ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 932 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 200,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 504 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 932 名订阅者。

根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -150,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 23.48%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 274 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 932
订阅者
无数据24 小时
-427 天
-15030 天
帖子存档
ሴትን ልጅ ተፈላጊ የሚያደርጋት ሓያእዋ ነዉ። ሓያእ በተሞላበት እርምጃ ስትራመድ የነበረች አንድ ሴት ነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላምን ማግባት ችላለች ። ለዛም ነዉ አላህ በዚህ ድንቅ ባህሪዋ ቁርአን ላይ የገለፃት ። ስለዚህ እህቴ የአንች መገላለጥ ለአንች አይጠቅምም። መሰተርሽ ደግሞ ለአንች ብቻ ሳይሆን ለወንድም ጭምር በጣም ይጠቅማል። =

∙ የባልን ሀቅ መወጣት ∙የባል ሀቆች በዝርዝር ∙ የባልን ማመፅ በተመለከተ ∙ ባላቸው ሚያስደስቱ ሴቶች ሽልማት 🎙አቡ አዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🔴 የባል ሀቅ ክብደት! ረሱል (🤲) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿والذي نفسُ محمدٍ بيدِه، لا تؤدِّي المرأةُ حقَّ ربِّها، حتى تؤدِّيَ حقَّ زوجِها كلَّه﴾ “የ
🔴 የባል ሀቅ ክብደት! ረሱል (🤲) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿والذي نفسُ محمدٍ بيدِه، لا تؤدِّي المرأةُ حقَّ ربِّها، حتى تؤدِّيَ حقَّ زوجِها كلَّه﴾ “የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ! ሴት ልጅ የጌታዋን ሀቅ አትወጣም፤ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1515 ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ ✈️፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📗፦ https://bit.ly/486xnrS 📒፦ https://bit.ly/41zEZkk 📷፦ https://bit.ly/4arMbTx 📘፦ https://bit.ly/41tIUPv 🖤፦ https://bit.ly/3UTTSwh

የሰዎች ፍፃሜ (ኻቲማ) እንዲበላሹ የሚያደርጉ ሰበቦች አራት ናቸው። 1- ሶላት ላይ መዘናጋት፣ 2- አስካሪ መጠጥ መጠጣት፣ 3- የወላጆችን ሐቅ መቁረጥ እና 4- ሙስሊሞችን ማስቸገር። 📖 [ሸርሑ ሱ
የሰዎች ፍፃሜ (ኻቲማ) እንዲበላሹ የሚያደርጉ ሰበቦች አራት ናቸው። 1- ሶላት ላይ መዘናጋት፣ 2- አስካሪ መጠጥ መጠጣት፣ 3- የወላጆችን ሐቅ መቁረጥ እና 4- ሙስሊሞችን ማስቸገር። 📖 [ሸርሑ ሱዱር፣ ሲዩጢይ፡ 34] ‏ Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

∙ አንድ ሙስሊም ቀደርን ካወቀ፦ አላህ እንደሚያዉቅ፣ እንደፃፈዉ ፣እንደሻዉ ያ ነገር እንደሚሆን ....ባለፈዉ ነገር አያዝንም...ወደፊት ለሚመጣዉም አይጨነቅም ። ሀዘን ከሚታከምበት አንዱ በቀዷ እና ቀደር ማመን ነዉ። ልብም ከሚጠነክርበት አንዱ በቀዷ እና ቀደር ማመን ነዉ።

🌸 አላህ በፍፁም አይረሳህም !

◑ ሴት ሆይ በጩሀት፣ በንደት፣ ባልን አታሸንፊዉም ግን በፍቅር አዙረሽ የምደፊዉ ። እና ቃል አጠቃቀምሺ አስተካክሊ የሱ ልብ ቅልጥ የሚያደርግ ቃሎች ለስለስ ባለ አንደበት ሀቢቢ ሆይ እያልሽ አስምጪዉ✋ ። ከዛ ማፊ ግርግር ዚያዳ¡ =

▶️የመጀመሪያ  ፕሮግራም !    ~ 🎙በኡስታዝ « አቡ ሂበቲላህ  ሀፊዘሁሏህ»  ጀ        መ                 ረ⭐️ ሼር ማድረግ አትርሱ !    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ http://t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie

ሰርግ ተጠርታችኋል ታደሙ ቤተሰብ ሁላ ⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓⇓ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

📲የስልክ ሱስ እ አንድ ምግብ ላይ ❸ ጊዜ ጨዉ የሚጨምሩ ሴቶች መጥተዋል ! ነገ ደሞ ❸ ጠብታም አይጨመርም ከትላቱ ጥንቃቄ ማለት ነዉ! ስልክ ነዉ እየመራ ያለዉ። ከዘመናዊነት ሶሻል ሚድያ ቴክኖሎጅ ካደረሳቸዉ ጉዳት አንዱ ትልቁ የሰዉ ልጅ መከበሪያ የሆነዉ አቅል ጎሏል ። የሰዉ ልጆች አቅላቸዉን ስልክ ወስዶታል ሶሻል ሚድያ ወስዶታል። =

∙ አብሮት አደብ የሌለዉ ዒልም ማገዶ እንደሌለዉ እሳት ነዉ። =