ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 050 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 102 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 444 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 050 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -110، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 23.82‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 7.65‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 347 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 075 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 050
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-397 أيام
-11030 أيام
أرشيف المشاركات
የሰነበተ ነዉ አጋጣሚ አገኘሁት ተጠቀሙበት በቃ....

« ከቻናላችን አጭጭር ቁም ነገር አዘል መልእክቶች »

ለመርከዝ ቢላል የሒፍ ዝ ተማሪወች እየተሰጠች ያለች ሪሳላ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=06845ddaff1b942e89

• የበሰለ አእምሮ ባለቤት ምክር 👌

🛑መፍተሔ... ➲ የቴሌግራም አካውንታችንን ማን እየተጠቀመበት ነው? ➲ ማን ነው የጠለፈኝ? ➲ እንዴትስ መጠለፌን አውቃለሁ? ➲ የተጠለፈውንስ እንዴት ማስለቀቅ እችላለሁ? ◈ለእነዚህ ጥያቄዎች አጭር ማብራሪያ በዚህ ቪዲዮ አለ!- በድጋሜ የተለጠፈ- ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን t.me/AbuSufiyan_Albenan

መፅሐፉን ለማግኘት አድራሻ አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት ዋጂዲ የገበያ ማዕከል አንደኛ ፎቅ እንዲሁም የክልል ከተሞች እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያላቹህ በመደወል +251928444408 በቴሌግራም userenam
መፅሐፉን ለማግኘት አድራሻ አንዋር መስጊድ ፊት ለፊት ዋጂዲ የገበያ ማዕከል አንደኛ ፎቅ እንዲሁም የክልል ከተሞች እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያላቹህ በመደወል +251928444408 በቴሌግራም userename @merkatozon እና በዋትሳፕ ማናገር ትችላላቹህ

አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በ
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

« ወንድሜ ሆይ አይዞህ ያች የልብ፣ የአይን ማረፊያ ሚስትህ ልታገኛት ትንሽ ጊዜ ብቻ የቀረህ...ታገስ... ያም የአባትነት ግርማ ሞገስ የምትላበስበትም ቀን ተቃርቧል አቡ ፉላን የሚለዉ የህልም ስያሜ
« ወንድሜ ሆይ አይዞህ ያች የልብ፣ የአይን ማረፊያ ሚስትህ ልታገኛት ትንሽ ጊዜ ብቻ የቀረህ...ታገስ... ያም የአባትነት ግርማ ሞገስ የምትላበስበትም ቀን ተቃርቧል አቡ ፉላን የሚለዉ የህልም ስያሜህ በእዉን ደረትህ ላይ አቅፈህ ፉላንን የምትስምበት ቀን ቅርብ ነዉ..ወደ ጌታህ ተቃረብ ፣ከደጁ አትጥፋ፣ አላህ ከመልካሟ ጋር እንድያጋጥምህ.... አላህ ከአንተ ጋር ይሁን! አላህ ከመልካሟ ጋር ያጋጥምህ..! አንተንም መልካም ያድርግህ 🤲 =

የኔ ልባም ሴት🫵 ምንም ነገር የማያስደነግጣት ጠንካራ ሴት ሁኚ ። ”ትችያለሽ ጀግናዬ💪🏾👈” =

• ኢማን ያለው ወንድ አይጎዳሽም’ ለሚሉት ሁሉ፦ እውነተኛ ኢማን ያለውማ ትኩር ብሎ እንኳ አይመለከትሽም! 💯🔥” = t.me/https_Asselefya1