ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 345 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 649,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 345 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -112,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 656 次浏览,首日通常累积 1 752 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 345
订阅者
-724 小时
-387
-11230
帖子存档
ዘመነ ካሴን አስራችሁ ጌታቸው ረዳን በክብር ስትቀበሉ ከጭንቅላታችሁ ውስጥ ባለው አንጎልና ከጨጓራችሁ ውስጥ ባለው ፈርስ መሀከል ያለው ልዩነት አይምታታባችሁም ወይ ?? ይሄን ያህል ካሠራችሁት አይበቃ
ዘመነ ካሴን አስራችሁ ጌታቸው ረዳን በክብር ስትቀበሉ ከጭንቅላታችሁ ውስጥ ባለው አንጎልና ከጨጓራችሁ ውስጥ ባለው ፈርስ መሀከል ያለው ልዩነት አይምታታባችሁም ወይ ?? ይሄን ያህል ካሠራችሁት አይበቃም ወይ?

ጋበዝኳችሁ

ጎንደር ላይ የጠፋው አገው ምድር ሲገኝ...☝️

"የዚህ ሥርዓት የለሽ ሥርዓት ፍላጎት ሊገባኝ አልቻለም" ላልከኝ ወዳጄ የእለቱ መልዕክት👆...

አይደል እንዴ?
አይደል እንዴ?

ተጋበዙልኝ

ከባድ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥቂት ከባድ መሣሪያዎች የተረከበው አካል "ትጥቅ እያስፈታሁ ነው" ማለት ከቻለ ከስር ያለው ጥበቃ "እየፈተሽኩ ነው" ማለት የማይችልበት ምክንያት አይኖርም https://
ከባድ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥቂት ከባድ መሣሪያዎች የተረከበው አካል "ትጥቅ እያስፈታሁ ነው" ማለት ከቻለ ከስር ያለው ጥበቃ "እየፈተሽኩ ነው" ማለት የማይችልበት ምክንያት አይኖርም https://youtube.com/@telestube-

በወልቃይት ምድር ስለታሰበው ጊዜያዊ አስተዳደር አዲስ መረጃ ይዘናል። 25% ➔ከትግራይ 25%➔ከአማራ 25%➔????? 25%➔?????

እቴጌ እና ፊታውራሪ አሳዬ "እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ" ብለዋል። መልካም በዓል!!
+1
እቴጌ እና ፊታውራሪ አሳዬ "እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ" ብለዋል። መልካም በዓል!!

ጋበዝኳችሁ። Share ማድረግ እንዳይረሳ

ይሄን ድንቅ ፖለቲከኛ ከሰሞኑን ይዤላችሁ ስለምቀርብ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችሁ ትጠብቁኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ተገናኝተን
+1
ይሄን ድንቅ ፖለቲከኛ ከሰሞኑን ይዤላችሁ ስለምቀርብ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችሁ ትጠብቁኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ተገናኝተን ላሳለፍነው ውብ ጊዜ ደግሞ ክርስቲያን ታደለን አመሠግናለሁ። https://youtube.com/@telestube-

ጀግናዋ እኅታችን በአምሳ ሺህ ብር ዋስ ትለቀቅ ዘንድ ፍርድ ቤቱ ወስኗል!! እንኳን ተፈታሽልን!!
ጀግናዋ እኅታችን በአምሳ ሺህ ብር ዋስ ትለቀቅ ዘንድ ፍርድ ቤቱ ወስኗል!! እንኳን ተፈታሽልን!!

"አማራን ማጽዳት" የሚል ፕሮጀክት ነድፎ፤ ንጹሐን በጅምላ የሚቀበሩበትና ጎጇቸው ፈርሶ የሚፈናቀሉበት ክልል እውን ያደረገው ፕሬዝዳንት ባሕር ዳር ሄዶ አምስት ሺህ የብአዴን ካድሬ መሰብሰቡን ስትሰማ
"አማራን ማጽዳት" የሚል ፕሮጀክት ነድፎ፤ ንጹሐን በጅምላ የሚቀበሩበትና ጎጇቸው ፈርሶ የሚፈናቀሉበት ክልል እውን ያደረገው ፕሬዝዳንት ባሕር ዳር ሄዶ አምስት ሺህ የብአዴን ካድሬ መሰብሰቡን ስትሰማ የአማራ የሥቃይ ዘመን ከብአዴን የሥልጣን ዘመን ጋር እኩል መሆኑን ትረዳለህ።

Assaye Derbie - Telegram 频道 @asayede 的统计与分析