ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 333 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 647,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 350

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 333 名订阅者。

根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -108,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.61% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 538 次浏览,首日通常累积 1 808 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 333
订阅者
-424 小时
-317
-10830
帖子存档
ጌታቸው ረዳ "ከባዱ ነገር ስምምነቱን መፈረሙ ሳይሆን የተስማሙትን መፈጸሙ ስለሆነ መንግሥት የአንዳንድ ውጫዊና ውስጣዊ ሃይሎችን ጫና ተቋቁሙ በቁርጠኝነትና በፍጥነት ስምምነቱን ተፈጻሚ ማድረግ ይኖርበታል" ብሏል። እናስ... ጌቾ የአፈጻጸሙ ጉዳይ ያሳሰበው ትጥቅ የማስፈታቱና ጊዜያዊ አስተዳደር የመመስረቱ ሒደቱ በጎረቤት ኃይሎች ተጽዕኖ እንዳይጓተትበት ሰግቶ ነው?😆 ቹቹ አለባቸውና ጌታቸው ሽፈራሁ መልስ ይኖራችሁ ይሆን?

"ሕዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል" በማለቱ የተነሳ በእነ ናትናኤል መኮነንና ሙክታሮቢች ትዕዛዝ ወደ እስር ቤት የተወረወረ ወንድማችንን ፍቱት።
"ሕዝባችን ጦርነት ሰልችቶታል" በማለቱ የተነሳ በእነ ናትናኤል መኮነንና ሙክታሮቢች ትዕዛዝ ወደ እስር ቤት የተወረወረ ወንድማችንን ፍቱት።

ከእነ ቀለጠ የበሰበሰ መንጋጋ አብንን መንግጎ ማውጣት የኔ፣ ያንተ፣ ያንቺ ግዴታ ነው። የአምሳ ሚሊዮን ሕዝብ ድርጅት አምስት በማይሞሉ ኅሊና ቢሶች ሊዳከም የቻለው በእነሱ ብርታት ሳይሆን በእኛ ድከመ
ከእነ ቀለጠ የበሰበሰ መንጋጋ አብንን መንግጎ ማውጣት የኔ፣ ያንተ፣ ያንቺ ግዴታ ነው። የአምሳ ሚሊዮን ሕዝብ ድርጅት አምስት በማይሞሉ ኅሊና ቢሶች ሊዳከም የቻለው በእነሱ ብርታት ሳይሆን በእኛ ድከመት ነው።

ተደራዳሪ ቡድኑ ደቡብ አፍሪካ ሄዶ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ይጨቃጨቃል። ጠሚው ከስንዴ ማሳ መሀከል ቁሞ "ህውሓት እራሱ የጻፈውን ሕገ መንግሥት ካከበረ የክልሉ አስተዳዳሪ ሁኖ ይቀጥላል" የሚል ውሳ
ተደራዳሪ ቡድኑ ደቡብ አፍሪካ ሄዶ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ይጨቃጨቃል። ጠሚው ከስንዴ ማሳ መሀከል ቁሞ "ህውሓት እራሱ የጻፈውን ሕገ መንግሥት ካከበረ የክልሉ አስተዳዳሪ ሁኖ ይቀጥላል" የሚል ውሳኔ ያስተላልፋል። 😆

አማራን አንድ የሚያደርጉ፣ አማራነትን ከፍ የሚያደርጉ መሪዎች እንፈልጋለን። አማራን የሚበትን አስተሳሰብ ይዘው በአመራርነት የተቀመጡ ኃይሎችም መልቀቅ አለባቸው። በብሄር ከፋፍለው ሲያባሉን የነበሩት
አማራን አንድ የሚያደርጉ፣ አማራነትን ከፍ የሚያደርጉ መሪዎች እንፈልጋለን። አማራን የሚበትን አስተሳሰብ ይዘው በአመራርነት የተቀመጡ ኃይሎችም መልቀቅ አለባቸው። በብሄር ከፋፍለው ሲያባሉን የነበሩት ሰዎች፣ ዛሬ ደግሞ በጎጥ እየከፋፈሉን ነው። የተማረው የአማራ ሀይልም ጥቅምንና የግል ክብርን ማዕከል ከማድረግ መቆጠብ አለበት። ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ

