fa
Feedback
Fast forex

Fast forex

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام Fast forex

کانال Fast forex (@fast_forex1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 136 مشترک است و جایگاه 12 771 را در دسته اقتصاد و امور مالی و رتبه 3 587 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 136 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 3 083 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -40 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.82% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 12.33% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 802 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 121 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 17 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند የውጭ, ምንዛሪ, ከፍተኛ, ሕጋዊ, ርምጃ تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
DM @Kings30 Buy ads: https://telega.io/c/fast_forex1

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اوت, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اقتصاد و امور مالی تبدیل کرده‌اند.

12 136
مشترکین
-4024 ساعت
-2037 روز
+3 08330 روز
آرشیو پست ها

ምን አልባት ላመለጣቹህ። እስካሁን የተማርናቸው ክፍሎች👇 Lesson 1 👉Introduction Lesson 2 👉What is forex trading? Lesson 3 👉What is pipand lot? Lesson 4 👉About sessions Lesson 5 👉About orders Lesson 6 👉What is candlestick? Lesson 7 👉 Introduction to Fundamental Lesson 8 👉 Types of account Lesson 9 👉Understanding Time Lesson 10 👉 ዛሬ ማታ

የፎሬክስ ትሬዲንግ ተከታታይ ትምህርታችን lesson 10 ዛሬ ማታ ይለቀቃል

August + last week ጥንቃቄ እንዳይለያቹህ ቤተሰብ

👆This week high impact news
👆This week high impact news

Fast Forex live session.ogg17.03 MB

Live session እንዴት ነበር? online ላልነበራቹህ record ተደርጓል ነገ ይላካል።

ገባ ገባ በሉ

Don't foreget our live session

እንዴት አረፈዳቹህ፣ ቅዳሜ እንዴት እያለፈ ነው? ዛሬ ማታ 3 ሰዓት live session በዚሁ በቴሌግራም ቻናላችን የሚኖረን ይሆናል። የሚገርም እንግዳ ተግብዟል ማንም ሰው እንዳያመልጣቹህ

