ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 265 подписчиков, занимая 6 126 место в категории Религия и духовность и 2 371 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 265 подписчиков.

Согласно последним данным от 09 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 6, а за последние 24 часа — -1, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.40%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.72% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 340 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 244 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 10 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 265
Подписчики
-124 часа
-127 дней
+630 день
Архив постов
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ 🎉አህሌን ወሳህለን 🎉 መልካም የትዳር ዘመን እንመኛለን! በቻናሉም የተሻለ ነገር እንጠብቃለን ! መልካም ጊዜ...! =

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ! እንደት ከረማችሁ ወዳጆቼ!? «ማግባት እንደዚህ ያስጠፋል እንዴ» ያላችሁኝ የት ናችሁ? እነሆ ተመልሻለሁ¡ ብቻዬን እንዳልመጣ ደግሞ ይኸው በአዲስ እንግዳ መጥቻለሁ! እስከዛሬ ድረስ በዚህ ቻናል ላይ አንድም ቀን ከእኔ ውጭ አስተዳዳሪ(አድሚን) አልነበረም። ከዛሬ ጀምሮ ግን ከ ህይወት አጋሬ ኡሙ ሱፍያን (ሀናን) ጋር በመሆን ይህንን ቻናል በጋራ የምናስተዳድረው ይሆናል። ስለጠፋሁበት ጊዜ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አሁን ግን በአዲስ ጉልበትና በተሻሉ ሀሳቦች ወደ እናንተ ተመልሰናል! አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን

ጉዳይህ ውስብስብ ሊሆን ይችላል፣ በሆኑ ነገሮች አለመሳካት ደብሮህ ሊሆንም ይችላል… በዚያ ሁኔታ አንዳንድ ጓደኞችህን ስታገኝ ግን ከልብህ ትስቃለህ…እስክትረሳው…  አንተ ፈገግ እንድትል የሚያስገደድ ሀይል ያለው ጓደኛ ይኑርህ… ረሱል በዋሻው ውስጥ  ለአቡበክር በጨነቀው ሰዓት "አትዘን"ሲሉት ምን ተሰምቶት ይሆን? አንተ አቡበክርን ብትሆንስ … ስሜቱ          "إِذْ يَقُولُ لِصَاحِبِهِ لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا" t.me/abdu_rheman_aman

فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ =

~ ጥሩ ልብ ያለሽ ሁኝ፣ ተንኮለኛ እና ሸረኛ አትሁኝ ብቻ! ማንም ሊሰብርሽ እና ሊጎዳሽ ቢመጣ ተመልሶ ራሳቸዉ የሚጎዱ! ንፁህ ልብ ብቻ ይኑርሽ ! የጎዱሽ መስሏቸዉ ብዙ ቢራመዱም ንፁህ ልብ ካለሽ ሁሌ አሸናፊ ነሽ ። #ተሞክሮ = t.me/https_Asselefya1

ወይ ኒሳእ በስንቱ እንበዝበዝ ጎበዝ? ንቁ አረ! #ቸግሮናል =

ለሙስጠፋ ዐብደላህ የቤት ኪራይ የምትችል ሴት እየተፈለገለት ነው። ግን ሴት ለምን? የቤት ኪራይ ችላ የምታገባው ለማለት ነው? ወይስ ሌላ ነው ሚስጥሩ? ለመስጂድ ግንባታ፣ አቅመ ደካሞችን ለማገዝ፣ የቲሞትን ለመርዳት፣ ለደዕዋ ስራ መዋጮ የሚጠይቁ ሰዎች "ጀምዒዮች ሌቦች ናቸው፣ አላማቸው ገንዘብ ነው፣ ... " እያሉ ላንቃቸው እስከሚበጠስ ይጮሃሉ። ለግል ጥቅማቸው ሲሆን ለኢቃማ፣ ለቤት ኪራይ፣ ... ልመና ውስጥ ይገባሉ። እየደጋገሙ "አደራ በኔና ባንተ መሀል የሚቀር ሚስጥር ነው" ይባባላሉ። ሚስጥር! ለማንኛውም ሴቶች ተጠንቀቁ። እንደምትሰሙት በቀዳሚነት ያነጣጠሩት ሴቶችን ለመጥለፍ ነው። ገንዘባችሁን ተጠንቀቁ። ከዚያ በላይ ዲናችሁን እንዳይዘርፏችሁ ተጠንቀቁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

