FERESሰኞች INFO 📢
前往频道在 Telegram
ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡
显示更多📈 Telegram 频道 FERESሰኞች INFO 📢 的分析概览
频道 FERESሰኞች INFO 📢 (@feresdriversinfo) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 26 007 名订阅者,在 交通 类别中位列第 857,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 409 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 26 007 名订阅者。
根据 28 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 280,过去 24 小时变化为 12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 15.31%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.76% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 981 次浏览,首日通常累积 1 498 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 4。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ይህ ቻናል ከፈረስ ትራንስፖርት ድርጅት ለፈረስኞች አስፈላጊና ወቅታዊ እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን የምናስተላልፍበት ቻናል ነው፡፡”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 交通 类别中的关键影响点。
26 007
订阅者
+1224 小时
+1017 天
+28030 天
帖子存档
26 007
#ውድ_ፈረሰኞች! 🐎🐎
📢 ከፈረስ ጋር ሁሌም ከመረጃ አይራቁ!
🫴ስለ ፈረስ አገልግሎቶች፣ አዳዲስ ዝመናዎች፣ ጠቃሚ ማስታወቂያዎች እና ለእርስዎ የሚጠቅሙ መረጃዎችን በቀላሉና በፍጥነት ለማግኘት ይፈልጋሉ?
📲 አሁኑኑ QR Code-ውን ስካን በማድረግ የፈረስ OFFICIAL የቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!
✅ አዳዲስ መረጃዎችን በወቅቱ ያግኙ።
✅ ስለ ፈረስ አገልግሎቶችና ዝመናዎች ይከታተሉ።
✅ ጠቃሚ ማስታወቂያዎችን አያምልጥዎ።
📱በአንድ ስካን፣ ብዙ መረጃ፣ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!💫
#ፈረስ_ይለያል 🐎
#ፈረስ_ያደርሳል #TelegramChannel
26 007
Repost from FERES ፈረስ
🎊 ፈረስ በርካቶችን 5000 ብር በየሳምንቱ እየሸለመ ይገኛል! 🎉✨
🚘 ከፈረስ ጋር ሲሰሩ ከርስዎ የሚጠበቅብዎትበየሳምንቱ ከሰኞ እስከ እሁድ የፈረስ መተግበርያን ተጠቅመው ከመንገድ ላይ (Street Pickup) የሚያስጀምሯቸውን ጉዞዎች ጨምሮ በአነስተኛ የካንስሌሽን መጠን በርካታ ጉዞዎችን በስኬት ማጠናቀቅ ብቻ ነው!!!
✅እንደዚሁም የደንበኛ አገልግሎት ሙያዊ ስነምግባርን በጠበቀ መልኩ በማስተናገድ በየዕለቱ 350 ብር እንደዚሁም በየሳምንቱ በ5000 ብር ሽልማት እናበሻብሽዎታለን ። 🎁🎉
📱ብዙ ሺዎች መርጠውን በየዕለቱ ከኛ ጋር ይሰራሉ ። ፈረስን ይዞ ወጥቶ ሳይሰሩ መግባት አይታሰብም ።እኛ ጋር ሁሌም ስራ አለ ።💪🔥
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🎊

#ውድ_ፈረሰኞች....
💚 8% ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት..... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል💯💯
📌 ሁሌም ስለምታሳዩት የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን🙏 ቤተሰቦቻችንን በአክብሮት እና በታማኝነት ማገልገል ተቀዳሚ ተግባራችን ነው!!
#መርጠውን_ከእኛ_ጋር_ስለሚሰሩ_ከልብ_እናመሰግናለን🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎
26 007
Repost from FERESሰኞች INFO 📢
✨ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ በፈረስ የኮርፖሬት💵💰
🟢 የኮርፖሬት ስራዎችን ሲሰሩ ከመደበኛ ጥሪዎች በተሻለ የኪሎ ሜትር ታሪፍ 💵💰 ገቢዎን የሚያሳድጉበት ሲሆን ጉዞዎን እንዳጠናቀቁም ክፍያዎት በሴኮንዶች ውስጥ ወደ ኢ-ብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።
🟢 የኮርፖሬት አገልግሎትም ፈረስ ትራንስፖርት ለድርጅትዎች የሚያቀርበው አገልግሎት ሲሆን ሁሌም የሚያስተናግዷቸው ደንበኞች የድርጅት ሰራተኞች ስለሆኑ እርስዎም ጥሪዎችን ተቀብለው ሲያስተናግዱ ለደህንነትዎ ፈፅመው አይሰጉም!!
