FERESሰኞች INFO 📢
ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡
Больше📈 Аналитический обзор Telegram-канала FERESሰኞች INFO 📢
Канал FERESሰኞች INFO 📢 (@feresdriversinfo) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 25 570 подписчиков, занимая 874 место в категории Транспорт и 1 355 место в регионе Эфиопия.
📊 Показатели аудитории и динамика
С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 25 570 подписчиков.
Согласно последним данным от 04 сентября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 180, а за последние 24 часа — 15, при этом общий охват остаётся высоким.
- Статус верификации: Не верифицирован
- Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 13.49%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.43% реакций от общего числа подписчиков.
- Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 3 448 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 388 просмотров.
- Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 4.
📝 Описание и контентная политика
Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡”
Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 05 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Транспорт.
Загрузка данных...
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 05 сентября | +12 | |||
| 04 сентября | +21 | |||
| 03 сентября | +31 | |||
| 02 сентября | +18 | |||
| 01 сентября | +10 |
| 2 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎
💬 በፈረስ መተግበሪያ ላይ እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን የክፍያ አማራጭዎችን ተጠቅመው የክሬዲት ክፍያዎን መፈፀም እንደሚችሉ ያውቃሉ?
📲 በፈረስ መተግበሪያዎ ላይ 👤የፕሮፋይል ምልክቱን ሲጫኑ ከሚመጣልዎት ዝርዝር አማራጭዎች ውስጥ ➡️ WALLET ➡️ DEPOSIT ን ተጭነው በመግባት የክሬዲት ክፍያዎን በቀላሉ E-BIRR ን ተጠቅመው በሴኮንዶች ውስጥ የፈረስ ዋሌትዎን መሙላት ይችላሉ። 👌
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯
#ፈረስ_ይለያል
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 1 664 |
| 3 | #ውድ_ፈረሰኞች... 🐎🐎🐎
ዘመናዊ ተሽከርካሪ አልዎት?
💬 እንግዲያውስ ፈረስ የተሻለ አማራጭን ይዞልዎት መጥቷል🎁
🚘 እርስዎ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎን #በፈረስ_Executive ሲያስመዘግቡ እኛ ደግሞ እጅግ በዘመነ ቴክኖሎጂ የእርስዎን ደረጃ የሚመጥን ፕሪሚየም የVIP አገልግሎትን አዘጋጅተንልዎታል👌
👉 አሁኑኑ #በፈረስ_Executive ተመዝግበው ለVIP ደንበኞቻችን ልዩ አገልግሎትን በመስጠት #ከፍተኛ_ገቢ ያግኙ💰💰💰
🟢አነስተኛ ኮሚሽን... የላቀ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 2 060 |
| 4 | #ውድ_ፈረሰኞች....
💚 8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት..... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯
📌 ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰቦቻችንን በአክብሮት እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው!!
🟢 #መርጠውን_ከእኛ_ጋር_ስለሚሰሩ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎 | 1 769 |
| 5 | 📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት በመስራት የተሻለ ገቢ ያግኙ!💸
✅ በርካታ ጥሪዎችን በቅልጥፍና በማስተናገድ ለውድ አሽከርካሪ ቤተሰቦቹ ፍትሃዊ የስራ ስርጭትን በማድረግ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ ከፍተኛ የስራ ጥሪን በማቅረብ የቤተሰቦቹን ገቢ በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛል።
🐎ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌
💬 እጅግ አነስተኛ በሆነ ኮሚሽን ከፍተኛ የስራ ፍሰት #በፈረስ_ብቻ!!! 💪🐎
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል | 2 074 |
| 6 | 💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖 | 1 602 |
| 7 | Dear Feres Corporate Drivers,
Welcome to the official Feres Corporate Drivers Channel! 🚗💚
This channel is created exclusively for our corporate drivers to help us deliver safe, professional, reliable, and exceptional transportation services to our valued corporate customers.
