ch
Feedback
Fast forex

Fast forex

前往频道在 Telegram
6 315
订阅者
+23524 小时
+9057
+1 41130
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+1 707
在6个频道中
六月 '26
+225
在3个频道中
Get PRO
五月 '26
+220
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+87
在2个频道中
Get PRO
三月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+293
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+172
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+115
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+825
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+437
在2个频道中
Get PRO
八月 '25
+112
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+459
在5个频道中
Get PRO
六月 '25
+962
在8个频道中
Get PRO
五月 '25
+478
在4个频道中
Get PRO
四月 '25
+21
在5个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 421
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+901
在9个频道中
Get PRO
一月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+4
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+8
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+3
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+11
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+31
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+121
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+117
在4个频道中
Get PRO
四月 '24
+190
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+292
在10个频道中
Get PRO
二月 '24
+99
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+101
在7个频道中
Get PRO
十二月 '23
+367
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+746
在12个频道中
Get PRO
十月 '23
+1 272
在3个频道中
Get PRO
九月 '23
+834
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+867
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+951
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+137
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+603
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
29 七月+88
28 七月+244
27 七月+2
26 七月+34
25 七月+187
24 七月+126
23 七月+39
22 七月+321
21 七月+140
20 七月+103
19 七月+1
18 七月+58
17 七月+27
16 七月+83
15 七月0
14 七月+1
13 七月+2
12 七月+1
11 七月0
10 七月0
09 七月+27
08 七月+2
07 七月+47
06 七月+6
05 七月+88
04 七月0
03 七月+54
02 七月0
01 七月+26
频道帖子
ዛሬ ትሬድ ለምታደርጉ FOMC እንዳይረሳ 🚩