🫴ሁሌም ከፈረስ ጋር በመስራት ህይወትዎን በዘመናዊ አገልግሎቶች ያቅልሉ።✨
#የፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል!!!
26 007
💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖
26 007
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎
📱ዘወትር የተቀበሉትን ጥሪዎች መተግበሪያዎትን ለደንበኛዎ በማሳየት ጉዞዎትን ያስጀምሩ!
በማናቸውም ጊዜ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች እባክዎትን ወደ 📞6386 ይደውሉ! ስለመልካም ስነምግባርዎት ከልብ እናመሰግንዎታለን🙏🙏🙏
#ፈረስ_ይለያል💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል🐎🐎🐎

+5
#ውድ_ፈረሰኞች 🐎🐎🐎
🚘የፈረስ ኮርፐሬት ስራዎትን እንደጨረሱ ክፍያዎት ወዲያውኑ ወደ ኢብር አካውንትዎ ይገባልዎታል።
🏦 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ወደፈለጉት የባንክ አካውንትዎ በቀላሉ ማስተላለፍ ይችላሉ።
💵 በኢብር የገባልዎትን ገንዘብ ባቅራቢያዎ ካለ ማንኛውም የኢብር ፣ የCOOP ወይም የካፊ ቅርንጫፎች ወደ ጥሬ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።
📲 በተጨማሪም በኢብር ማንኛውንም ግብይት በተለያዩ ሱፐር ማርኬቶች መገበያየት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም በቀላሉ ⛽️ ነዳጅ መሙላት እንደዚሁም👮♂️ የትራፊክ ቅጣትዎን መክፈል ይችላሉ።
🟢 ለፈረስ ኮርፐሬት ስራዎች ቅድሚያ ስለሚሰጡ ከልብ እናመሰግናለን 🙏
#ፈረስ_ኮርፖሬት_ይለያል
#ፈረስ_ያደርሳል
26 007
Repost from FERESሰኞች INFO 📢
💫🎉ፈረስ_ኤክስፕረስ_ያስተናግዱ_ገቢዎን_ያሳድጉ! 🎉💫
🎁 ይፍጠኑ!!⚡️ እጅግ በርካታ አሽከርካሪዎች በርካታ የ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢያቸውን በእጥፍ በማሳደግ ላይ ይገኛሉ። እርስዎም በርካታ የፈረስ ኤክስፕረስ ጥሪዎችን በማስተናገድ ገቢዎን በእጥፍ ያሳድጉ! 🎉🌟
#ፈረስ_በአጋጣሚ_ሳይሆን_በምክንያት_የሚመርጡት_ታማኝ_አገልጋዮት_ነው 🐎
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍❇️
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🚖
26 007
Repost from FERESሰኞች INFO 📢
💰ገቢዎትን ማሳደግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ፈረስ ኤክስኪዩቲቭ ጥሪዎችን ያስተናግዱ !📱
📲 ከፍተኛ የስራ ፍሰትና ፍትሃዊ የስራ ስርጭት ባለው ፈረስ ትራንስፖርት የተሻለ ገቢ ያግኙ 💸
🚘 ፈረስ ኤክስኪዩቲቭ በመስራት ገቢዎትን ያሳድጉ ፣ የተሻለ ቴክኖሎጂ ፣ እጅግ አነስተኛ ኮሚሽን እንዲሁም የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሆናሉ።
✨ ፈረስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!!!👌
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
26 007
Repost from FERESሰኞች INFO 📢
#ለስራ_ዝግጁ_ነዎት❓