Through this channel, you will receive:
✅ Important service updates
✅ Operational announcements
✅ Customer service tips
✅ Corporate policies and guidelines
✅ Training materials
✅ Performance recognition and motivation
Please make sure you remain an active member and carefully follow all updates shared in this channel.
Remember: Every corporate trip is an opportunity to represent the Feres brand. Your professionalism, punctuality, and excellent customer service are the foundation of our success.
Channel Link:
https://t.me/ferescorporatedrivers
Together, let's provide the best corporate transportation service in Ethiopia.
Feres Corporate Team 💚 | 2 655 |
| 8 | ጉዞዎትን በፈረስ ያስጀምሩ 🐎🐎🐎
📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት ጉዞዎትን በማስጀምር የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸
🚘 ጉዞዎን በፈረስ ሲያስጀምሩ ከፍተኛ ገቢ እንዲሁም እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን ተጠቃሚ ይሆናሉ።
✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 2 451 |
| 9 | ✨ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ በፈረስ የኮርፖሬት💵💰
🟢 የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።
🟢 የኮርፖሬት አገልግሎትም ፈረስ ትራንስፖርት ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ስለሆኑ እርስዎም ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!!
🫴ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ።✨
#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!! | 2 946 |
| 10 | 🚦 የትራፊክ ህግ ደንቦችን ያክብሩ !
✅ የትራፊክ ምልክቶችን ይከተሉ!
✅ የፍጥነት ገደብን ያክብሩ!
✅ ለእግረኞች ቅድሚያ ይስጡ!
✅ በጥንቃቄ ያሽከርክሩ!
🚥ደንቦችን ማክበር አደጋን ይቀንሳል መጠንቀቅ አይጎዳም ✨ሁሌም በደህንነት እንጓዝ! 💚
#ፈረስ_ያደርሳል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎 | 2 481 |
| 11 | ⚖️ ሚዛናዊ የስራ ስርጭት !
🟢 የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!!
💬 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም የቤተሰቦቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። በዋነኝነትም ሙሉ በሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ የአሰራር ስርዓትን ዘርግቶ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል እንዲኖር ማስቻሉ ልዩ እና ተመራጭ ያደርገዋል👌
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን... የተሻለ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
@Deskdigitalmarketing1
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 4 209 |
| 12 | 💵 የተሻለ ዋጋ በፈረስ ዳይናሚክ 💵
💬 ውድ ፈረሰኞች ከፍተኛ የደንበኛ ፍላጎት ያለባቸው አካባቢዎች ላይ የፈረስ ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ከመደበኛው የጉዞ ታሪፍ በተጨማሪ በፈረስ "Dynamic Pricing" እስከ "60%" የሚደርስ የሂሳብ ጭማሪ የሚያገኙበትን እጅግ ዘመናዊ የመተግበሪያ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌
💲up to 60%✖️Multiplier🔥
#በፈረስ_ዳይናሚክ_የተሻለ_ገቢ_ያግኙ!!
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 3 897 |
| 13 | https://vt.tiktok.com/ZSVsHPYXH/ | 3 229 |
| 14 | 💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖 | 5 412 |
| 15 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎
በየሳምንቱ #5000 ብር 💵 ተጨማሪ ገቢ ቢያገኙ ምን ያደርጉበታል❓🤔
💬 ነዳጅ፣ ዘይት፣ ጎማ... እቅድዎን በዝርዝር አስቀመጡ❓
💰 እንግዲያውስ እቅድዎን በቀላሉ ወደ ተግባር ቀይረው እውን የሚያደርጉበትን ልዩ ሳምታዊ የ #5000 ብር ስጦታ ፈረስ አዘጋጅቶልዎታል👌 ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎ የሚጠበቀው በየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ የፈረስ መተግበርያን ተጠቅመው ከመንገድ ላይ (Street Pickup) የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ብቻ ነው!!!
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች ተሸላሚ በመሆን ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም ጉዞዎችዎን በፈረስ በማስጀመር #በየሳምንቱ_የ_5000_ብር_ተሸላሚ_ይሁኑ!!
