Assaye Derbie
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Assaye Derbie
تُعد قناة Assaye Derbie (@asayede) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 350 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 644 في فئة المدوّنات والمرتبة 2 351 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 350 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 23 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -124، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 39.19%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.86% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 625 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 702 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة المدوّنات.
14 350
المشتركون
+124 ساعات
-327 أيام
-12430 أيام
أرشيف المشاركات
14 345
ዘመነ ካሴን አስራችሁ ጌታቸው ረዳን በክብር ስትቀበሉ ከጭንቅላታችሁ ውስጥ ባለው አንጎልና ከጨጓራችሁ ውስጥ ባለው ፈርስ መሀከል ያለው ልዩነት አይምታታባችሁም ወይ ??
ይሄን ያህል ካሠራችሁት አይበቃም ወይ?
14 345
14 345
ከባድ ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ጥቂት ከባድ መሣሪያዎች የተረከበው አካል "ትጥቅ እያስፈታሁ ነው" ማለት ከቻለ ከስር ያለው ጥበቃ "እየፈተሽኩ ነው" ማለት የማይችልበት ምክንያት አይኖርም
https://youtube.com/@telestube-
14 345
በወልቃይት ምድር ስለታሰበው ጊዜያዊ አስተዳደር አዲስ መረጃ ይዘናል።
25% ➔ከትግራይ
25%➔ከአማራ
25%➔?????
25%➔?????
14 345
እቴጌ እና ፊታውራሪ አሳዬ "እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ" ብለዋል።
መልካም በዓል!!
14 345
ይሄን ድንቅ ፖለቲከኛ ከሰሞኑን ይዤላችሁ ስለምቀርብ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ጠለስ ቲዩብን Subscribe አድርጋችሁ ትጠብቁኝ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ተገናኝተን ላሳለፍነው ውብ ጊዜ ደግሞ ክርስቲያን ታደለን አመሠግናለሁ።
https://youtube.com/@telestube-
14 345
"አማራን ማጽዳት" የሚል ፕሮጀክት ነድፎ፤ ንጹሐን በጅምላ የሚቀበሩበትና ጎጇቸው ፈርሶ የሚፈናቀሉበት ክልል እውን ያደረገው ፕሬዝዳንት ባሕር ዳር ሄዶ አምስት ሺህ የብአዴን ካድሬ መሰብሰቡን ስትሰማ የአማራ የሥቃይ ዘመን ከብአዴን የሥልጣን ዘመን ጋር እኩል መሆኑን ትረዳለህ።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
