Fast forex
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Fast forex 的分析概览
频道 Fast forex (@fast_forex1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 431 名订阅者,在 经济与金融 类别中位列第 10 227,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 922 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 431 名订阅者。
根据 19 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 2 166,过去 24 小时变化为 -2,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 33.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.26% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 789 次浏览,首日通常累积 944 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
- 主题关注点: 内容集中在 የውጭ, ምንዛሪ, ከፍተኛ, ሕጋዊ, ርምጃ 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“DM @Kings30
Buy ads: https://telega.io/c/fast_forex1”
凭借高频更新(最新数据采集于 20 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 经济与金融 类别中的关键影响点。
11 431
订阅者
-224 小时
-1777 天
+2 16630 天
帖子存档
11 424
Fear is the lack of practice
Open your fxreplay......
https://www.fxreplay.com/
Live ገንዘብ ከማስገባታቹህ በፊት Strategy Backtest በማድረግ ከቻርት ጋር ያላቹህን ቁርኝት አሳድጉ።
How to use fxreplay👇
YouTube video
❤️Fast Forex
❤️Fast Forex
11 424
የአሁኑን ውሳኔ ተመልከቱት በ4% እንዲጨምር ስለወሰኑ ዶላር የመግዛት አቅሙ ጨምሮ XAUUSD bearish ሆኗል።
Go and check the chart
11 424
FOMC ምንድነው?
The Federal Open Market Committee (FOMC) is the branch of the U.S. Federal Reserve (the Fed) that determines monetary policy for the United States.
FED ስንል በእኛ ሃገር አሠራር መሠረት እንደ ብሔራዊ ባንክ ብላቹህ አስቡት። የአሜሪካን Monetary policy በተመለከተ የሚወስነው ይህ fed ብለን የምንጠራው ተቋም ነው።
FOMC በዚህ Fed ብለን በምንጠራው ተቋም ውስጥ የሚገኝ ስራ ነው። FOM committee በዋናነት ስራው የአሜሪካን(dollar) interest rate መወሰን ሲሆን ውሳኒያቸውም interest rate ሊቀንሰው፣ ሊጨምረው ወይም ባለበት እንዲቀጥል ማድረግ ነው።
✅ FOMC በአመት 8 ጊዜ Meeting ይኖራቸዋል።
Rate Hikes (Hawkish) 🔝 interest rate እንዲጨምር ሲወስኑ። በዚህ ጊዜ የዶላር አቅም ይጨምራል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች ገንዘባቸው በእጃቸው ከመያዝ ወይም እቃ ከመግዛት ይልቅ መቆጠብን ይመርጣሉ። b/c interest rate high.
Rate Cuts (Dovish) 🔽interest rate እንዲቀንስ ሲወስኑ። በዚህ ጊዜ የዶላር አቅም ይቀንሳል ምክንያቱም ባንኮች የሚሰጡት የወለድ(interest rate) ስለሚቀንስ ሰዎች ከባንክ ያላቸውን ገንዘብ ማስወጣት ይጀምራሉ ገንዘብ በእጃቸው ያለም ባንክ ከማስገባት ይልክ በእጃቸው ማቆየት ይመርጣሉ። በዚህ ጊዜ ሁሉም ሰው በእጁ ገንዘብ ስለሚገኝ የገንዘቡ የመግዛት አቅም እየቀነሰ ይመጣል።
important⚠️
✅Rate Hikes (Hawkish) 👉 የዶላር አቅም ይጨምራል
ከዶላር ጋር ጥንድ የሆኑት
XAUUSD, EURUSD... Bearish ይሆናሉ።
✅Rate Cuts (Dovish) 👉 የዶላር አቅም ይቀንሳል፤ ከዶላር ጋር ጥንድ የሆኑት
XAUUSD, EURUSD..... Bullish ይሆናሉ።
Our topic👇
FOMC በ FED ስር ያለ ኮሚቴ ሲሆን የወለድ ምጣኔን (interest rate) በተመለከተ ውሳኔ የሚወስን ነው።
❤️Fast Forex
❤️Fast Forex
11 424
About FMOC note እያዘጋጀሁላቹህ ነው። እስከዛው ግን
What is FOMC? tell me your information about it?
Comment👇 ur answer
11 424
Good morning Family
Today we have FOMC
⚠️
FOMC ባለቀን ትሬድ ባታደርጉ ይመከራል።
በኋላ ስለ FOMC የምናወራ ይሆናል
11 424
✨Closing the Year with Gratitude ✨
We are down to the final hours of 2018!
Above all market strategies and chart patterns, we start by thanking God for the gift of life, protection, and continuous growth throughout this entire year.
Thank you to every trader in this community for walking this journey with us. Enjoy these last moments of the year with family and loved ones, reflect on how far you’ve come, and prepare your mindset for what’s ahead.
Glory to God for all things! 🙏❤️
11 424
🔥 GOLD SCALPING TRADER 🔥
📊 TRADE GOLD WITH A PLAN — NOT EMOTIONS!
Want to stay updated on XAUUSD (Gold) and improve your scalping approach?
Inside our Telegram community:
✅ Gold market analysis ✅ XAUUSD trading setups ✅ Scalping ideas & market updates ✅ Risk-management tips
✅ VIP premium mentorship/signal
✅ Investment scheme
✅ Forex trading education ✅ A community of traders focused on improving
🎯 Learn. Analyze. Trade smarter.
👇 JOIN GOLD SCALPING TRADER NOW
👉 https://t.me/FOREX_GOLD_SCALPING_TRADERS
11 424
Tip of the dayHigh timeframe analysis > Low timeframe analysis You must follow HTFA Low timeframe የማርኬቱን ትክክለኛ አቅጣጫ ላያሳያቹህ ይችላል ስለዚህ ትክክለኛ የማርኬቱን አቅጣጫ ለማየት or Bias ለማውጣት High timeframe ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቹህ! ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex
11 424
Bank holiday
Bank holiday ስንል በአጭሩ የህዝብ በዓላት የሚቀበሩበት ቀን ማለት ነው በዚህ ቀን ሁሉም የባንክ ወይም የፋይናንስ ሴክተሮች ይዘጋሉ። ነገር ግን Retail forex broker ብለን የምንጠራቸው ክፍት ስለሚሆኑ የፎሬክስ ትሬዲንግ ማርኬት ክፍት ነው።
Bank holiday በሚኖርበት ቀን ትሬድ ማድረግ የማይመከር ሲሆን ዋና ምክንያቱ ደግሞ
👉 Lower trading volume
👉 Reduced liquidity
👉 Wider spread
ስለዚህ Bank holiday በሚሆን ቀን ምን አልባት ትሬድ የምትገቡ ካላቹህ ጥንቃቄ ያስገዋል ማለት ነው።
❤️Fast Forex
❤️Fast Forex
11 424
⚠️ NFP Day
ያለን ካፒታል እውቀት ከማናገኝበት ትሬድ ጠብቆ ማቆየትም ከትርፍ በላይ ነው።
First protect your account!
❤️Fast Forex
❤️Fast Forex