#ከፈረስ_ጋር_መስራት_ሁሌም_ያሸልማል!!
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 3 369 |
| 16 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎
✨መልካም በዓል ይሁንላችሁ!! 💫
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 4 333 |
| 17 | #HOME_DESTINAION 📍
በመንገድዎ የሚገቡ ጥሪዎችን በ"HOME DESTINATION" ማስተናገድ እንደሚችሉ ያውቃሉ? 🤔❔
ስራዎን ጨርሰው ቤትዎ ለመመለስ 🚘
ጊዜዎ ሳይባክን እሰፈርዎ ድረስ⏱️
ገንዘብ እየሰሩ 💵 ይሸኝዎታል ፈረስ!! 🐎
💬 ውድ ፈረሰኞች በፈረስ መተግበሪያ ላይ በተካተተው እጅግ ዘመናዊ ገፅታ ሁሌም የቀን ስራዎን አጠናቀው ወደ ቤትዎ ለመመለስ ሲያስቡ በቀላሉ "Destinations" የሚለውን ቁልፍ ተጭነው የመኖሪያ አካባቢዎን አቅጣጫ በማስገባት ወደ ሰፈርዎ የሚታዘዙ ጥሪዎችን በእግረመንገድዎ እንዲያስተናግዱ ያስችልዎታል👌
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው💪
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል!!
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 3 989 |
| 18 | #ውድ_ፈረሰኞች🐎🐎🐎
☎️ በስራ ላይ ለሚኖርዎት ማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ድጋፍ በቀን 24 ሰዐት ⏰ በሳምንት 7 ቀን 📆 የእርስዎን ጥሪ በተጠንቀቅ ወደሚጠብቀው የአሽከርካሪዎች መስመራችን 📞6386 ይደውሉ።
#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን🙏
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌
#ፈረስ_ይለያል 💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎 | 3 055 |
| 19 | 💫🎉ፈረስ_በከፍተኛ_ገቢ_በአዲስ_ገጽታ! 🎉💫
📲 ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም ፍፁም ጥራት ያለው አገልግሎትን ለውድ ቤተሰቦቹ በማቅረብ ላይ የሚገኘው ፈረስ ትራንስፖርት የእርስዎን ዘለቄታዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሌም ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። 💚
💫🫴ታድያ አሁንም ከምንጊዜውም በላይ በፈረስ ገቢዎን የሚያሳድጉትን ፈረስ ኤክስፕረስ (Express) ገጽታ መጨመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው! 🎉🌟
🎆እርስዎም በርካታ የፈረስ (Express) ጥሪዎችን ያስተናግዱ የተሻለ ገቢ ተጠቃሚ ይሁኑ !
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖 | 2 312 |
| 20 | #ውድ_ፈረሰኞች_ከፈረስ_ጋር_ሲሰሩ_ሁሌም_አሸናፊ_ኖት💪
💬 በየቀኑ ከራስዎ ጋር ብቻ ተወዳድረው እያሸነፉ በሽልማት የሚንበሸበሹበትን ዕድል በፈረስ የዕለታዊ ግብ ገፅታ አቅርበንልዎታል👌
✅ በቀን "15" እና ከዚያ በላይ ጉዞዎችን ብቻ በማጠናቀቅ እና መደበኛ ስራዎን ተግተው በመስራት የራስዎን ገቢ እያሳደጉ ጎን ለጎን ደግሞ በስኬት ላጠናቀቋቸው ጉዞዎች በየቀኑ እስከ 350 የፈረስ ማይልስ፤ በየሳምንቱ እስከ 2400 ማይልስ እንዲሁም በየወሩ እስከ 10,000 የፈረስ ማይልስ ተሸላሚ ይሁኑ!!!
ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው👌
#በየቀኑ_አዲስ_ግብ!! #አዲስ_ሽልማት!! #በፈረስ_ብቻ!! 💵
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
@Deskdigitalmarketing1
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎 | 2 027 |
