ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 355 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 355 名订阅者。

根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -133,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 562 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 34

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 355
订阅者
-324 小时
-387
-13330
帖子存档
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/mjxAQUcRjOs?feature=share
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/mjxAQUcRjOs?feature=share

በጣም ነው የኮራሁብሽ እኅታለም!
በጣም ነው የኮራሁብሽ እኅታለም!

photo content

ወደ ሥም ማጥፋት ከመሸጋገራችሁ በፊት ትናንት የጻፋችሁትን አጥፉት....
ወደ ሥም ማጥፋት ከመሸጋገራችሁ በፊት ትናንት የጻፋችሁትን አጥፉት....

ያለ ግጭት እና ጦርነት መኖር የማይችለው ሥርዓት የአማራ ልዩ ሃይልን ትጥቅ ማስፈታት ከቻለ ወደ አማራ ፋኖ እና ሚኒሻ ይሸጋገራል እንጂ ወደ ሌላ ክልል ሄዶ ግብ ግብ የሚገጥመው ልዩ ሃይል አይኖርም። እናም ይሄንን በሕግ ያልተደገፈና ሕዝብን ያላሳተፈ የጥጋብ ዘመቻ መላው አማራ በአንድነት ቁሞ መመከት ካልቻለ ከዚያ በኋላ የ "አማራ" የሚባል ክልል ይኖራል ተብሎ አይታሰብም። እነ ባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ እና ደብረ ብርሐንም የድንበር ተሻጋሪ ወንበዴዎች መፈንጫ ምሽጎች እንጂ ነዋሪዎቻቸው ሠርተው የሚያድሩባቸው ሰላማዊ ከተሞች ሆነው ሊቀጥሉ አይችሉም።

የግፉአን ልሳን የሆኑ ብሎም ለሙያቸውና ለወገናቸው የታመኑ ጋዜጠኞችን የማፈን ዘመቻው ተጧጡፏል። እንዲያም ሆኖ ግን.... ልክ እንደ ገነት አስማማው፣ አባይ ዘውዱና ጌትነት አሻግሬ እውነትን የሚናገሩ
የግፉአን ልሳን የሆኑ ብሎም ለሙያቸውና ለወገናቸው የታመኑ ጋዜጠኞችን የማፈን ዘመቻው ተጧጡፏል። እንዲያም ሆኖ ግን.... ልክ እንደ ገነት አስማማው፣ አባይ ዘውዱና ጌትነት አሻግሬ እውነትን የሚናገሩ፣ ለሙያቸው ያደሩ ብሎም የማይበገሩ ልሳኖችን የማፈን ተግባሩ ቁሞ መረሸን ካልተጀመረ በቀር እነዚህ አርአያ ሰቦች በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሸለሙበት ጊዜ እንደሚመጣ አልጠራጠርም።

ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/BzVo-2pOFs8?feature=share
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/BzVo-2pOFs8?feature=share

የእነ ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቼውን ክስ ስመለከት... ያለ ምንም የቃላት ለውጥ በወቅቱ ታስረው ከነበሩ የትግራይ ተወላጆች ክስ ላይ የተገለበጠውና እንዲህ የሚለው የወንጀል ክሴ ትዝ አለኝ። "በሕዝብ ተ
የእነ ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቼውን ክስ ስመለከት... ያለ ምንም የቃላት ለውጥ በወቅቱ ታስረው ከነበሩ የትግራይ ተወላጆች ክስ ላይ የተገለበጠውና እንዲህ የሚለው የወንጀል ክሴ ትዝ አለኝ። "በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀው የህውሓት ከፍተኛ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብሎ ወደ መሀል አገር መጥተው ንጹሐንን የሚጨፈጭፉበትን እና የሚዘርፉበትን መንገድ በማመቻቸት ተጠርጥሮ ስለተያዘ..." የሚገርመው ነገር ታዲያ በህውሓት ተላላኪነት ተጠርጥሬ የተያዝኩት ከመጠን በላይ የምጠየፈውና እንደ እናቴ ገዳይ የምመለከተው የሽብር ድርጅት "በአማራና በአፋር ሕዝብ ላይ የፈጸማቸው ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመቶች ተድበስብሰው መቅረት የለባቸውም" በሚል አቋም በርካታ የሰነድና የምሥል ማስረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ባሳተምኩ ማግስት መሆኑ ነው። 😃