Forex Trading Series                     PART 1                       Lesson 9️⃣ Understanding Time in Forex Trading ከዚህ በፊት በነበሩን ክፍሎች Forex trading በሳምንት አምስት ቀን(ከሰኞ እስከ አርብ) ለ24 ሰዓት የሚሰራ ማርኬት እንደሆነ አይተናል። በመቀጠልም በ session ከፋፍለን ማርኬቱ 24 ሰዓቱን ተመሳሳይ እንቅሰቃሴ (ተመሳሳይ የግብይት መጠን) እንደሌለውም አይተናል። ስለዚህ ስለ time በቻልነው አቅም ዛሬ በዝርዝር የምናይ ይሆናል።     A good trader needs to understand not only WHERE price is, but also WHEN the market is active. የፎሬክስ ማርኬት የሚከተሉት በተለያዩ ጊዚያት የሚከተሉትን ነገሮች ያደርጋል 👉 Liquidity is higher. 👉 Volatility is higher. 👉 Major economic news is released. 👉 Certain currency pairs become more active. እነዚህ ከላይ ያሉትን እንቅስቃሴዎች ለመረዳትና ለመወሰን ከዚህ በፊት ያየናቸውን Sessions በዝርዝር ማየት ያስፈልጋል። ለአብነትም 👉 Asia session 👉 London session 👉 New york session ✅ ስለ Sessions lesson 4 ላይ ይመልከቱ ? Lesson 4 Time zones አለም በተለያዩ የሰዓት ዞኖች የተከፋፈለች ስለሆነች ይህን time zone አለመረዳትና አለማወቅ ፎሬክስ ማርኬት ላይ ቻርት ላይ ስትገቡ ሰዓቱ ሊዛባባቹህ ይችላል። በተለምዶ Trading view ስትከፍቱ UTC -4 or -5 ሁኖ ነው የምታገኙት። Forext factory ላይ ስትሔዱ ደግሞ  GMT +3 ሁኖ ነው የምታገኙት። ስለዚህ ሁለት የተለያዩ ፕላትፎርሞችን ስትጠቀሙ የሰዓት ልዩነታቸውን ማየት አለባቹህ። ውስብስብ እንዳታረጉት በጣም ቀላል ነው። Ethiopia Time ሀገራችን ኢትዮጵያ East Africa Time zone ውስጥ የምትካተት ሲሆን UTC +3 የምንጠቀም ይሆናል።  ኢትዮጵያ የምድር ወገብ አቅራቢያ ስለምትገኝ አመቱን ሙሉ የምናገኘው የብርሃንና የጨለማ ጊዚያት በጣም ተቀራራቢ ነው በዚህም ምክንያት የሰዓት አቆጣጠራችን ላይ ብሔራዊ የሆነ ለውጥ አናደርግም። አውሮፓና አሜሪካ ስንሔድ ግን በየአመቱ የሰዓት ለውጥ የሚያደርጉ ይሆናል። ይህም ከላይ የጠቀስናቸው Sessions ላይ የሚከፈቱበትና የሚዘጉበት ሰዓት ላይ በእኛ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ልዩነት ያመጣል። Website ላይ ወይም app ላይ የምታስተካክሉት ምንም አይነት ነገር አይኖርም። ✅ From November first week - march 2nd Sunday UTC -5 የሚሆን ሲሆን ?? London session በእኛ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ አራት ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። 👉 New York session በእኛ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት የሚከፈት ሲሆን በብዛት news በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 10:30 ሰለሚለቀቁ ትሬድ ለማድረግ የሚመከረው ከዜና በኋላ ይሆናል። From March 2nd week - November 1st UTC -4 ይሆናል 👉 London በእኛ 3 ሰዓት ይከፈታል 👉 New York በእኛ 8 ሰዓት ይከፈታል, news 9:30 What is a Timeframe ከዚህ በፊት ስለ Candlestick ስናወራ በተወሰነ ስለ Timeframe አውርተናል። ዛሬ በዝርዝር የምናየው ይሆናል። candlestick በተለያየ ጊዚያት አድርገን ማየት እንችላለን #ለምሳሌ አንድን candlestick የ 1ወር, የ1 ሳምንት, የ1 ቀን, የ4 ሰዓት እስከ ሴኮንዶች ድረስ እየቀያየርን ማየት እንችላለን። በብዛት ቻርት ላይ በተደጋጋሚ የምንጠመው የተወሰኑትን timeframe ሲሆን እንደሚከተለው አስቀምጨላቹሃለሁ። Timeframe Table Higher timeframe የሚባሉት 👉 Month 👉 Week 👉 Day 👉 4hr Low Timeframe 👉 1 hour 👉 15 Minutes 👉 5 minutes 👉 1 Minute ወደፊት ቻርት ላይ በምሳሌ የምናየው ይሆናል። ✅ ነገ የዚህ የፁሑፍ ትምህታችን (Part 1) የሚጠናቀቅ ይሆናል። ከዛ ክፍል ሁለት በቪዲዮ ይቀጥላል Quote ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ 🙌 ይቀጥላል ..... ❤️YouTube ❤️Fast Forex ❤️YouTube❤️Fast Forex ይህንን ትምህርት ከወደዳቹህት like👍 🙏❤️...

Lesson 9........

lesson 9 .... ዛሬ ማታ 1:30

ነገ Lesson 9 ይለቀቃል ቅዳሜ live session የሚኖረን ሲሆን ልዩ እንግዳ ተጋብዟል ሁላቹህም ዝግጁ ሁናቹህ ጠብቁን። እንዲነሳና እንዲመለስላቹህ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ እስከ ነገ Comment ላይ አስቀምጡልኘ👇

ይሔ ሳምንት ለኔ የግድያ ሙከራ እያደረገብኝ ነው😂 እናንተ ጋር እንዴት ነው?

የዛሬውን Gold እንዴት አያቹህት?
የዛሬውን Gold እንዴት አያቹህት?

U.S. Department of the Treasury is doubling the amount of money it spends to buy back its own long-term bonds. መንግስት ለረጅም ጊዜ የሸጣቸውን ቦንዶች አሁን ላይ መግዛት ከጀመረ ወደ ገበያው ብዙ ገንዘብ ይለቀቃል ማለት ነው። ይህም የዶላር ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ዝቅ እንዲል ያደርገዋል።     ❤️Fast Forex     ❤️Fast Forex

Gold range
Gold range

Good morning 🌞 17 - 21 high impact news
Good morning 🌞 17 - 21 high impact news