ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 922 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 268,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 549 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 922 名订阅者。

根据 13 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -161,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 14 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 922
订阅者
无数据24 小时
-487 天
-16130 天
帖子存档
- ﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا هَل أَدُلُّكُم على تجارة تنجيكم من عذاب أليم﴾. - ابن باز رحمه اللّٰه.

ጥያቄ፡- ሴት እርድ ማረድ ትችላለች? ያረደችውን መብላትስ ይፈቀዳል? መልስ፡- ከነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በትክክለኛ ሱና እንደተገኘው ሴቷም ልክ እንደ ወንዱ ማረድ ትችላለች፡፡ ሙስሊማ ወይም ኪታቢያ ከሆነች እና #ሸሪዐዊ በሆነ መልኩ ካረደች፣ በሷ ቦታ ሊያርድ የሚችል #ወንድ_ቢኖር_እንኳን ያረደችውንም መብላትም ይፈቀዳል፡፡ ያረደችውን ለመብላት ስታርድ ወንድ በመጥፋቱ ማረዷ መስፈርት አይደለም፡፡ ሸይኽ ዐብዱልዐዚዝ ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ (መጅሙዕ፡ 23/82) = https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ወንድ ልጅ ሲሰበር ዝም ነው የሚለው ውስጡ ይጎዳል በጣም ድክምምም ይላል ቢዚ ለመሆን ይሞክራል በሚጎዳው ነገር እንኳን ቢሆን ከዛ በጣም ቁጡ እና ግድ የለሽ. ሊሆን ይችላል በዚህ ምክንያት ብዙ እህቶች ሊጎዳ ይችላል እና ወንድን ልጅ አትጉዱ እህቶቸ እርሱም ሰው ነው ይጎዳል እሺ

🔖 አያመ ተሽሪቅን መፃም አስመልክቶ በወር ሶስት ቀን (11,12,13) መፃምን ያስለመደ ሰው የአያመ ተሽሪቅ 13ኛውን ቀን መፃም ይፈቀድለታልን? 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14546

እርሰዎ ግን ለመተቸት አልፈጠኑም ወይ?¡ የበሉበትን ወጭት ሰባሪ እንዳያስብለዎት ፈራሁ ትናንት የኖሩበትን ዛሬ ሲያቧጭቁት¡¡¡

ገንዘብ ቢኖረውም ባይኖረውም በዒድ ከሚያሳዝኑኝ ሰዎች አንዱ ከቤተሰቡ ተለይቶ የሚኖር ላጤ ነው።ገንዘብ ከሌለው ደግሞ ይበልጥ ያሳዝናል። አላህ መልካም የትዳር አጋር ይወፍቃችሁ። አብሽር! አንድ ቀን ያልፍ ይሆናል! ባይሆን በዚህ ቀን አላህን ከምትጠይቋቸው የአኺራህና የዱንያ ጉዳዮቻችሁ አንዱ አድርጉት። ከልብ ለምኑት! የምር ላጤነት'ኮ ያውም በዒድ አስከፊ ነው። የቀመሰ ይበልጥ ያውቀዋል¡ አቦ ላጤ ምን ዒድ አለው¡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

"ሁሉ ሙሉ ነዉ። ጥሩ ለብሰን ጥሩ በልተን ጥሩ ጠጥተን" ከኡማዉ ተቀላቅለን ሰግደን ግን የሆነ ቅር የሚል ነገር አለ ዒድ ያለ ቤተሰብ !💧 እስኪ ይሁን አልሃምዱሊላህ አብሽሩ ይሄም ያልፋል! =

👉ጣፋጭ ተክቢራ ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው 《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》 =

የቤትሽን ገመና ውጭ አትዝሪ ~ ተሰባስበው ባሎቻቸውን በማማት የሚጠመዱ ሴቶች አሉ። አንዳንዶቹ ከነዚህ የሃሜት ድግሶች መልስ በባሎቻቸው ላይ ያቄማሉ። ውስጣቸው ይደፈርሳል። ቀጥታ ግጭት ውስጥ የሚገቡም አሉ። እነዚህ ሃሜቶች አንዳንዴ ሄደው ሄደው ቤት የሚያፈርሱ ሊሆኑ ይችላሉ። ሴቶች በባሎቻችሁ ላይ እንድትሸፍቱ ከሚያደርጉ አጉል መካሪዎች ተጠንቀቁ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