ስለ ስኳድ ከተናገርኩት‼️ አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ #ጋዜጠኛ:- ስኳድ የሚባለው ማን ነው? ዋነኛ ዓላማውስ ምንድን ነው? #የኔ_መልስ፦ ስኳድ የሚባለው ስብስብ ከአራቱም የአማራ ዞኖች የተውጣጡ አጋሰሶችን
+1
ስለ ስኳድ ከተናገርኩት‼️ አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ #ጋዜጠኛ:- ስኳድ የሚባለው ማን ነው? ዋነኛ ዓላማውስ ምንድን ነው? #የኔ_መልስ፦ ስኳድ የሚባለው ስብስብ ከአራቱም የአማራ ዞኖች የተውጣጡ አጋሰሶችን የያዘ አጥፊና ቀጣፊ ቡድን ሲሆን ዓላማው ደግሞ እንደሚከተለው ነው‼️ ➔የሕዝብ ክንድ የሆኑ ጀግኖች ላይ ግድያዎችን ማቀነባበር፤ ➔የአማራ ድምጽ የሆነ ሐቀኛ ልጆችን በትሕነግ ተላላኪነት እየፈረጁ ማሳሰር፤ ➔የአማራን ሕዝብ አንድነት የሚበጣጥሱና የሚያፈራርሱ ሤራዎችን ማዋቀር፤ ➔እንደ ወነግ ሕብረት እና ራዴፓ ካሉ አማራ ጠል አደረጃጀቶች ጋር በጋራ በመስራት ከትልቁ ክልል ውስጥ ትናንሽ ክልሎችን መፍጠር፤ ➔በቁጥጥር ስር የሚውሉና የሚገደሉ የአማራ ልጆችን መለየት፤ ➔የአማራን ሕዝብ ፋታ የሚያሳጡ አጀንዳዎችን ማሰራጨት፤ ➔ታላቁን ሕዝብ ከፖለቲካ ውጭ አድርጎ ለቁማርተኛ ኃይሎች አሳልፎ መስጠት፤ ➔በአማራ ክልል ውስጥ የሚፈጠሩ አደረጃጀቶች ውስጥ ሰርጎ በመግባት የተደራጁበትን ዓላማ ማኮላሸት፤ . . (ስለ መፍትሔው ከአፍታ በኋላ እመለስበታለሁ)

ከመዓዛ መሐመድ ጋር ያደረግነው ቆይታ

በትናንቱ የክርክር መድረክ ላይ የአቶ ልደቱ አንደበት የአንቺን እውነት፣ እውቀት እና የንግግር ክህሎት ማሸነፍ አልተቻለውም። እናም.... ሆዳም ፖለቲከኛ በመቀፍቀፍ የሚታወቀው የአማራ ሕዝብ አንቺን
በትናንቱ የክርክር መድረክ ላይ የአቶ ልደቱ አንደበት የአንቺን እውነት፣ እውቀት እና የንግግር ክህሎት ማሸነፍ አልተቻለውም። እናም.... ሆዳም ፖለቲከኛ በመቀፍቀፍ የሚታወቀው የአማራ ሕዝብ አንቺን መሰል ልባም ሴት በማፍራቱ ሊጽናና ይገባዋል።

አማራ ሚዲያ ማዕከል ጋር ያደረግኩት ቆይታ

የእነ ቀለጠ መግለጫ አሳዬ ደርቤ ▬▬▬ ➔የአማራ ሕዝብ በጦርነት ላይ እንጂ በድርድር ላይ መሳተፍ እንደሌለበት የገለጸ፤ ➔ተዳራዳሪዎችን በአሸባሪ ድርጅት አጋርነት ፈርጆ ትሕ-ኦነግን ትርፋማ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ያደረገ፤ ➔በአማራ ሕዝብ ላይ ያቀደው ክሕደት እና ሸፍጥ ተደራሽ እንዳይሆን እንግሊዘኛ ቋንቋን የተጠቀመ፤ ➔ኢሕአዴግ ሕገ-መንግሥቱን ሲያረቅ የፈጸመውን አማራን የማግለል ተግባር በብልጽግና ዘመን ይደገም ዘንድ መንገድ የጠረገ፤ ➔መግለጫውን የጻፈው ቡድን ከትሕ-ኦነግ ኃይሎች ባልተናነሰ መልኩ ጸረ አማራ መሆኑን ይፋ ያወጣ፤ ➔ቡድኑ ከተሳካለት ወልቃይትን እና ራያን ብቻ ሳይሆን የአማራ ክልልን ሽጦ ኪሱን እና ከርሱን ከመሙላት የማይመለስ መሆኑን ያመላከተ፤ Share