አቶ አዲስ አረጋ ኪጋሊ ሆኖ በሮዋንዳ እልቂት ዙሪያ ያስተላለፈው እጅግ አደገኛ መልዕክት ባጭሩ ሲታይ፦ 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ➽"የኪጋሊ ከተማ ባለፈ ታሪኳ ዙሪያ ለአዲስ አበባ እና ለሥልጣን ልንጠቅ ባዮች ጮኽ ብላ የምትናገረው ማስጠንቀቂያ አላት" በሚል ማስፈራሪያ የሚጀምር... ➽ለሮዋንዳ እልቂት መከሰት ዋነኛው ምክንያት የሮዋንዳውን ፕሬዝዳንት የጫነችው ሄሊኮፍተር ተመትታ መከስከሷ ነው" ብሎ ከተናገረ በኋላ ያ እልቂት እንዳይከሰት መላዕከ ሞትን ገዝቶ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ዘላለማዊ ሕልውና ማረጋገጥ እንደሚገባ የሚመክር፤ ➽የኢትዮጵያን ሕልውና ከአምላክ ቀምቶ ከዐቢይ መዳፍ ስር የሚያኖር ➽የሮዋንዳ እልቂት መነሻ አንዱ ምክንያት ማጆሪቲ ከሆነው የሁቱ ማሕበረሰብ የወጡና ወደ ሥልጣን የመጡ ጽንፈኛ ልሂቃን የሥልጣን ተቀናቃኛችን በሚሉት በቲትሲ ማሕበረሰብ ላይ የነዙት የጥላቻ ትርክት" መሆኑን ክዶ አማራን ተጠያቂ ለማድረግ ሲል ብቻ እልቂቱን ያመጡት ልክ እንደኛ "የሥልጣን ልቀቅ፥ ሥልጣን ልንጠቅ" አጀንዳ የሚያራግቡ ልሒቃን ናቸው" በሚል ውሸት ቱትሲዎችን የሚወነጅል የውሸት ታሪክ የሚናገር፤ ➽ከሩዋንዳ እልቂትም ሆነ ከአገራዊ ፍርሰት ለመዳን "ንጉስ ሆይ ሺ ዓመት ይንገሱ" እያሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከየትኛውም ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋ መጠበቅ እንደሚገባ የሚናገር፤ ➽አንዱ ወገን ኢንተር ሐሞይን ለመሆን የሚያበቃ በቂ ምክንያት እንዳለው አምኖ፤ ሌላው ወገን የቱትሲን እጣ እንዳይጋራ የሥልጣን ይልቀቁ ጥያቄ ማንሳት የለበትም" በማለት የሚያስጠነቅቅ፤ ➽በመንግሥታዊ መዋቅር ተደግፎ ድምጽ አልባ በሆነ መልኩ ሲፈጸም የከረመውን የሮዋንዳ እልቂት ክዶ "እንዳይደገም" እያለ የሚሳለቅ፤ ➼ወደ ኪጋሊ አምርቶና የመታሰቢያ ሙዚየሙን ጉብኝቶ የተማረውን መልካም ነገር ለአገር በማስተላለፍ ፈንታ አማራን እና አዲስ አበባን ጠፊም አጥፊም አድርጎ ስልታዊ በሆነ መልኩ የዘር ፍጅትን የሚያውጅ . . . በመሆኑም አቶ አዲሱ አረጋ የለጠፈውን እጅግ አደገኛ ጽሑፍ በሰነድ መልክ ጠርዞ ለሚመለከታቸው ዓለም አቀፍና አገር በቀል ተቋማት ማድረስ ይገባል እላለሁ። አሳዬ ደርቤ share