በትልቁ እሚዓጅበኝ ነገር አለ የ አህባሽ ሴቶች ፍልስፍናቸውን ተምረው አወቁ ሲባል ወንዳቸውም ሴታቸውም ያግዟቸው እና ወደ ስልጠና ይገባሉ ፍልስፍናቸውን ለመርጨት በርትተው ይሰራሉ የኛዎቹ ሱንይ እህቶች ግን ትንሽ አወቁ ሲባሉ ለ እህቶቻቸው ብርሀን መሆንን ይተውና ያወቁትን ይተኙበታል ወደ ጓዳ ይገባሉ ጉድ አጅብ ጉድ ከቶ ምን በተቃራኒ አረገን ያረብ መሆን ያለበት የሀቅ ሰው ሀቅን ግልፅ ሲያረግ ነበር ብዙ እውቀት ያላቸው ቢናገሩ ብዙ መቀየር እሚችሉ መልካም አንደበት የሰጣቸው እህቶች ነፍ ናቸው ግን የሉም ከኩሽና አንወጣም አሉ ውጡ ስንል ለ ኣጂ ነቢ ወንዶች አይደለም እህቶቻችሁ ጋር ነበር ያልነው ግን አይናፋርነት አይሉት ድክመት አይሉት እኔጃ ብቻ ሌሎቹ ደግሞ ልክ ትዳር ውስጥ ሲገቡ ሚናቸው እዛጋ ይቋረጣል ነገሩ ወንዶቻችንም አንዳንዶቹ ከተገቡ በሆዋላ ማገዝ ይቅርና የተማሩትን ጭምር ያበናሉ ያለል ዓጀብ !! https://t.me/Sahabaa1344 https://t.me/Sahabaa1344

ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም 💡ክፍል - 18 «የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።» የቴሌግራም ቻናል፡‐ https://t.me/fejir_tube

አንድን ሰዉ ስላሳዘነሽ ለጋብቻ አትፍቀጅ! "ለጋብቻ የምትመርጪዉ ወደሺዉ እና ፈልገሺዉ የልጆቼ አባት ይሆናል ብለሽ ብቻ መሆን አለበት። መዉደድ ሌላ ማዘን ሌላ ነገር ናቸዉ እና። ልብ በይ ! =

አንዳንድ ቀን ፦ ቀኑ ሙሉ ሁለ ነገራችን ቢዚ ሁኖ ይዉላል ሳያርፋ በመጨረሻ ምን ስሰራ ነበረ የዋልኩ ብለን ስናስበዉ ምንም የተለየ ነገር የለም አይገርምም በተለይ አእምሮችን እረፍት ይፈልጋል እያሳረፍን! በሉ አረፍ እንበል ...

🔖 መውደድ ተፈጥሮ ነው፤ ሊያቆሙት የማይቻል ስሜትም ነው፡፡ የሚወዱትን ሰው ማግኘት ደግሞ መታደል ነው፡፡ ለተዋደዱ ልቦች መድኃኒታቸው ጋብቻ ነው፡፡ " አላህ የምትወዱትንና የሚወዳችሁን ይስጣችሁ፡፡ "

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዉድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንደምን ከረማችሁ እነሆ በሳምንታዊ ፕሮግራማችን ብቅ እንላለን ዛሬ ለየት ያለ
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዉድ እና የተከበራችሁ እህቶቻችን እንደምን ከረማችሁ እነሆ በሳምንታዊ ፕሮግራማችን ብቅ እንላለን  ዛሬ ለየት ያለ ነዉ አድስ እንግዳ ጋር  የምንመጣ ሳትርቁ ጠብቁ ! የምንተዋወስበት ርእስ፦ ﴿إنَّ المُؤْمِنَ لِلْمُؤْمِنِ كالْبُنْيانِ.. “አንድ አማኝ ለሌላው አማኝ እንደ ግንብ ክፍሎች ነው።  በሚል ርእስ ኢንሻ አላህ ──────⊱◈◈◈⊰──────