•• قالَ الشَّيخ العلّامَة ابنُ عُثَيْمِين رحمهُ الله : يَنبَغِي لِلإنسانِ يَومَ عَرَفَةَ أنْ يَختارَ الأدعيةَ الوارِدَةَ ومِنها أنَّ النَّبيَّ ﷺ كان يُكـثِـرُ: "رَبَّـنَا آتِـنَا فِي الدُّنْيَا حَسَـنَةً وَفِي الآخِـرَةِ حَسَـنَةً؛ وَقِنَا عَـذَابَ النَّارِ" ومِنَ الذِّكرِ قَولُ النَّبيِّ ﷺ "أَفْضَلُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ وَأَفْضَـلُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لا إِلَهَ إِلَّا الله وَحْـدَهُ لَا شَـرِيكَ لَـهُ؛ لَـهُ الْمُلْكُ وَلَـهُ الْحَمْدُ وَهُـوَ عَـلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيــر". ‏‌‏⤶ الشَّرْحُ المُمتِعُ لابن عُثيمين (٧ /٢٩٥) =

«ነዉር የሌላቸው ሰዎች አጋጥመዉኝ ነበር። የሰው ነዉር መከታተል ሲጀምሩ አላህ ነዉራቸዉን አጋለጠባቸው። ነዉር ያለባቸው ሰዎችም አጋጥመውኛል። ስለ ሰው ነዉር ግድ አልነበራቸዉም። በዚህም የተነሳ ነዉራቸው ተደበቀላቸው።» ኢማም ማሊክ―ረሒመሁሏህ― =t.me/AbuSufiyan_Albenan

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የአፋልጉን ጥሪ በፎቶው የምትመለከቱት ተፈላጊ ሰኢድ እንድሪስ ዕድሜው 16 አመት ሲሆን ተወልዶ ያደገው በደቡብ ወሎ ሀርቡ ነው። እንደማንኛዉም ሰዉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የአፋልጉን ጥሪ   በፎቶው የምትመለከቱት ተፈላጊ ሰኢድ እንድሪስ ዕድሜው 16 አመት ሲሆን   ተወልዶ ያደገው በደቡብ ወሎ ሀርቡ  ነው። እንደማንኛዉም ሰዉ ሰርቼ እለውጣለሁ ብሎ ወደ ሳኡዲ ከወጣ 8ወር አልፈዉታል ምን አልባት ተይዞም ከሆነ ከአምስት ወር በፊት ድበር ደርሻለሁ ብሎ ደዉሎል ከዛ ወደዚህ ድምፁ የለም ከቤት ከወጣ ወራቶች ያለፉት  ሲሆን እስከ አሁን  የት እንደ ደረሰ እና የት እዳለ አናውቅም። ካያችሁት እንድታሳውቁን ዘንድ በአላህ ሥም እንጠይቃችሗለን።   የመልካም ስራችሁን ምንዳ ከአላህ አታጡትምና መልእክቱን ሼር በማድረግ  ተባበሩን። እዲሁም ልጃችን  ወንድማችንን በሰላም ከቤተሠቦቹ ጋር አሏህ እዲያገናኘን በመልካም ዱአችሁ አትርሱን። *የጉርፕና የቻናል ባለቤቶች ሸር ብታደርጉልን* *ፈላጊ ቤተሰቦቹ* 0938925183 0590449577 0582722974

🔖 የአረፋን ቀን በምን አይነት መልኩ መጠቀም እንዳለብን የተዳሰሰበት ነሲሀ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ . 🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🔴👉የአረፋ ቀን መፃም ያለው ምንዳ የተዳሰሰበት ምክር قال الرسول ﷺ : " صيامُ يومِ عرفةَ ، أَحتسبُ على اللهِ أن يُكفِّرَ السنةَ التي قبلَه، والسنةَ التي بعده " 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14533