በሆዱ የወደቀው ስኳድ ውድቅ ያደረጋቸው አእምሮዎች! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ የአማራ ሕዝብ አንደበት እና ክንድ የሆኑ ጀግኖችን ሲያስለቅም የከረመውና በሆዱ የወደቀው "ስኳድ" ዛሬ ባወጣው መግለጫ የአማራ
በሆዱ የወደቀው ስኳድ ውድቅ ያደረጋቸው አእምሮዎች! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ የአማራ ሕዝብ አንደበት እና ክንድ የሆኑ ጀግኖችን ሲያስለቅም የከረመውና በሆዱ የወደቀው "ስኳድ" ዛሬ ባወጣው መግለጫ የአማራ ማሕበር በአሜሪካ (ትሪፕል A) ያቀረባቸውን ተደራዳሪዎች "የትሕነግ አጋሮች" ብሎ ካጥላላቸው በኋላ ከፌደራል መንግሥት ውጭ ሌላ ተደራዳሪም ሆነ የአማራ ሕዝብ ወኪል ማየት እንደማይፈልግ ገልጿል። እናም... ለወገናቸው የሚታገሉ ጀግኖችን ሲያሳፍስ እንዲሁም ጠቃሚ አደረጃጀቶችን ሲያፈራርስ መክረሙ አንሶ ተደራዳሪ ሆነው ለመቅረብ የደፈሩ ልባሞችን የአሸባሪ አጋር አድርጎ ማንቋሸሽ የጀመረው ይህ የከሸፈ ቡድን በቀጣይ ጊዜያት "ከገዢው ፓርቲ ውጭ ሕዝባችንን ወክሎ ለምርጫ የሚቀርብ ሌላ ተፎካካሪ ፓርቲ አያስፈልግም" የሚል የአቋም መግለጫ ይዞ መምጣቱ አይቀርም።

ጋበዝኳችሁ

ከጎበዜ ሲሳይ ችሎት መልስ.... የወንድማችን የዋስትና ጉዳይ ለጥቅምት 22 ተቀጥሯል!!
+1
ከጎበዜ ሲሳይ ችሎት መልስ.... የወንድማችን የዋስትና ጉዳይ ለጥቅምት 22 ተቀጥሯል!!

ሃይ ጓዶች! እንዴት ሰነበታችሁ? በተወካይ ሲተዳደር የነበረውን የፌስቡክ ገጻችንን ተረክበናል። በቅርቡም በቀድሞ አቋማችን እና ጽናታችን የምንከሰት ይሆናል። በተረፈ በእስር በቆየሁባቸው ሰላሳ ምናምን
ሃይ ጓዶች! እንዴት ሰነበታችሁ? በተወካይ ሲተዳደር የነበረውን የፌስቡክ ገጻችንን ተረክበናል። በቅርቡም በቀድሞ አቋማችን እና ጽናታችን የምንከሰት ይሆናል። በተረፈ በእስር በቆየሁባቸው ሰላሳ ምናምን ቀናት የእኔና የቤተሰቦቼ አለኝታ ሆናችሁ የተገኛችሁ ወዳጆቼን አመሠግናለሁ። የፍትሕ ድምጽ ለሆናችሁኝ ወገኖችም ከወገቤ ጎንበስ ብዬ ምስጋናየን አቀርባለሁ። አሳዬ ደርቤ‼️

መጪው አዲስ ዓመት 🌻የተፈናቀሉ ወገኖች በፍጥነት ወደ ጎጇቸው የሚመለሱበትና ከስጋት ጸድተው የሚኖሩበት… 🌻ያለጥፋታቸው የታሰሩ ዜጎች ነጻነታቸውን የሚጎናጸፉበት… 🌻እረፍት አልባ የሆነው የወገን
መጪው አዲስ ዓመት 🌻የተፈናቀሉ ወገኖች በፍጥነት ወደ ጎጇቸው የሚመለሱበትና ከስጋት ጸድተው የሚኖሩበት… 🌻ያለጥፋታቸው የታሰሩ ዜጎች ነጻነታቸውን የሚጎናጸፉበት… 🌻እረፍት አልባ የሆነው የወገን ጦር አሸባሪ ኃይሎችን አጽድቶ የአገርን ሕልውና የሚያስከብርበት…. 🌻በግፍ የተጨፈጨፉ ንጹሐን ፍትሕ የሚያገኙበትና የእልቂት ዜና የማንሰማበት… 🌻ሥልጣን ላይ ያለው ኃይል ከተረኝነት እና ቁማርተኝነት አባዜ ተላቅቆ ክልሎችን በእኩል ዐይን የሚመለከትበት… 🌻በመንግሥትና በጠላት ወጥመድ ውስጥ ገብቶ ሲዋትት የከረመው የአማራ ሕዝብ በልጆቹ እገዛ ከቅርቃሩ ወጥቶ እራሱን የሚያስከብርበትና ወገኑን የሚያከብርበት… 🌻በመስመር ትግል ውስጥ ተቸንክረው የኖሩ ወገኖች ወደ አገራዊ እሳቤ ተሸጋግረው ያለ ባንክ እና ያለ መብራት ሳይሆን ያለ ህው-*ት የሚኖሩበት…. እንዲሆን እመኛለሁ፡፡ የትኛውም የአዲስ ዓመት ምኞት ግን ያለ እኛ ጥረት እና ድርጊት ሊሰምር ስለማይችል ከላይ የዘረዘርኳቸው ምኞቶች ይሰምሩ ዘንዳ እንደ አንድ ዜጋ የሚጠበቅብኝን ለማድረግ ለእራሴ ቃል ገብቻለሁ፡፡ አሳዬ ደርቤ መልካም አዲስ ዓመት!

photo content

photo content