ኤርሚያስ ለገሰን "በሐሳብ ሞግተው" ባላችሁኝ መሠረት ኤርሚያስን ለመተቸት ያበቁኝን አሳማኝ ምክንያቶች በቪዲዮ ማስረጃ አስደግፌ አቅርቤያለሁ። 👇 https://www.youtube.com/live/gzs
ኤርሚያስ ለገሰን "በሐሳብ ሞግተው" ባላችሁኝ መሠረት ኤርሚያስን ለመተቸት ያበቁኝን አሳማኝ ምክንያቶች በቪዲዮ ማስረጃ አስደግፌ አቅርቤያለሁ። 👇 https://www.youtube.com/live/gzsA4Zhg0fI?feature=share

ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/gzsA4Zhg0fI?feature=share
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/gzsA4Zhg0fI?feature=share

"አስቴር" በሚል ሥሟ ጠርተህ ስህተቷን ስትነግራት "ይሄ ሁሉ ትችት የበዳኔ ልጅ በመሆኔ ነው ትልኻለች። "ወዳጄ ኤርሚያስ ለገሰ" ብለህ ስትጠራው "እኔ የዋቅጅራ ልጅ ያንተ ወዳጅ ሆኜ አላውቅም" ይልኻል። 😂 እውነት ለመናገር የአባቶቻችሁን ሥም ሳስታውስ "ደርቤ" የሚለውን የአባቴን ሥም "ድሪባ" ባደርገው ደስታዬ 😆

photo content

ከአምስት ደቂቃ በኋላ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያለንን ሐሳብ ልንገልጽ Live ስለምንገባ ስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/_TK7B
ከአምስት ደቂቃ በኋላ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያለንን ሐሳብ ልንገልጽ Live ስለምንገባ ስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን! https://www.youtube.com/live/_TK7BhE0uG0?feature=share

መራዊ!! ጎጃም!!
+1
መራዊ!! ጎጃም!!

ወፍላ! ኮረም! የተቃውሞ ሰልፉ በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች ተጀምሯል።
ወፍላ! ኮረም! የተቃውሞ ሰልፉ በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች ተጀምሯል።

የልጆቿን አባት ገድላችሁ ከራሔል ኀዘን የከፋ ብርቱ ኀዘን ያመጣችሁባት እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ...ይሄውና ደስታችሁ...! በእናንተ ዘንድ ፍቅር ማለት ሌሎችን መጥላት ነውና.. "ይህቺን የካሕን
+1
የልጆቿን አባት ገድላችሁ ከራሔል ኀዘን የከፋ ብርቱ ኀዘን ያመጣችሁባት እኩዮች ሆይ ይሄውና ስኬታችሁ...ይሄውና ደስታችሁ...! በእናንተ ዘንድ ፍቅር ማለት ሌሎችን መጥላት ነውና.. "ይህቺን የካሕን ሚስት የልጇቿን አባት ገድለን በጉንጯ ላይ እንባ ሳይሆን ደም እንዲንዠቀዠቅ ማድረግ ቻልን" የሚል ገድላችሁን ለእናቶቻችሁ ነግራችሁ ደስ አሰኟቸው። የንጹሐንን ሞት ሕይወታችሁ፣ የእናቶችን ኀዘን ሐሴታችሁ፣ የዜጎችን ስቃይ ሲሳያችሁ፣ የሌሎችን ቤት አልባነትና ድሕነት ስኬታችሁ ያደረጋችሁ የወቅቱ ገዢዎች ሆይ ይሄን ፎቶ ዳውንሎድ አድርጉና ከታሪክ መጽሐፋችሁ ጋር አሳትሙት።

photo content

photo content