💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 051 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 102,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 444 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 051 名订阅者。
根据 25 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -110,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.82%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.65% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 347 次浏览,首日通常累积 1 075 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 051
订阅者
无数据24 小时
-397 天
-11030 天
帖子存档
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
ለመርከዝ ቢላል የሒፍ ዝ ተማሪወች እየተሰጠች ያለች ሪሳላ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=06845ddaff1b942e89
🛑መፍተሔ...
➲ የቴሌግራም አካውንታችንን ማን እየተጠቀመበት ነው?
➲ ማን ነው የጠለፈኝ?
➲ እንዴትስ መጠለፌን አውቃለሁ?
➲ የተጠለፈውንስ እንዴት ማስለቀቅ እችላለሁ?
◈ለእነዚህ ጥያቄዎች አጭር ማብራሪያ በዚህ ቪዲዮ አለ!- በድጋሜ የተለጠፈ-
ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
መፅሐፉን ለማግኘት አድራሻ አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት ዋጂዲ የገበያ ማዕከል አንደኛ ፎቅ እንዲሁም የክልል ከተሞች እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያላቹህ በመደወል +251928444408 በቴሌግራም userename @merkatozon እና በዋትሳፕ ማናገር ትችላላቹህ
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
« ወንድሜ ሆይ አይዞህ ያች የልብ፣ የአይን ማረፊያ ሚስትህ ልታገኛት ትንሽ ጊዜ ብቻ የቀረህ...ታገስ... ያም የአባትነት ግርማ ሞገስ የምትላበስበትም ቀን ተቃርቧል አቡ ፉላን የሚለዉ የህልም ስያሜህ በእዉን ደረትህ ላይ አቅፈህ ፉላንን የምትስምበት ቀን ቅርብ ነዉ..ወደ ጌታህ ተቃረብ ፣ከደጁ አትጥፋ፣ አላህ ከመልካሟ ጋር እንድያጋጥምህ.... አላህ ከአንተ ጋር ይሁን! አላህ ከመልካሟ ጋር ያጋጥምህ..! አንተንም መልካም ያድርግህ 🤲
=
• ኢማን ያለው ወንድ አይጎዳሽም’ ለሚሉት ሁሉ፦ እውነተኛ ኢማን ያለውማ ትኩር ብሎ እንኳ አይመለከትሽም! 💯🔥”
=
t.me/https_Asselefya1