💬 ውድ ፈረሰኞች ፈረስ ትራንስፖርት በየዕለቱ እጅግ በርካታ ጥሪዎችን እንደሚያስተናገድ ይታወቃል ታዲያ እርስዎም ከፈረስ ጋር አብረው በመስራት ገቢዎን እንዲያሳድጉ የሚያስችሎትን ጠቃሚ ጥቆማዎች በመተግበር ሁሌም እራስዎን ለስራ ዝግጁ ማድረግ አይርሱ፡፡
🚙 ወደ ስራ ከመግባትዎ በፊት የመኪናዎትን ደህንነት በየዕለቱ ይፈትሹ።
⛽️ ለስራዎ የሚሆንዎትን በቂ ነዳጅ ይሙሉ፡፡
📲 ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ እንዲሁም ስልክዎ በቂ የመደወያ እና የኢንተርኔት ዳታ እንዳለው ያረጋግጡ
⏰ የስራ ሰዓትዎችን እና ብዙ የስራ ፍሰት ያለባቸውን አካባቢዎች ለይቶ ማወቅ ወሳኝ በመሆኑ የፈረስን Heatmap በመመልከት እየተንቀሳቀሱ ወደስራ ይቅረቡ
🚫 የተቀበሏቸውን ጥሪዎች ያለአግባብ ባለመሰረዝ የ Job acceptance ratioን ከፍ ያድርጉ
⚙️ ሁሌም "Play Store" ላይ በመግባት "Google map" "Google Play Service" እንዲሁም "Carrier Service" ን በማዘመን የፈረስ መተግበሪያዎት በተቀላጠፈ መልኩ እንዲሰራ ያድርጉ
📲📍#ሀሰተኛ ወይም #አሳሳች የካርታ መተግበሪያ (#Fake_GPS) አይጠቀሙ፡፡ ❌
🙏 ሁሌም ለደንበኞችዎ መልካም መስተንግዶ እና ጥሩ የደንበኛ አገልግሎትን ይስጡ በዚህም የተሻለ ቲፕ እንዲያገኙ ያስችሎታል💯
👉 በጉዞ ወቅት የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በትዕግስት ይፍቱ
#ፈረስ_ይለያል💯💯💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎🐎🐎
26 007
⚖️ ሚዛናዊ የስራ ስርጭት !
🟢 የፈረስ የስራ ስርጭት 100% በሲስተም ላይ የተመሰረተ ነው!!
💬 ፈረስ ሁሌም ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ አማራጭዎችን በመጠቀም የቤተሰቦቹን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ተግቶ በመስራት ላይ ይገኛል። በዋነኝነትም ሙሉ በሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ የአሰራር ስርዓትን ዘርግቶ ፍትሃዊ የስራ ክፍፍል እንዲኖር ማስቻሉ ልዩ እና ተመራጭ ያደርገዋል👌
🟢 አነስተኛ ኮሚሽን... የተሻለ አገልግሎት... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👍
@Deskdigitalmarketing1
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎
26 007
Repost from FERESሰኞች INFO 📢
#ውድ_የፈረስ_ቤተሰቦች
📲ሁሌም Play Store ላይ በመግባት የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን (Update) ማድረግ አይዘንጉ።
🟢 በፈረስ ትራንስፖርት የሚደረግ የስራ ስርጭት ፍትሃዊ እና ሙሉ ለሙሉ በሲስተም ላይ የተመሰረተ ሲሆን ሁሌም ለስራው (ለደንበኛው) የቀረበ አሽከርካሪ ጥሪውን ይቀበላል በመሆኑም የ Google Maps መተግበሪያዎን ማዘመን የተሻለ የስራ ፍሰትን እንዲያገኙ እንዲሁም የፈረስ መተግበሪያዎ ከፈረስ ሲስተም ጋር ያለ እክል ተናቦ እንዲሰራልዎ ለማድረግ ያግዝዎታል።
#ሁሌም_የተሻለ_አገልግሎት_ለመስጠት_ተግተን_በጋራ_እንሰራለን
🟢አነስተኛ ኮሚሽን..... የተሻለ አገልግሎት...... የዘመነ ቴክኖሎጂ ይገባዎታል👌
#ፈረስ_ይለያል💯
#ፈረስ_ያደርሳል 🐎