2
没有文字...
1 099
3
Lesson 3 ዛሬ ማታ 1:30 .....
1 176
4
የዛሬው ክፍል ሶስት ትምህርታችን ነገ የሚለቀቅ ይሆናል።
1 444
5
እንዴት አመሻቹህ ነገ አዲስ የትሬዲንግ ሳምንት የምንጀምር ይሆናል። ይህ ሳምንት July የመጨረሻ ሳምንት ነው። ሰኞ እና ማክሰኞ ማርኬቱን የሚያንቀሳቅሱት ዜናዎች የሉንም። እሮብ 🚩FOMC የሚኖረን ይሆናል። ስለዚህ ትሬድ የምታደርጉ ጥንቃቄ እንዳይለያቹህ። ✅ነገ ክፍል ሶስት የትሬዲንግ ትምህርታችን የሚቀጥል ይሆናል። መልካም ሳምንት 🖼
1 616
6
Forex Trading Series          PART 1⃣                   Lesson 2 1. What Is Forex Trading? Forex ( Foreign Exchange) የውጭ ምንዛሬ ማለት ነው:: 👉 Forex Trading ሲሆን ደግሞ የውጭ ምንዛሬ ግብይት ማለት ነው። ምሳሌ የአሜሪካ ዶላር እና የኢትዮጵያ ብር እኛ ኢትዮጵያዊያን ከባንኮች የአሜሪካ ዶላር እንገዛለን። የአሜሪካ ዶላር ከውጭ ሲላክልን ለባንኮቹ እንሸጣለን። Forex trading ይህ ነው የሁለት ሀገሮች ገንዘብ እርስ በእርስ ሲገበያዩ። Forex Trading በአለም ላይ ትልቁ ግብይት የሚፈፀምበት ገበያ ሲሆን በ24 ሰዓት ከ6.5 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ግብይት ይፈፀምበታል። 2. How Forex Trading Works?    ፎሬክስ ትሬዲንግ እንዴት ይሰራል? እኛ ትሬድ የምናደርገው ላይ ስንመጣ ደግሞ የራሱ የሆነ ሲስተም አለው። ይህ ሲስተም የሚሰራው ሁለት ጥንድ በሆኑ ገንዘቦች ይሆናል። 👉 Currency with Currency      EUR/USD      GBP/USD      USD/JPY 👉 Metal/Stock/Indice with Currency XAUUSD = Gold USOIL APL TSLA እነዚህን ማርኬቱ ላይ ትሬድ ልናደርግ እንችላለን። 👉 ስንገዛ እና ስንሸጥ (Buy/Sell) ስንል ባለቤት የምንሆንበት/ባለቤትነታችንን የምናጣበት ነገር የለም። የምንገዛውና የምንሸጠው Position እንጅ Asset አይደለም ስለዚህ Own የምናደርገው ነገር የለም። ለምሳሌ XAUUSD ወርቅን 4500 ዋጋው ቢሆን Analysis ሠርተን ከጨረስን በኋላ ዋጋው እንደሚጨምር ከተረዳን Buy ብንል አንድ ኪሎ ወርቅ ገዛን ማለት አይደለም። ወርቅ(XAUUSD) ዋጋው ይጨምራል ብለን የሆነ ገንዘብ Risk አደረግን ማለት ነው። ስለዚህ Buy and Sell ስንል ምንም አይነት ሃብት አንገዛም አንሸጥም። እውቀትን መሠረት ያደረገ ትንታኔ(Analysis) ሠርተን ዋጋው ይወጣል/ይወርዳል ብለን መግዛትና መሸጥ ነው። 👉 Forex trading በሳምንት 5ቀን ከሰኞ -አርብ 24 ሰዓት ይሰራል። 👉 Currency pair ከላይ እንደነገርኳችሁ ትሬድ ለማድረግ ግዴታ ሁለት ገንዘብ ያስፈልጋል። በአንድ ገንዘብ ብቻ ትሬድ አይደረግም።   EUR/USD አንድ ዩሮ ምን ያክል ዶላር ነው? 1 euro = 1.15 USD   GPB/USD   USD/JPY   XAU/USD   USD/ETB አንድ የአሜሪካ ዶላር ስንት ብር ነው? 1 USD = 150 ETB   ከላይ ያለውን Base Currency ስንለው ከታች ያለውን Quote Currency እንለዋለን። EUR/USD   EUR= base  USD=  Quote XAU/USD   XAU= base  USD= Quote USD/JPY   USD= base    JPY= Quote 3. BUY & SELL     መግዛትና መሸጥ ✅ Buy = Long ሁለቱም ተመሳሳይ ትርጉም የሚኖረው ሲሆን መግዛት ወይም ዋጋው ይጨምራል ማለት ነው። 👉 Bullish Market ዋጋው እየጨመረ ያለ ገበያ ማለት ነው። ወደፊት በዝርዝር እናየዋለን። ምሳሌ USOIL ናፍጣና ቤንዚን በጦርነቱ ምክንያት በጣም እየጨመረ ነው።  