ar
Feedback
Fast forex

Fast forex

الذهاب إلى القناة على Telegram

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Fast forex

تُعد قناة Fast forex (@fast_forex1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 431 مشتركاً، محتلاً المرتبة 10 227 في فئة الاقتصاد والمالية والمرتبة 2 922 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 431 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 2 166، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -2، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 33.15‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 8.26‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 789 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 944 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل የውጭ, ምንዛሪ, ከፍተኛ, ሕጋዊ, ርምጃ.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
DM @Kings30 Buy ads: https://telega.io/c/fast_forex1

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الاقتصاد والمالية.

11 431
المشتركون
-224 ساعات
-1777 أيام
+2 16630 أيام
أرشيف المشاركات
Fear is the lack of practice Open your fxreplay...... https://www.fxreplay.com/ Live ገንዘብ ከማስገባታቹህ በፊት Strategy Backtest በማድረግ ከቻርት ጋር ያላቹህን ቁርኝት አሳድጉ። How to use fxreplay👇            YouTube video          ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex

ሳምንታቹህ እንዴት ነበር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት comment about your week👇

#Jk Notcoin and Hamster የሰራቹህ ሰዎች ግን የት ላይ ናቹህ😁😁

የአሁኑን ውሳኔ ተመልከቱት በ4% እንዲጨምር ስለወሰኑ ዶላር የመግዛት አቅሙ ጨምሮ XAUUSD bearish ሆኗል። Go and check the chart

FOMC ምንድነው? The Federal Open Market Committee (FOMC) is the branch of the U.S. Federal Reserve (the Fed) that determines monetary policy for the United States. FED ስንል በእኛ ሃገር አሠራር መሠረት እንደ ብሔራዊ ባንክ ብላቹህ አስቡት። የአሜሪካን Monetary policy በተመለከተ የሚወስነው ይህ fed ብለን የምንጠራው ተቋም ነው። FOMC በዚህ Fed ብለን በምንጠራው ተቋም ውስጥ የሚገኝ ስራ ነው። FOM committee በዋናነት ስራው የአሜሪካን(dollar) interest rate መወሰን ሲሆን ውሳኒያቸውም interest rate ሊቀንሰው፣ ሊጨምረው ወይም ባለበት እንዲቀጥል ማድረግ ነው። ✅ FOMC በአመት 8 ጊዜ Meeting ይኖራቸዋል። Rate Hikes (Hawkish) 🔝 interest rate እንዲጨምር ሲወስኑ። በዚህ ጊዜ የዶላር አቅም ይጨምራል ማለት ነው ምክንያቱም ሰዎች ገንዘባቸው በእጃቸው ከመያዝ ወይም እቃ ከመግዛት ይልቅ መቆጠብን ይመርጣሉ። b/c interest rate high. Rate Cuts (Dovish) 🔽interest rate እንዲቀንስ ሲወስኑ። በዚህ ጊዜ የዶላር አቅም ይቀንሳል ምክንያቱም ባንኮች የሚሰጡት የወለድ(interest rate) ስለሚቀንስ ሰዎች ከባንክ ያላቸውን ገንዘብ ማስወጣት ይጀምራሉ ገንዘብ በእጃቸው ያለም ባንክ ከማስገባት ይልክ በእጃቸው ማቆየት ይመርጣሉ። በዚህ ጊዜ ሁሉም ሰው በእጁ ገንዘብ ስለሚገኝ የገንዘቡ የመግዛት አቅም እየቀነሰ ይመጣል። important⚠️ ✅Rate Hikes (Hawkish) 👉 የዶላር አቅም ይጨምራል ከዶላር ጋር ጥንድ የሆኑት XAUUSD, EURUSD... Bearish ይሆናሉ። ✅Rate Cuts (Dovish) 👉 የዶላር አቅም ይቀንሳል፤ ከዶላር ጋር ጥንድ የሆኑት XAUUSD, EURUSD..... Bullish ይሆናሉ። Our topic👇 FOMC በ FED ስር ያለ ኮሚቴ ሲሆን የወለድ ምጣኔን (interest rate) በተመለከተ ውሳኔ የሚወስን ነው። ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex

About FMOC note እያዘጋጀሁላቹህ ነው። እስከዛው ግን What is FOMC? tell me your information about it? Comment👇 ur answer

Good morning Family Today we have FOMC ⚠️ FOMC ባለቀን ትሬድ ባታደርጉ ይመከራል። በኋላ ስለ FOMC የምናወራ ይሆናል
Good morning Family Today we have FOMC ⚠️ FOMC ባለቀን ትሬድ ባታደርጉ ይመከራል። በኋላ ስለ FOMC የምናወራ ይሆናል

እኔ ጋር የተወሰነ USDT አለ የምትፈልጉ Inbox👇 @Kings30 @Kings30

እኔ ጋር የተወሰነ USDT አለ የምትፈልጉ Inbox @Kings30 @Kings30

This week high impact news
This week high impact news

ሳምንታቹህ እንዴት ነበር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት comment about your week👇

🎆🎆2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣🎆🎆 🎆🎆  መልካም አዲስ ዓመት 🎆🎆 💙💙💙💙💙  💙💙💙  💙💙💙💙

Closing the Year with Gratitude ​We are down to the final hours of 2018! ​Above all market strategies and chart patterns, we start by thanking God for the gift of life, protection, and continuous growth throughout this entire year. ​Thank you to every trader in this community for walking this journey with us. Enjoy these last moments of the year with family and loved ones, reflect on how far you’ve come, and prepare your mindset for what’s ahead. ​Glory to God for all things! 🙏❤️

🔥 GOLD SCALPING TRADER 🔥 📊 TRADE GOLD WITH A PLAN — NOT EMOTIONS! Want to stay updated on XAUUSD (Gold) and improve your s
🔥 GOLD SCALPING TRADER 🔥 📊 TRADE GOLD WITH A PLAN — NOT EMOTIONS! Want to stay updated on XAUUSD (Gold) and improve your scalping approach? Inside our Telegram community: ✅ Gold market analysis ✅ XAUUSD trading setups ✅ Scalping ideas & market updates ✅ Risk-management tips ✅ VIP premium mentorship/signal ✅ Investment scheme ✅ Forex trading education ✅ A community of traders focused on improving 🎯 Learn. Analyze. Trade smarter. 👇 JOIN GOLD SCALPING TRADER NOW 👉 https://t.me/FOREX_GOLD_SCALPING_TRADERS

Tip of the day
High timeframe analysis > Low timeframe analysis You must follow HTFA Low timeframe የማርኬቱን ትክክለኛ አቅጣጫ ላያሳያቹህ ይችላል ስለዚህ ትክክለኛ የማርኬቱን አቅጣጫ ለማየት or Bias ለማውጣት High timeframe ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቹህ! ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex

Bank holiday Bank holiday ስንል በአጭሩ የህዝብ በዓላት የሚቀበሩበት ቀን ማለት ነው በዚህ ቀን ሁሉም የባንክ ወይም የፋይናንስ ሴክተሮች ይዘጋሉ። ነገር ግን Retail forex broker ብለን የምንጠራቸው ክፍት ስለሚሆኑ የፎሬክስ ትሬዲንግ ማርኬት ክፍት ነው። Bank holiday በሚኖርበት ቀን ትሬድ ማድረግ የማይመከር ሲሆን ዋና ምክንያቱ ደግሞ 👉 Lower trading volume 👉 Reduced liquidity 👉 Wider spread ስለዚህ Bank holiday በሚሆን ቀን ምን አልባት ትሬድ የምትገቡ ካላቹህ ጥንቃቄ ያስገዋል ማለት ነው። ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex

ዛሬ US bank holiday ነው ለመሆኑ Bank holiday ምንድነው?

👆This week high impact news
👆This week high impact news

ሳምንታቹህ እንዴት ነበር? 🥰 ትርፋማ 😢 ኪሳራ 👌 የተማርኩበት comment about your week👇

⚠️ NFP Day ያለን ካፒታል እውቀት ከማናገኝበት ትሬድ ጠብቆ ማቆየትም ከትርፍ በላይ ነውFirst protect your account! ❤️Fast Forex ❤️Fast Forex