ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 364 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 648,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 346

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 364 名订阅者。

根据 19 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -151,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.94%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.81% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 450 次浏览,首日通常累积 1 553 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 20 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 364
订阅者
-724 小时
-337
-15130
帖子存档
መግደልና ማፈናቀል የማን አመል እንደሆነ ኢትዮጵያ ጠንቅቃ ታውቃለች። ትናንት እራሱ ያንን ቪዲዮ ከለጠፍክልን በኋላ ከፌደራል መሥሪያ ቤቶች አማራዎችን የምታፈናቅልበትን አዋጅ እያስጸደቅክ ነበር።

ከእልፍ አእላፍ የዐማራ ንጹሐን በተጨማሪ የሐጫሉን እና የበቴ ኡርጌሳን ግድያ በኦነግ ሸኔ ሲያሳብብ የኖረው አገዛዝ ለድርድር ወደ ታንዛኒያ ከሄደ በኋላ ፥ ከጃልመሮ ጥያቄዎች ሁሉ በጣም ያስደነገጠው "በኢትዮጵያ የተፈጸሙ ግድያዎችና ጭፍጨፋዎች በገለልተኛ ወገን ይጣሩ" የሚለው ነው። ምክንያቱም ባለፉት አምስት ዓመታት በሕዝብ ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ባለፈ ከኢንጂነር ስመኘው እስከ ጄኔራል ሰዓረ፤ ከሐጫሉ ሁንዴሳ እስከ በቴ ኡርጌሳ ሁሉም ግድያዎች በገለልተኛ ወገን ከተጣሩ ወንጀለኛ ሆኖ የሚገኘው በዐቢይ የሚመራው ኮሬ ኔጌኛ እና ብልጽግና ነው።

Enjoy this post in TikTok: https://vm.tiktok.com/ZMhnYxhXj/

ዐቢይ አሕመድ ከፋኖ በማስከተል በጣም የሚፈራው የከተሞች አመጽ መርካቶ ላይ ተጀምሯል። ወገኔ ሆይ ይሄን አረ&መኔ ሥርዓት በሳምንት ውስጥ ተረት ማድረግ ከፈለክ "እንቢኝ" በል!! "በቃኸኝ" በል!!
+4
ዐቢይ አሕመድ ከፋኖ በማስከተል በጣም የሚፈራው የከተሞች አመጽ መርካቶ ላይ ተጀምሯል። ወገኔ ሆይ ይሄን አረ&መኔ ሥርዓት በሳምንት ውስጥ ተረት ማድረግ ከፈለክ "እንቢኝ" በል!! "በቃኸኝ" በል!!

photo content
+4

photo content

እንደ CGTN አይነት አለም አቀፍ ሚዲያ ላይ ተቀጥሮም ከብሔሩ አልፎ ለአገሩ መትረፍ የተሳነው እንደ ግሩም ጫላ ያለ ዘረኛና ጥቅመኛ ጋዜጠኛ እንዳየን ሁሉ ፥ እንደ ኤሊያስ መሠረት ያለ ሐቀኛ ጋዜጠኛ
እንደ CGTN አይነት አለም አቀፍ ሚዲያ ላይ ተቀጥሮም ከብሔሩ አልፎ ለአገሩ መትረፍ የተሳነው እንደ ግሩም ጫላ ያለ ዘረኛና ጥቅመኛ ጋዜጠኛ እንዳየን ሁሉ ፥ እንደ ኤሊያስ መሠረት ያለ ሐቀኛ ጋዜጠኛም አለ። እናም ኤላ ወንድሜ ሆይ፦ እውነትን እና ማስረጃን መሠረት አድርገህ ለምታወጣው መረጃ ያለኝን አክብሮትና አድናቆት ልገልጽልህ እወዳለሁ።

ብርሐኑ ጁላ የተለመደውንና የማያሻግረውን ድልድይ ከጎበኘ በኋላ "ከድልድዩ ማዶ ያለውን ምድር እንየው እንዴ" በማለት ሲጠይቅ አረጋ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው? "ከድልድዩ ማዶ ያለው ቀጠና የፋኖ
ብርሐኑ ጁላ የተለመደውንና የማያሻግረውን ድልድይ ከጎበኘ በኋላ "ከድልድዩ ማዶ ያለውን ምድር እንየው እንዴ" በማለት ሲጠይቅ አረጋ ምን ብሎ ቢመልስለት ጥሩ ነው? "ከድልድዩ ማዶ ያለው ቀጠና የፋኖ ነው"😂

ጠለስ ኒውስን ሰብስክራይብ አድርጋችሁ እየተከታተላችሁ ነዎይ?

photo content

photo content

photo content