ከጦርነቱ በፊት 1 በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ 60 ዶላር አካበቢ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ ግን ያው አንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ከ100 ዶላር በላይ ሆኗል። ስለዚህ ይህን Bullish market ብለን እንጠራዋለን። ✅ Sell = Short ሁለቱም ተመሳሳይ ትርጉም የሚኖረው ሲሆን መሸጥ ወይም ዋጋው ይቀንሳል ማለት ነው።   👉 Bearish Market ዋጋው እየቀነሰ/እየወረደ ያለ ገበያ ምሳሌ የኢትዮጵያ ብር ከ አሜሪካ ዶላር ምንም እንኳን በኢትዮጵያ ብር ትሬድ ባናደርግም ለምሳሌነት ግን እጠቀመዋለሁ። ከሁለት አመት በፊት 1 ዶላር 54 ብር አካባቢ ነበር። የኢትዮጵያ ብር devaluate ከተደረገ በኋላ አንዱ ዶላር 70, 90, 120, 140, 150 ብር...... እየሆነ መጣ ስለዚህ የኢትዮጵያ ብር ከአሜሪካ ዶላር አንፃ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ እየቀነሰ መጣ። ይህን Bearish Market ብለን እንጠራዋለን። 4. Major Currency Pairs    በብዛት ትሬድ የሚደረጉ ገንዘቦች EUR/USD GBP/USD USD/JPY USD/CHF AUD/USD NZD/USD USD/CAD ከዚህ ውስጥ መርጣቹህ አንዱን/ሁለት ነው ትሬድ ልታደርጉ የምትችሉት። 5. Market Participants     እዚህ ገበያ ውስጥ ማነው የሚሳተፈው 👉 Central Banks ብሔራዊ ባንኮች የአሜሪካ የእንግሊዝ የቻይና..... ብሔራዊ ባንኮች። 👉 Commercial banks የንግድ ባንኮች 👉 Companies 👉 Retail traders እኛ ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ🙌 ያልገባቹህ ነገር ካለ፣ አስተያየትም ካለ Comment ላይ ፃፉ ይቀጥላል ..... የቤት ስራ 🏠 እኛ(Retail traders) ትሬድ ስናደርግ ማርኬቱ ላይ ትፅእኖ እናመጣለን አናመጣም? ምክንያት? መልሳቹህን comment ላይ ላኩልኝ ይህንን ትምህርት ከወደዳቹህት like👍 በማድረግ ለጓደኞቻቹህ Share or forward    @fast_forex1 @fast_forex1    @fast_forex1 @fast_forex1
1 886
7
የዛሬው ትምህርታችን 1:30 ሲል ይቀቃል Live session next week new yemijemerew
1 597
8
ዛሬ ማታ ክፍል ሁለት ይቀጥላል ........
1 915
9
+1
Amharic_Mark_Douglas_Trading_in_the_Zone_1_1_240525_114613_1_1.pdf
2 337
10
+1
👆ለ ሳይኮሎጂ የሚጠቅማቹህ አሪፍ መፃፍ ነው "Trading in the zone" ይባላል። በአማርኛም በእንግሊዘኛም ከላይ አስቀምጨላቹሃለሁ። Share for your friends @fast_forex1 @fast_forex1 @fast_forex1 @fast_forex1
1
11
Forex Trading series          PART 1⃣            Lesson 1 መግቢያ Forex trading አሁን ላይ በአለም ገበያ እንቅሰቃሴ 9.5 ትሪሊዮን ዶላር በ24 ሰዓት ውስጥ የሚገበያይበት ነው። ይህን የገበያ ሁኔታ በማየትና የተወሰኑ ስኬታማ የፎሬክስ ትሬደሮችን የቅንጦት ህይወት በማየት ጀማሪ ሰዎች ገንዘብ የሚታፈስበት ስለሚመስላቸው እንዲሁ ስለ ፎሬክስ ትሬዲንግ ምንም እውቀት ሳይኖራቸው ገብተው ትሬድ በማድረግ ያላቸውን ገንዘብ ይከስራሉ። ይህንንም በመረዳት የፎሬክስ ትሬዲንግ መሠረታዊ ትምህርት አስፈላጊ በመሆኑ ለእናንተ ለቻናላችን አባላት ትምህርቱን በነፃ በዚሁ በቻናላችን ለመስጠት ወስነናል። ትምህርቱ ምን አይነት ክፍል ይኖረዋል? ይህ ተከታታይ ትምህርታችን በሶስት ክፍሎች የተከፋፈለ ይሆናል። ✅ Part 1 (ክፍል 1)    👉 መሠረታዊ የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርት እና መሠረታዊ የገበያ ትንታኔዎችን በፁሑፍ የምንማር ይሆናል። ✅ ክፍል 2   👉 በክፍል 1 በጹሑፍ ያየናቸውን Basic forex trading terms and Fundamental analysis በቪዲዮና በፎቶ የምንመለከት ይሆናል። 👉 ስለ technical analysis እያንዳንዱን ነገር በዝርዝር የምንመለከት ይሆናል ✅ ክፍል ሶስት     👉 Advanced forex trading በዝርዝር የምንመለከት ይሆናል። ✍ እያንዳንዱ ክፍል ቢያንስ አስር ንዑስ ክፍል የሚኖረው ይሆናል። ስለዚህ አንዱን ክፍል ለመጨረስ ቢያንስ 10 ቀን ያስፈልገናል። ትምህርቱ መቼ መቼ ይሰጣል?   ይህ የተከታታይ ትምህርታችን በሳምንት ሶስት ቀን የሚቀርብ ይሆናል።     👉 ሰኞ     👉 እሮብ     👉 ቅዳሜ ✍ የቅዳሜው ትምህርታችን ለየት ያለ ሲሆን ተጋባዥ እንግዶችን በማምጣት ከእናንተ ጋር የቀጥታ ስርጭት የልምድ ልውውጥ የሚኖረን ይሆናል። ከእናንተ ምን ይጠበቃል?   👉 ፎሬክስ ትሬዲንግ እንዲህ እንደምታስቡት በቀላሉ ገንዘብ የሚታፈስበት ስራ አይደለም! 👉 ትዕግሥት፣ እውቀትና ልምድ ያስልገዋል ስለዚህ ቁጭ ብላቹህ ለመማርና ለመለማመድ ጊዜ ከሌላቹህ መጨረሻቹህ መክሰር ነው። 👉 ማንኛውም አስተማሪ መንገድ በመጠቆም ለማወቅ እረጅም ጊዜ የሚያስፈልገውን ትምህርት በአጭሩ እንድትማሩት ያደርጋል እንጅ ስኬታማ አያደርጋቹህም። ስኬታማ የሚያደርጋቹህ ራሳቹህን ችላቹህ በራቹህን ዘግታቹህ ያለማቋረጥ የምታደርጉት ልምምድ ነው። 👉 ይህንን የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከዛሬ ጀምሮ እያንዳንዱን ነገር በመከታተል ያልገባቹህን ነገር በመጠየቅ መማር ትችላላችሁ። ዛሬ እዚህ ጋር አበቃሁ🙌 Next Lesson👇 What is Forex Trading? ይህንን ትምህርት ለጓደኞቻቹህ Share or forward @fast_forex1 @fast_forex1
2 503
12
Our first lesson will release at 3 pm (LT)
2 048
13
የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችንን ዛሬ ማታ የምንጀምር ይሆናል። ይህንን መልእክት ፎሬክስ መማር ለሚፈልጉና እየተማሩ ላሉ ጓደኞቻቹህ ላኩላቸው። ቻናላችንን join and share👇👇👇 @fast_forex1 @fast_forex1 @fast_forex1 @fast_forex1
2 745
14
ድምፅ በሠጣቹህት መሠረት ከ75% በላይ የምትሆኑት መሠረታዊ የሆኑት የፎሬክስ ትሬዲን ትምህርት ያስፈልጋቹሃል። ስለዚህ ከነገ ጀምሮ ትምህርቱን የምንጀምር ይሆናል። ስለ ትምህርቱ አጠቃላይ ገለፃ ማታ እልክላቹሃለሁ።
2 912
15
Good morning guys ለሁላቹህም መልካም የትሬዲንግ ሳምንት ይሁንላቹህ ከላይ ያለው vote እያደረጋችሁ
2 808
16
የመሠረታዊ ፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችንን ለመጀመር ያላቹህበትን ደረጃ ማወቅ አለብኝ። ምን ደረጃ ላይ ናቹህ?
3 082
17
የመሠረታዊ ፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችንን ለመጀመር ያላቹህበትን ደረጃ ማወቅ አለብኝ። ምን ደረጃ ላይ ናቹህ
36
18
ሳምንታቹህ እንዴት ነበር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት
2 531
19
ሠላም እንዴት ናቹህ ቀጣይ ሳምንት መሠረታዊ የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርት የምንጀምር ይሆናል። @fast_forex1
2 873
20
CPI 3.5% lower than expectation 3.8
CPI 3.5% lower than expectation 3.8
2 939