም ጉዞዎችዎን በፈረስ በማስጀመር #በየሳምንቱ_የ_5000_ብር_ተሸላሚ_ይሁኑ!!
#ከፈረስ_ጋር_መስራት_ሁሌም_ያሸልማል!!
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 2 846 |
| 14 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎
✨መልካም በዓል ይሁንላችሁ!! 💫
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 4 229 |
| 15 | #HOME_DESTINAION 📍
በመንገድዎ የሚገቡ ጥሪዎችን በ"HOME DESTINATION" ማስተናገድ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🤔❔
ስራዎን ጨርሰው ቤትዎ ለመመለስ 🚘
ጊዜዎ ሳይባክን እሰፈርዎ ድረስ⏱️
ገንዘብ እየሰሩ 💵 ይሸኝዎታል ፈረስ!! 🐎
💬 ውድ ፈረሰኞች በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተተው እጅግ ዘመናዊ ገፅታ ሁሌም የቀን ስራዎን አጠናቀው ወደ ቤትዎ ለመመለስ ሲያስቡ በቀላሉ "Destinations" የሚለውን ቁልፍ ተጭነው የመኖሪያ አካባቢዎን አቅጣጫ በማስገባት ወደ ሰፈርዎ የሚታዘዙ ጥሪዎችን በእግረመንገድዎ እንዲያስተናግዱ ያስችልዎታል👌
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው💪
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል!!
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 3 903 |
| 16 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎
☎️ በስራ ላይ ለሚኖርዎት ማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ድጋፍ በቀን 24 ሰዐት ⏰ በሳምንት 7 ቀን 📆 የእርስዎን ጥሪ በተጠንቀቅ ወደሚጠብቀው የአሽከርካሪዎች መስመራችን 📞6386 ይደውሉ።
#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን🙏
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌
#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 2 987 |
| 17 | 💫🎉ፈረስ_በከፍተኛ_ገቢ_በአዲስ_ገጽታ! 🎉💫
📲 ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት የእርስዎን ዘለቄታዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሌም ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። 💚
💫🫴ታድያ አሁንም ከምንጊዜውም በላይ በፈረስ ገቢዎን የሚያሳድጉትን ፈረስ ኤክስፕረስ (Express) ገጽታ መጨመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው! 🎉🌟
🎆እርስዎም በርካታ የፈረስ (Express) ጥሪዎችን ያስተናግዱ የተሻለ ገቢ ተጠቃሚ ይሁኑ !
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖 | 2 285 |
| 18 | #ውድ_ፈረሰኞች_ከፈረስ_ጋር_ሲሰሩ_ሁሌም_አሸናፊ_ኖት💪
💬 በየቀኑ ከራስዎ ጋር ብቻ ተወዳድረው እያሸነፉ በሽልማት የሚንበሸበሹበትን ዕድል በፈረስ የዕለታዊ ግብ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌
✅ በቀን "15" እና ከዚያ በላይ ጉዞዎችን ብቻ በማጠናቀቅ እና መደበኛ ስራዎን ተግተው በመስራት የራስዎን ገቢ እያሳደጉ ጎን ለጎን ደግሞ በስኬት ላጠናቀቋቸው ጉዞዎች በየቀኑ እስከ 350 የፈረስ ማይልስ፤ በየሳምንቱ እስከ 2400 ማይልስ እንዲሁም በየወሩ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ተሸላሚ ይሁኑ!!!
ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው👌
#በየቀኑ_አዲስ_ግብ!! #አዲስ_ሽልማት!! #በፈረስ_ብቻ!! 💵
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
@Deskdigitalmarketing1
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 2 011 |
| 19 | ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ ?
📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት ጉዞዎትን በማስጀምር የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸
🚘 ጉዞዎን በፈረስ ሲያስጀምሩ ከፍተኛ ገቢ ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንዲሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ።
✨ምን ይሄ ብቻ 🤫
👉 በፈረስን ሲያስጀምሩ በየቀኑ 350ብር ፣ በየሳንምቱ 5000 ብር ተሸላሚ ይሆናሉ።
⚠️ ደህንነትዎት ከምንም በላይ ነው!💯
👉 የደንበኛው ስልክ ቁጥር ትክክለኛነት ወደ ደንበኛው ቁጥር በመደወል ያረጋግጡ።
✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 2 930 |
| 20 | #ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎
🟢 የገቢ አድማሶትን ያስፉ
ሚኒቫን እና የሚኒባስ መኪናዎችዎን ያስመስዝግቡ ❕
🚗 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯
📌 ዘወትር እርስዎን በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው❕🙏
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎 | 4 019 |
